የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.08K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
ከሰንበት ት/ቤታችን ጋር በመተባበር በማህበረ ቅዱሳን የሬዲዮ ጣቢያ ላይ የተዘጋጀ
​​" ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ።"
(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5: 16)

የተከበራችሁ የሰንበት ት/ቤታችን ባለትዳር አባላት። በኮሮና በሽታ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ወርሐዊ ጉባኤያችን የፊታችን እሑድ 03/12/12 አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ የምንጀምር መሆኑን በመግለፅ እንዲገኙ በአክብሮት ጠርተናችኋል።
በእለቱ
1. የዘወትር ጸሎት
2. ጸሎተ ወንጌል
3. ትምህርተ ወንጌል ይኖረናል።

"...ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤..."
(የማቴዎስ ወንጌል 17: 4)
ማስታወቂያ፦

የገድላት እና የድርሳናት ንባብ ከመነበቡ በፊት እና ከተነበበ በኋላ የሚዜም ሲሆን ጸሎት ላይ በቋሚነት አጥንተን የምንሞክረው ይሆናል ዜማዉን ለመያዝ ይረዳ ዘንድ ሰምታችሁ እድትመጡ እናሳስባለን ። የዚህ ዜማ ጥናት የሚጀምረው የፊታችን ረቡዕ በጥቅምት 11 ከጸሎት በኋላ ይሆናል።
​​ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም። የማርቆስ ወንጌል 13 : 33

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ውድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ሀገራችን በገባችበት ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት #ቅዱስ_ሲኖዶስ በሁሉም አቢያተ ክርስቲያናት #ሱባኤ እንዲያዝ የወሰነውን ውሳኔ በመቀበል #ለሶስት_ቀናት ማለትም #ዓርብ#ቅዳሜ እና #እሑድ የጸሎት እና የምህላ መርሐግብር በጎላ ቅዱስ ሚካኤል አዳራሽ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ሁላችንም በመገኘት ስለሃገራችን ሰላም ቀርበን እግዚአብሔርን እንለምነው።
#የመርሐግብሩ_ሰዓት
#ዓርብ--------12:00
#ቅዳሜ-------12:00
#እሑድ ------11:00
መተዳደሪያ.pdf
201.7 KB
☝️☝️☝️የሰንበት ት/ቤታችን መተዳደሪያ ደንብ።

ወድ አባሎቻችን

የፊታችን እሁድ ለሚኖረን የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ላይ የምንወያይበት የሰንበት ት/ቤታችን መተዳደሪያ ደንብ ከላይ ተያይዟል። በተለይ በቀይ ቀለም በተጻፉ ጽሑፎች ላይ ትኩረት አድርገን የምንወያይ መሆኑን ከወዲሁ ልናሳውቃችሁ እንወዳለን።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።