ማስታወቂያ፦
የገድላት እና የድርሳናት ንባብ ከመነበቡ በፊት እና ከተነበበ በኋላ የሚዜም ሲሆን ጸሎት ላይ በቋሚነት አጥንተን የምንሞክረው ይሆናል ዜማዉን ለመያዝ ይረዳ ዘንድ ሰምታችሁ እድትመጡ እናሳስባለን ። የዚህ ዜማ ጥናት የሚጀምረው የፊታችን ረቡዕ በጥቅምት 11 ከጸሎት በኋላ ይሆናል።

ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም። የማርቆስ ወንጌል 13 : 33
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ሀገራችን በገባችበት ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት #ቅዱስ_ሲኖዶስ በሁሉም አቢያተ ክርስቲያናት #ሱባኤ እንዲያዝ የወሰነውን ውሳኔ በመቀበል #ለሶስት_ቀናት ማለትም #ዓርብ ፣ #ቅዳሜ እና #እሑድ የጸሎት እና የምህላ መርሐግብር በጎላ ቅዱስ ሚካኤል አዳራሽ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ሁላችንም በመገኘት ስለሃገራችን ሰላም ቀርበን እግዚአብሔርን እንለምነው።
#የመርሐግብሩ_ሰዓት
#ዓርብ--------12:00
#ቅዳሜ-------12:00
#እሑድ ------11:00

መተዳደሪያ.pdf
201.7 KB
☝️☝️☝️የሰንበት ት/ቤታችን መተዳደሪያ ደንብ።
ወድ አባሎቻችን
የፊታችን እሁድ ለሚኖረን የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ላይ የምንወያይበት የሰንበት ት/ቤታችን መተዳደሪያ ደንብ ከላይ ተያይዟል። በተለይ በቀይ ቀለም በተጻፉ ጽሑፎች ላይ ትኩረት አድርገን የምንወያይ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።