የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)
2.58K subscribers
6.08K photos
67 videos
60 files
1.7K links
ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።
Download Telegram
​​ታላቁ ጉባኤ #7_ቀን ብቻ ቀረው።

ነነዌን አብረን በምህላ እናሳልፍ!!!
​​#ጥር 25 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕተ ሮሜ
2.ቅዱሳን ባስልዮስና ጎርጎርዮስ
3.ብፁዕ አባ ዼጥሮስ ጽሙድ (ለምጽዋት ራሱን የሸጠ አባት)
4.ቅዱስ ሰብስትያኖስ ሰማዕት
5.ቅዱስ አስኪላ ሰማዕት

#ወርሐዊ በዓላት

1.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት
2.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
3.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት
4.አቡነ አቢብ
5.አባ አቡፋና
​​ወኀሎ አሐዱ አሐዱ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሒል /2x/
ነገረ ገድሉ መዓሪር ዕጹብ ግብር ዘተናገሮ ለቤተክርስቲያን /2x/
​​#ጥር 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1.አርባ ዘጠኝ አረጋውያን ሰማዕታት (ግብጽ ገዳመ አስቄጥስ ውስጥ)
2.ቅድስት አንስጣስያ (በ5ኛው መቶ ክ/ዘ ከቁስጥንጥንያ ወደ ግብጽ ወርዳ ፡ ንግሥናን ንቃ በበርሃ ስትጋደል የኖረች ቅድስት
እናት ናት::)
3.ቅዱስ ዮሴፍ (መፍቀሬ ነዳያን)
4.አባ ጽሕማ (ከተስዓቱ ቅዱሳን)

#ወርኀዊ በዓላት

1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
2.አቡነ ሐብተ ማርያም ኢትዮጵያዊ
3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ
4.አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
​​#ጥር 27 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1.ቅዱስ ኄኖክ ነቢይ (ወደ ብሔረ ሕያዋን ያረገበት)
2.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሐዋርያ (ፍልሠቱ)
3.ቅዱስ አባ ቢፋሞን ሰማዕት
4.ቅዱስ ሰራብዮን ሰማዕት
5.ቅዱስ ሱርያል ሊቀ መላዕክት (ከሰባቱ ሊቃናት አንዱ)

#ወርኀዊ በዓላት

1.መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ
2.አቡነ መባዐ ጽዮን
3.አባ መቃርስ ርዕሰ መነኮሳት
4.ቅዱስ ገላውዴዎስ ሰማዕት (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
5.ቅዱስ ፊቅጦር ሰማዕት
6.ቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ
​​የጎላ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት የሕጻናት ክፍል 120 ሕጻናትን በዛሬው ዕለት በሰንበት ት/ቤታችን አስመረቀ
===============
እኛ : አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አስከ ፍጻሜው አፅንቶ በቤቱ ያቆይል አልን..

እናንተስ እስቲ መርቋቸው.............
​​በሰንበት ትምህርት ቤታችን የመጀመሪያ ስራ የሆነውን የያሬዳዊ ወረብ መጽሐፍ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነገ 08/06/12 ለሽያጭ ይቀርባል። ስለመጽሐፉም አጭር ገለጻ ከመዝሙር ጥናት በኋላ ይደረጋል።