#ዜና እረፍት
የደብራችን አንጋፋና ታላቅ አገልጋይ አባት የነበሩት አባ ገ/ሥላሴ ተገኝ ለረጅም ጊዜ ባደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 27 ቀን 2012 ከዚህ ዓለም ያረፉ መሆናቸውን እንገልጻለን ።
ሥርዓተ ቀበራቸውም ዛሬ ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ከቅዳሴ በኋ!ላ በጽ/ጽ/ሐ/ ጎላ ቅዱስ ሚካኤ ል ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ በቀብሩ ላይ መገኘት የምትችሉ አባላት የሰ/ት/ቤቱን የአገልግሎት ልብስ/ዩኒፎርም በመልበስ እንድናገለግል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
አባታችን በረከታቸው ይደርብን።

ውድ አባሎቻችን የተላለፈው ውሳኔ ይህንን ይመስላል። በጸሎት እንተሳሰብ