ከተላኩልኝ ጽሁፎች መሀል አንድ በጣም የወደድkuaቸውን የፍቅረኛሞች ደብዳቤ ላስነብባችሁ
💌💌💌💌💌💌💌💌💌💌
*እሷ
Tomye ውዴ የህይወቴ ህብረ-ቃል ነህ፡፡ ሰሙም ወርቁም አንተ፤ ፊደሎች በተሰበሰቡበት የቃላት ጋጋታን የሚያቀርቡሉኝን ሰዎችን ትቼ ህብረ-ቃሌ የሆነከውን አንተን ለምን እንደመረጥኩህ ታውቃለህ?
ስለማፈቅርህ ነው፤ እኔነቴን ባንተነትህ፤ ሃሳቤን በአስተሳሰብህና ቅንነትህ ማርከኸዋል፡፡
*እሱ
selinaye የፍቅር ማዕረግን ላንቺ ለብሻለሁ፤ በምድር ላይ የማቱሳላ እድሜን ያክል ብኖር ወይም ደግሞ የቀረኝ እድሜ ዛሬን ብቻ ቢሆን ላንቺ ያለኝን ፍቅር ይጨምረዋል እንጂ አይቀንሰውም፡፡
ደስታሽን ደስታዬ ላደርግ፤ መጥፎ የሚባል ሁኔታ ውስጥ ብትገቢም እንኳ ላርቅሽ ብዬ ቃል የገባሁልሽን የምረሳ አይደለሁም፡፡
የሰው ልጅ በቃሉ እንጂ በእግሩ መቆም አላቃተውም ትይኝ ይሆናል… የኔ ውድ ለምን ቃሌን እንደማላጥፍ ታውቂያለሽ? ያኔ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ውስጤ ለዘመናት ሲፈልግሽ የነበርሽው ሄዋኔ መሆንሽን ወዲያው ስላወቅኩኝ ነው፡፡
የኔ ውድ እንደምትወደኝ ንገረኝ ስትይኝ ሁሌም በጆሮሽ በለሆሳስ የምነግርሽ ድንገት አጠገብሽ ባልኖርም አብሬሽ እንደሆንኩ እንዲሰማሽ ነው፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
እንዲለቀቅሎት የሚፈልጉት ነገር ካለ Contact wz @umjola
🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹🌹🍃
@fikrhn
@fikrhn
🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃🌹🍃

┈◦◎●◉አልሞትም!◉●◎◦┈
ስሚ!
እኔ በዚህ ዐለም ፤ብዙ ብሰቃይም
አንድ ሀሙስ የቀረው፤ መስየ ብታይም
አምሮቴን ሳላገኝ፤ሱሴን ሳላከትም
በመሬት ከርስ ውስጥ ፤ገላየን አልከትም
አልሞትም!
ማንም ባልደፈረው፤ መንገድ ሳልገሰግስ
እንደ ንጉስ አይዙር፤ግማሽ ቀን ሳልነግስ
በጠገበው ሳልስቅ፤ ለራበው ሳልደግስ
አልሞትም!
ዝማሜን ሳላወልቅ፤ ያንድበቴን ግድብ
ዙፋን ላይ ሳልሸና፤ ጌቶቼን ሳልሰድብ
ከድሃ ሳላብር፤ ከገባር ሳልወግን
ከምድር በረከት፤ ድርሻየን ሳልዘግን
አልሞትም፤
ስሚ!
ልቤ እንደምኞቱ፤ ቢያገኝ እንደምርጫው
ያላማየ ማብቂያ፤ አንቺ ነሽ መቁዋጫው
እና
አገሬን ለቅቄ፤ ልብሽህ ላይ ሳልከትም
በውብ ከንፈርሽ ላይ፤ ከንፈሬን ሳላትም
አልሞትም!
➢ገጣሚ ፦በእውቀቱ ስዩም
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @MacTJ
join us👉@Fikrhn
🙏መልካም ምሽት🙏 ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
ስሚ!
እኔ በዚህ ዐለም ፤ብዙ ብሰቃይም
አንድ ሀሙስ የቀረው፤ መስየ ብታይም
አምሮቴን ሳላገኝ፤ሱሴን ሳላከትም
በመሬት ከርስ ውስጥ ፤ገላየን አልከትም
አልሞትም!
ማንም ባልደፈረው፤ መንገድ ሳልገሰግስ
እንደ ንጉስ አይዙር፤ግማሽ ቀን ሳልነግስ
በጠገበው ሳልስቅ፤ ለራበው ሳልደግስ
አልሞትም!
ዝማሜን ሳላወልቅ፤ ያንድበቴን ግድብ
ዙፋን ላይ ሳልሸና፤ ጌቶቼን ሳልሰድብ
ከድሃ ሳላብር፤ ከገባር ሳልወግን
ከምድር በረከት፤ ድርሻየን ሳልዘግን
አልሞትም፤
ስሚ!
ልቤ እንደምኞቱ፤ ቢያገኝ እንደምርጫው
ያላማየ ማብቂያ፤ አንቺ ነሽ መቁዋጫው
እና
አገሬን ለቅቄ፤ ልብሽህ ላይ ሳልከትም
በውብ ከንፈርሽ ላይ፤ ከንፈሬን ሳላትም
አልሞትም!
➢ገጣሚ ፦በእውቀቱ ስዩም
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢
አዘጋጅ፦ @MacTJ
join us👉@Fikrhn
🙏መልካም ምሽት🙏 ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
ብር ያለው ሳይሆን ላንቺ ክብር ያለው አግቢ!
ህይወት የሚደምቀው በፍቅር እንጂ በብር አይደለም.....ገንዘብ በማንኛውም ሰአት ከሰራሽ ልታገኚው ትችያለሽ ፍቅር ግን ከፈጣሪ ነውና የሚገኘው አብዝተሽ
አምላክሽን ለምኚ ወንድ ልጅ ከወደደሽ ራሱን ይሰጥሻል ይህ ማለት ደሞ አንቺ እንደፈለክሽ አንገት ሆነሽ
ታዞሪዋለሽ ....ብዙ ሀብት ኖሮት ምንም ስብእና ወይም ላንቺ ክብር ከጎደለው ሰው ጋር አይደለም ትዳር ለአንድ ቀን አድሮ መለየት አትመኚ በማስመሰል እራሱን ደብቆ የሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋልና እንዲ አይነቱ ወንድ በኑሮ ህይወት እንደ እስስት ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ
በውሳኔው የማይፀና አቋም የሌለው ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተተቺ ትኖርያለሽና እንደዚ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል ካልቻልሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ ሁኚ ደስታ የሚገኘው የውስጥ ፍላጎት በነፃነት መግለፆ ሲቻል ነውና ነፃነትሽን የሚነፍግ ፍላጎትሽን የማይጠብቅ ወንድ ገና ሲጀመር አትቅረቢው እንደዚ አይነት
ወንድ ምን ጊዜም እራሱ የሚያወራውን እንጂ አንቺ የምታወሪውን አይሰማም ቢሰማም ቦታ ይሰጠውም እሱ የወደደው እንጂ አንቺ በመረጥሽው መንገድ አይጓዝም ና አንቺ ለምትናገሪው ለምታደርጊው ነገር ስህተት ቢመስለው እንኳን በቀስታ እንጂ ጮሆ ለሚናገር ወዳጅ አታበጂ ዛሬ ከጮኸብሽ ነገ ሊመታሽ እንጂ የሚያነሳው ምንም ምክንያት የለውምና ከሀብት ከቁሳቁስ ንጹህ ልብ ንጹህ ፍቅርን የሚሰጥሽ ወንድ ተመኚ የወንድን ያለውን ሀብት ወይም ኪሱን ሳይሆን ይዞ የመጣውን ንጹህ ፍቅር ተመልከቺ እንደዚ አይነት ወንድ ትልቅ ዛፍ ሆኖ ሊጠልልሽ ፍሬ ሊሰጥሽ
ይችላልና ምክንያቱም የሁሉ መሰረት ፍቅር ነውና ደስታ የሆነ ህይወት ከፈለክሽ ግን እህቴ ሁል ጊዜም አስተውይ ብር ሳይሆን ላንቺ ክብር ያለው ወንድን አግቢ !!!፡፡
✍Jolly
🌸SHARE AND JOIN🌸
@fikrhn
@fikrhn
❣..........🍂💐🍁............❣

*ልቤ ይህን ይላል......
በመሃላችን ያለውን 2350 ኪ.ሜ ርቀት ቢኖር እንደፈለገ በፍጥነት የሚመላለሰው ፍቅራችን ነው፡፡ እያንዳንዷን ደቂቃ ስላሷ እንዳስብ የሚደርገኝ ፍቅር ነው፡፡ ማለዳ ስነሳ የመኝታ ክፍሌ ግድግዳ ላይ ወደ ተለጠፈው ካርታ እጠጋና ቀኝ እጄ ደረቴ ላይ አድርጌ ግራ እጄን ደግሞ እሷ የምትኖርበት ሀገር ካርታ ላይ አስደግፌ እንደምወዳት ዘወትር እናገራለሁ፡፡
ኑሮን ለማሸነፍ ብንራራቅም አንድ ቀን አምላክ ረድቶን አብረን እንደምንሆን አምናለሁ፡፡
Jo neberkugn
Joinn now👇👇👇👇

💖እኔና አንቺ💖
#እውነተኛ__ታሪክ
ሁሌም ሳነበው ደስ የሚለኝ ጽሁፍ ነው
............................
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆወ ልጅ ይወድና ♥ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል።
ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም።
በቃ እሷዋን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል።
እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ"😒
ልጁም ምንም እንዳልተፈጠ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። 😄ጓደኞቹም ፈገግታውን ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት።
አንደኛው ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "😱ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው።
ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው ታድያ እንዴየት
አላዘክም እንዴየት😨😰
እንዴት አልተከፍህም ?"አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው።
ለምን እከፍለሁ ለምንስ አዝናለሁ?እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው
እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን ሰው ነው
ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፍትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው።😍
..............................................................................................
# ይሄ ታሪክ የሁላችንም ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፍለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም::
♥Jo...ነበርኩኝ 🙏መልካም ምሽት🙏👍♥
አስተማሪ ሁኖ ካገኙት ሼር ያርጉት
💋💋💋💋💋💋💋
💋 @fikrhn💋
💋 @Fikrhn💋

😁ለፈጣሪ ደብዳቤ የፃፉ ህፃናት😁
1⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አንተ ነህ 💥መብረቅ💥 የምትልክብን? እኔ እኮ ሲጮህ በጣም ነው የሚያስፈራኝ፡፡ እባክህ አቁምልን፡፡
✍ቶም
2⃣✦ውድ እግዚአብሔር
እግሬን እንደ ጓደኞቼ ጠንካራ ልታደርግልኝ ትችላለህ? እኔም እንደነሱ እግር ኳስ መጫወት እፈልጋለሁ፡፡ ጓደኞቼ ደግሞ ሁልጊዜ ያሾፉብኛል ፡፡ በእናትህ ተው በላቸው፡፡
✍ፒተር
3⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
የሰንበት ት/ቤት መምህሬ ሁልጊዜ “እግዚአብሔር ይወድሻል ” ትለኛለች፡፡ እውነቷን ነው? ትላንት ሣራ ላይ የሰራሁትን ብነግርህ ግን ትጠላኝ ነበር ፡፡ ወይስ እሱንም ታውቃለህ ? እባክህ ይቅርታ አድርግልኝና እንደድሮው ውደደኝ፡፡
✍ሮዚ
4⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አስተማሪዬ ጨካኝ ናት፡፡ ሁልጊዜ ትጮህብኛለች፡፡ ደሞ አሮጊትና አስቀያሚ ናት፡፡ ለምንድነው መጥፎና ጨካኝ ሰዎችን የምትፈጥረው?
✍ሳሚ
5⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
አልጋዬ ላይ እየሸናሁ በየቀኑ እገረፋለሁ ፡፡ እባክህን ሁለተኛ እንዳልሸና አድርገኝ፡፡
✍ዴቭ
6⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ማክሰኞ ዕለት የስፔሊንግ ፈተና አለብኝ፡፡ ግን ምንም አላውቅም፡፡ ለአሁን ብቻ ትረዳኛለህ? ይሄ ኩረጃ ይባላል እንዴ?
✍ፓፒ
7⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
በዓይን አትታይም የሚባለው እውነት ነው? ወይስ አስማት እየሰራህ ነው?
✍ጆሲ
8⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ሁልጊዜ ሰዎች እየሞቱ አዳዲስ ሰዎች ይፈጠራሉ፡ አዳዲስ ሰዎች ከምትፈጥር ለምን ያሉትን አታኖራቸውም?
✍ሳራ
9⃣✦ውድ እግዚአብሔር፡-
በቀደም ሰርግ ሄጄ ሙሽሮቹ ቤ/ክርስቲያን ውስጥ ሲሳሳሙ አየሁ፡፡ ይቻላል እንዴ?
✍ጆን
🔟✦ውድ እግዚአብሔር፡-
ህፃን ወንድም ስለሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ፡፡ እኔ የፀለይኩት ግን ቡችላ እንድትሰጠኝ ነበር፡፡
✍ማክ
Join @Fikrhn
@Fikrhn
የቱ ተመቻችሁ? አድርሱኝ
@MacTJ

★★ ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ★★
ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ
ቀልደሽ ተጫውተሽ ስቀሽ እያሳቅሽኝ
ሳታውቂው ሄደሻል ፍቅር አሲዘሽኝ
ለካ አንቺ ልብሽን አሳምነሽዋል
ንፁህ ወንድሜ ነው ብለሽ ነግረሽዋል
አልሰማ አለኝሳ የኔን ልብ ብነግረው
አንቺን እንደ እህትህ ውደድልኝ ብለው
ልቤን ብጠይቀው አጫወተኝ ብዙ
በመውደድ መስከሩን በፍቅርሽ መያዙ
ከዚያን ቀን ጀምሮ
ውስጤ ይፈራ ጀመር አንቺን ሲያይ አይኔ
ልቤ ሲሄድ ታየኝ ተለይቶኝ ከኔጠየቁኝ ጓዶቼ
የኔ እንደዚ መሆን ግራ ቢገባቸው
የት እንሂድ ሲሉ አንቺ ጋር
ስላቸው
ስለወደድኳት ነው ብዬ ነገርኳቸው
ስቀውብኝ ነበር ምቀልድ መስሏቸው
ጨዋታዬ ጠፍቶ በዝቶ መጨነቄ
ሲገባቸው ዛሬ በፍቅርሽ,, መውደቄ
ንገራት እያሉኝ እያለፍኩኝ ስቄዘገየሁ
መሄጃሽ ደረሰ ካይኖቼ ልትርቂ
ስታወሪ ላልሰማ ላላይሽ ስትስቂ
ሳልነግርሽ ማፍቀሬን ዛሬ ነገ እያልኩኝ
ሄደሽብኝ አዘንኩ በሀሳብ ባከንኩኝ
ጨዋታሽ ሳይበቃኝ ሳልጠግብሽ አይቼ
ማፍቀሬ ሳይገባሽ ሳልነግርሽ ፈርቼ
መውደዴን ማስረጃ አንደበት አጥቼ
አዘንኩኝ በራሴ ሄደች ያሉኝ ለታ
ጨለመብኝ በቃ ቀኑም እንደማታ
አስጠላኝ ሰፈሩ አንቺ የሌለሽበት
ልቤ ሀዘን ገባው ሄደሽ ቀርተሽበት
ልነግርሽ ወስኜ
ጠይቄ ጓዶቼን ምን ልበላት ብዬ
ብነግርሽ ደፍሬ ፍራቻን ገድዬ
መውደዴን ጠላሽው ማፍቀሬን ገፋሽው
ለስንት የታሰበው በአጭር ቋጨሽው
እኔኮ ሆዴ
አልጠላም ነበረ ባይሽ እንደ እህቴ
ሳላስበው ገብተሽ ባትበይው አንጀቴ
አንቺን መርሳት አልቻልኩ አቃተኝ ሞክሬ
ከሀሳቤ አትጠፊም ትላንት ሲያልፍ ዛሬ
በሀሳብ አይሻለሁ ላይኔ ስትርቂብኝ
ትዝታሽን ብቻ ጥለሽ ሄደሽብኝ
ተጎዳሁኝ ውዴ አንቺን ስል ቀን ማታ
በአካል ነይልኝ በትዝታሽ ፈንታ ፣ ።
Join nowwwww
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Fikrn
@Fikrn
@Fikrn
ወንድሜ ብለሽ ቀርበሽኝ
ቀልደሽ ተጫውተሽ ስቀሽ እያሳቅሽኝ
ሳታውቂው ሄደሻል ፍቅር አሲዘሽኝ
ለካ አንቺ ልብሽን አሳምነሽዋል
ንፁህ ወንድሜ ነው ብለሽ ነግረሽዋል
አልሰማ አለኝሳ የኔን ልብ ብነግረው
አንቺን እንደ እህትህ ውደድልኝ ብለው
ልቤን ብጠይቀው አጫወተኝ ብዙ
በመውደድ መስከሩን በፍቅርሽ መያዙ
ከዚያን ቀን ጀምሮ
ውስጤ ይፈራ ጀመር አንቺን ሲያይ አይኔ
ልቤ ሲሄድ ታየኝ ተለይቶኝ ከኔጠየቁኝ ጓዶቼ
የኔ እንደዚ መሆን ግራ ቢገባቸው
የት እንሂድ ሲሉ አንቺ ጋር
ስላቸው
ስለወደድኳት ነው ብዬ ነገርኳቸው
ስቀውብኝ ነበር ምቀልድ መስሏቸው
ጨዋታዬ ጠፍቶ በዝቶ መጨነቄ
ሲገባቸው ዛሬ በፍቅርሽ,, መውደቄ
ንገራት እያሉኝ እያለፍኩኝ ስቄዘገየሁ
መሄጃሽ ደረሰ ካይኖቼ ልትርቂ
ስታወሪ ላልሰማ ላላይሽ ስትስቂ
ሳልነግርሽ ማፍቀሬን ዛሬ ነገ እያልኩኝ
ሄደሽብኝ አዘንኩ በሀሳብ ባከንኩኝ
ጨዋታሽ ሳይበቃኝ ሳልጠግብሽ አይቼ
ማፍቀሬ ሳይገባሽ ሳልነግርሽ ፈርቼ
መውደዴን ማስረጃ አንደበት አጥቼ
አዘንኩኝ በራሴ ሄደች ያሉኝ ለታ
ጨለመብኝ በቃ ቀኑም እንደማታ
አስጠላኝ ሰፈሩ አንቺ የሌለሽበት
ልቤ ሀዘን ገባው ሄደሽ ቀርተሽበት
ልነግርሽ ወስኜ
ጠይቄ ጓዶቼን ምን ልበላት ብዬ
ብነግርሽ ደፍሬ ፍራቻን ገድዬ
መውደዴን ጠላሽው ማፍቀሬን ገፋሽው
ለስንት የታሰበው በአጭር ቋጨሽው
እኔኮ ሆዴ
አልጠላም ነበረ ባይሽ እንደ እህቴ
ሳላስበው ገብተሽ ባትበይው አንጀቴ
አንቺን መርሳት አልቻልኩ አቃተኝ ሞክሬ
ከሀሳቤ አትጠፊም ትላንት ሲያልፍ ዛሬ
በሀሳብ አይሻለሁ ላይኔ ስትርቂብኝ
ትዝታሽን ብቻ ጥለሽ ሄደሽብኝ
ተጎዳሁኝ ውዴ አንቺን ስል ቀን ማታ
በአካል ነይልኝ በትዝታሽ ፈንታ ፣ ።
Join nowwwww
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@Fikrn
@Fikrn
@Fikrn
አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ!!!
p/500 ተብሎ ተጽፉበት የመጣውን ፓራሲታሞል እንዳይወስዱ ተጠንቀቁ ። አዲስ በጣም ነጭ እና የሚያንፀባርቅ ፖራሲታሞል ነው። ዶክተሮች "Machupo/ማቹፖ" የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ይመክራሉ ይህ ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን SMS ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Plz share this to all group

👉👉እስኪ አሪፍ አሪፍ ጠቅላይ ቃላቶችን ይዤላቹ ከች አልኩኝ
በመጀመርያ ግን እብድ የሆነ🙌 ሰላምታዬን አድርሻለው👈👈
🍃🍂🍃🍂🍃🍂🎋🍂🍃🍂
የኔ ምርጥ ጓደኛመጽሀፍ ገዝቶ የሚሰጠኝ ነው፡፡👉አ.ሊንከን
🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱
ባለ ግሮሰሪው ጠጪውን ይወዳል አማቹ ሊያደርገው ግን አይፈልግም፡፡👉ያልታወቀ ሰው
🍁🍃🍁🍃🍁🍃🍁🍃🍂🍃
ፍቅር ልክ ራቁቱን ውጭ እንደቆመ ልጅ ነው ንፋስ በመጣ ቁጥር እንደሚበርደው ጸሃይም በበረታ ቁጥር እንደሚያቃጥለው ሁላ ያን ህጻን ልብስ እንደሚያስፈልገው ያንቺም ፍቅር ሁሌ ያስፈልገኛል
🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁🌱🍁
የፍቅር ግንኙነትን አስቸጋሪ የሚያደርገው ብዙ ሰው ሚፈልገውን ለማግኘት እንጂ ራሱን ለመስጠት ስለማይዘጋጅ ነው
🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃
በአለም ላይ ሁለት አሳዛኝ ነገሮች ይደጋገማሉ
➊የተመኙትን ማጣትና
➋ያልተመኙትን ማግኘት
🍂🎋🍂🎋🍂🎋🍂🎋🍂🎋
ፍቅር ማግኝት ሳይሆን መሰጠት ነው፡፡ የደሰታ ቅዥትም አይደለም፣ የፍላጎት እብደትም አይደለም፡፡ በጭራሸ ይሄ ሁሉ አይደለም ፍቅር መልካም መሆን ነው፡፡ ፍቅር ክብር ነው፡፡ ሰላም መሆን ነው፡፡ በንጽሕና መኖር ነው፡
🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃
ውበት ታላቅ ሰጦታ ነው ፡፡ ነገር ግን የእድሜ ልክ ዋጋ አይደለም፡፡ ለሰው ልጅ ታላቁ ሰጦታ የውሰጡ ውበት ነው የአዕምሮው ብልህነት፡፡
🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂
ማፍቀር ስህተት ከሆነ መቼም ትክክል መሆን አልፈልግም
🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱🍂🌱
ስትናፍቂኝ ብቻ....
...........................................
የሰማይ ደመናን ከሩቅ ተመልክቼ
ውበት ቁንጅናሽን በሀሳቤ ለክቼ
በናፍቆቴ ብሩሽ ጉሙ ላይ ስስልሽ
የሰማዩን አምላክ እውነት ነው የምልሽ
ውduሞናሊዛም አትስተካከልሽ
👇👇👇👇👇👇
Joinn now
👇👇👇👇👇👇
@fikrhn
@fikrhn
@fikrhn
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
if I have comment
Contact wz @umjola