ውድ አባሎቻችን የተላለፈው ውሳኔ ይህንን ይመስላል። በጸሎት እንተሳሰብ
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ!!!!
ጉባኤ ቅዱሳን ማኅበር በሚል የቴሌግራም ቡድን (group) ውስጥ ባለማወቅ የገባችሁ ኦርቶዶክሳውያን፣ የቴሌግራም ቻናሉ የኦርቶዶክሳውያን አለመሆኑን አውቃችሁ ራሳችሁን በማግለል ከሐሰተኛ ትምህርት ተጠበቁ።
ቴሌግራሙን የሚመሩትም ሆኑ የሚተላለፈው መልእክት የመናፍቃን (የተሐድሶ) ነው። የምንፍቅና ትምህርትን ኦርቶዶክሳዊ አስመስሎ ማታለል የዘመናችን መናፍቃን ስልት መሆኑን አትዘንጉ!!!

🔳🔳🔳🔳 ግንቦት ፩ 🔳🔳🔳🔳
አምላክን የወለደች በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ የጸናች ክብርት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዚኽች ዕለት ተወለደች፡፡
የክብርት እመቤታችን ልደት ለሰማያውያን መላእክትና ለአዳም ልጆች ሁሉ ታላቅ ደስታ ሆነልን
እንኳን አደረሳችሁ
ፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት