ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ!!!!
ጉባኤ ቅዱሳን ማኅበር በሚል የቴሌግራም ቡድን (group) ውስጥ ባለማወቅ የገባችሁ ኦርቶዶክሳውያን፣ የቴሌግራም ቻናሉ የኦርቶዶክሳውያን አለመሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን በማግለል ከሐሰተኛ ትምህርት ተጠበቁ።
ቴሌግራሙን የሚመሩትም ሆኑ የሚተላለፈው መልእክት የመናፍቃን (የተሐድሶ) ነው። የምንፍቅና ትምህርትን ኦርቶዶክሳዊ አስመስሎ ማታለል የዘመናችን መናፍቃን ስልት መሆኑን አትዘንጉ!!!

🔳🔳🔳🔳 ግንቦት ፩ 🔳🔳🔳🔳
አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚኽች ዕለት ተወለደች፡፡
የክብርት እመቤታችን ልደት ለሰማያውያን መላእክትና ለአዳም ልጆች ሁሉ ታላቅ ደስታ ሆነልን
እንኳን አደረሳችሁ
ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት

Watch "ስንክሳር ሰኔ ፩" on YouTube
https://youtu.be/kJOiIwCN1FQ
https://youtu.be/kJOiIwCN1FQ
YouTube
ስንክሳር ሰኔ ፩
የሰኔ ፩ ስንክሳር በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ
Watch "ስንክሳር ዘሰኔ ፪" on YouTube
https://youtu.be/E0Rk7OfJl_4
https://youtu.be/E0Rk7OfJl_4
YouTube
ስንክሳር ዘሰኔ ፪
የሰኔ ፪ ስንክሳር በፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት የተዘጋጀ