"አቤቱ ጌታዬ ንጉሤ ሆይ ራሴን ጥፋት አስመልክተኝ እንጂ በወንድሜ ላይ እንድፈርድ አታድርገኝ ፡፡"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ ከአርሲ የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ ለተረፈው ህጻን ህክምና የሚውል የ70ሺ ብር ድጋፍ በማድረግ አጽናንተው ተመልሰዋል።
***
የወላይታ ሀገረስብከት ከአርሲ የኦርቶዶክሳውያን ጭፍጨፋ በታምር ተርፎ በወላይታ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል በህክምና ላይ ለሚገኘው የአራት ዓመት ህጻን የመጀመርያ ዙር የህክምና ወጪ ማስፈጸሚያ የሚውል የ70ሺ ብር የገንዘብ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን
በብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የተመራው የወላይታ ሀገረስብከቱ ልዑክ ህጻኑ ወደ ተኛበት ክርስቲያን ሆስፒታል በመጓዝ ቤተሰቡን በማጽናናት እና ከእዚህ በኃላ እነርሱ ላይ የሚደርሰው ማንኛውም አይነት ችግር ሀገረስብከቱ እንደሚወጣው ጭምር በማሳሰብ ተመልሰዋል።
ይህኝን ታላቅ የበረከት አባት አመስግኑልኝ !

❤13🥰2👏2
✨✨✨🍂🌿✨
✨ወንድምህን አትናቀው✨
ወዳጄ ሆይ! ክርስቲያን ነህን? እንኪያስ በፍጹም ወንድምህን አትናቀው። እህትህን አትናቃት። ምንም ይሁን ምን ሰው አትናቅ። ይህ የምትንቀው ወንድም በተለይ ክርስቲያን ከሆነ ክርስቶስን እየሰደብከዉ እንደሆን አስተውል።
ወንድምህን የምትንቅ ከሆነም በጲላጦስ አደባባይ ጌታን ከገረፉት፣ እራቁቱን ከሰቀሉት፣ ሐሞትንና ከርቤን ቀላቅለው ከሰጡት፣ በፊቱ ላይም ከተፉበት ሰዎች በምንም አትተናነስም። ስለዘህ ወንድምህን ከመናቅ ተጠንቀቅ።
📝ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

"እንዴት?" ያልከኝ እንደሆንም ይህ የምትንቀው ወንድምህ የከደርስቶስ ሕዋስ (ብልት) ኾኗል። የክርስቶስ ሕዋስ ከኾነ ደግሞ እሱን ናቅኸው ማለት ክርቶስን ናቅኸው ማለት ነው።
ወንድምህን የምትንቅ ከሆነም በጲላጦስ አደባባይ ጌታን ከገረፉት፣ እራቁቱን ከሰቀሉት፣ ሐሞትንና ከርቤን ቀላቅለው ከሰጡት፣ በፊቱ ላይም ከተፉበት ሰዎች በምንም አትተናነስም። ስለዘህ ወንድምህን ከመናቅ ተጠንቀቅ።
📝ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
✨✨✨🍂🌿✨
👍3❤1
✨ማስታወቂያ 📢✨
መንፈሳዊ የ9ኛ ክፍል(ሳልሳይ) ትምህርት መጀመሩን ሰምተዋል?
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ከዚህ በፊት በየትኛውም ደብር መንፈሳዊ ኮርስ እስከ 8ኛ ክፍል( ካዕላይ) የተማራቹ 9ኛ ክፍል(ሣልሳይ) በመግባት ትምህርታቹን መከታተል ትችላላችሁ።መንፈሳዊ ትምህርቱን መከታተላችሁን ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው።
🕰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ከሰዓት 11:30- 1:00 ሰዓት ድረስ።
📍 ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ በአሰላ ደብረ መ/መ/ዓ/ካቴድራል በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

👍5❤1
ፍኖተ ወንጌል ሰንበት ት/ቤት pinned «✨ማስታወቂያ 📢✨ መንፈሳዊ የ9ኛ ክፍል(ሳልሳይ) ትምህርት መጀመሩን ሰምተዋል? ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ከዚህ በፊት በየትኛውም ደብር መንፈሳዊ ኮርስ እስከ 8ኛ ክፍል( ካዕላይ) የተማራቹ 9ኛ ክፍል(ሣልሳይ) በመግባት ትምህርታቹን መከታተል ትችላላችሁ።መንፈሳዊ ትምህርቱን መከታተላችሁን ማስረጃ ማቅረብ ግዴታ ነው። 🕰 ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰዓት አርብ ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ከሰዓት 11:30…»
"በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት እንዋደድ።"
1ኛ ዮሐ 3÷18
በአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል በፍኖተ ወንጌል ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
1ኛ ዮሐ 3÷18
መንፈሳዊ ትምህርት መማር የምትፈልጉ:-
በአሰላ ደ/መ/መ/ዓ/ካቴድራል በፍኖተ ወንጌል ንዋያተ ቅድሳት መሸጫ በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።
እንኳን ለ2018ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!
እነሆ ዘንድሮም እንደአምናው በሰ/ት/ቤቱ የሚሰጠው ተከታታይ መንፈሳዊ ትምርት ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ እንገኛል።
በሁለቱም ቋንቋዎች በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ከ1-9ኛ ክፍል ነባርና አዲስ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል ይምጡና ይመዝገቡ ይማሩ!
የመመዝገቢያ ቦታ
👉ዘወትር ቀን ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአውደ ምህረት፣ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽና ቤተ መጽሐፍት
👉ሁሌም በስራ ሰዓት በሰ/ት/ቤቱ ነዋየ ቅዱሳት መሸጫ
👉 በፈለጉት ሰዓት ባሉበት ሆነው በሚከተለው ሊንክ በመግባት በonline መመዝገብ ይችላሉ( https://forms.gle/9RDHjM9H9Ymy924R6 )
ለበለጠ መረጃ
👉0968903347
👉0998646565
👉0938117125
"አንተ ግን በተማርበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር!" ፪ኛ ጢሞ ፫፥፲፬
እነሆ ዘንድሮም እንደአምናው በሰ/ት/ቤቱ የሚሰጠው ተከታታይ መንፈሳዊ ትምርት ለመስጠት ዝግጅታችንን ጨርሰን ተማሪዎችን በመመዝገብ ላይ እንገኛል።
በሁለቱም ቋንቋዎች በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ከ1-9ኛ ክፍል ነባርና አዲስ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅታችንን ጨርሰናል ይምጡና ይመዝገቡ ይማሩ!
የመመዝገቢያ ቦታ
👉ዘወትር ቀን ከ10:00 ሰዓት ጀምሮ በአውደ ምህረት፣ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽና ቤተ መጽሐፍት
👉ሁሌም በስራ ሰዓት በሰ/ት/ቤቱ ነዋየ ቅዱሳት መሸጫ
👉 በፈለጉት ሰዓት ባሉበት ሆነው በሚከተለው ሊንክ በመግባት በonline መመዝገብ ይችላሉ( https://forms.gle/9RDHjM9H9Ymy924R6 )
ለበለጠ መረጃ
👉0968903347
👉0998646565
👉0938117125
❤1
‘’አልጋ መግዛት ለምትፈልጉ ኑ አልጋ ላሳያችሁ! ይህ አልጋ የተራ ሰው ወይም የወታደር አልጋ አይደለም፡፡ የንጉሥ አልጋ ነው፡፡ ንጉሥም ቢባል ተራ ንጉሥ ሳይሆን በዓለም ሁሉ የሚዘመርለት ታላቅ ንጉሥ አልጋ ነው፡፡ የንጉሥ ዳዊትን አልጋ ላሳያችሁ፡፡ ይህ አልጋ ከወርቅ ወይም ከአልማዝ ወይም ከከበሩ ድንጋዮች የተሠራ አይደለም፡፡ ይህ አልጋ ከዕንባ የተሠራ አልጋ ነው፡፡ እርሱ ‘ሌሊቱን ሁሉ አልጋዬን አጥባለሁ ፤ በዕንባዬም መኝታዬን አርሳለሁ’ ብሏልና’’
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
❤8