የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.08K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
​​+++++የካቲት 23 ወረብ+++++

አይ ይእቲ ዛቲ መድኃኒት ኢትዮጵያ እንተ ኃሠሥዋ ወዖድዋ ነቢያት
ወይቤሎ ጊዮርጊስ አመ አይኅ ለምኒልክ ግበር ታቦተ በዘትድኅን

#ትርጉም፡- ይቺ መድኃኒት ኢትዮጵያ እንዴት ያለች ናት ነቢያት ፈልገው የዞሩባት፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምኒልክን ከጥፋት ትድን ዘንድ ታቦትን ሥራ አለው
#የካቲት 24 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1.ቅዱስ አጋቢጦስ (ጻድቅ ኤዺስቆዾስ)
2.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሰማዕት (ዘጋዛ)
3.ቅዱስ ሚናስ ዘቆዽሮስ

#ወርኀዊ በዓላት

1.ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት (መምሕረ ትሩፋት)
2.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
3.ቅዱስ ሙሴ ፀሊም
4.ቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ
5.ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ
6."24ቱ" ካኅናተ ሰማይ (ሱራፌል)
​​#ዜና እረፍት

የደብራችን አንጋፋና ታላቅ አገልጋይ አባት የነበሩት አባ ገ/ሥላሴ ተገኝ ለረጅም ጊዜ  ባደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ የካቲት 27 ቀን 2012 ከዚህ ዓለም ያረፉ መሆናቸውን እንገልጻለን ።
ሥርዓተ ቀበራቸውም ዛሬ ከቀኑ በ8:00 ሰዓት ከቅዳሴ በኋ!ላ በጽ/ጽ/ሐ/ ጎላ ቅዱስ ሚካኤ ል ቤ/ክ የሚፈጸም በመሆኑ በቀብሩ ላይ መገኘት የምትችሉ አባላት የሰ/ት/ቤቱን የአገልግሎት ልብስ/ዩኒፎርም በመልበስ እንድናገለግል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

አባታችን በረከታቸው ይደርብን።