ወኀሎ አሐዱ አሐዱ ብእሲ ዘስሙ ፒሉፓዴር ዘበትርጓሜሁ መርቆሬዎስ ብሒል /2x/
ነገረ ገድሉ መዓሪር ዕጹብ ግብር ዘተናገሮ ለቤተክርስቲያን /2x/
ነገረ ገድሉ መዓሪር ዕጹብ ግብር ዘተናገሮ ለቤተክርስቲያን /2x/
የጎላ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት የሕጻናት ክፍል 120 ሕጻናትን በዛሬው ዕለት በሰንበት ት/ቤታችን አስመረቀ
===============
እኛ : አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አስከ ፍጻሜው አፅንቶ በቤቱ ያቆይል አልን..
እናንተስ እስቲ መርቋቸው.............
===============
እኛ : አምላከ ቅዱስ ሚካኤል አስከ ፍጻሜው አፅንቶ በቤቱ ያቆይል አልን..
እናንተስ እስቲ መርቋቸው.............
በሰንበት ትምህርት ቤታችን የመጀመሪያ ስራ የሆነውን የያሬዳዊ ወረብ መጽሐፍ እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ነገ 08/06/12 ለሽያጭ ይቀርባል። ስለመጽሐፉም አጭር ገለጻ ከመዝሙር ጥናት በኋላ ይደረጋል።