ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.79K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
327 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
መቼም ቢሆን ፍቅር ይበልጣል

ልባችንን በፍቅር እንሙላው ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
9
የቀረበሽ ሁሉ ዘመድ እንዳይመስልሽ
ትላንት የገፋሽ ነው ዛሬ የወደደሽ
የነፈገሽ ሁሉ አይዞሽ ከአንደበቱ
ዛሬ ከፍ ስትይ
እዘሽ ስትገኚ.....
የዋህ ነው በቤቱ ።

አየሽ
ለሚያሸቃብጥ ሁሉ ማሰመሰል ላጀበው
አራስ ሆኖ መኖር...
ትልቁ ቁም ነገር እዞ መገኝት ነው ።


ዘ - በኩር

t.me/fikee21
10
Forwarded from Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life (Birtukan🏆🥰)
#ፈጣሪን_እያሳዘንከው_ነው!

1. ሐሳብ ሰጥቶህ
— ወደ ተግባር መቀየር ስትሰንፍ!

2. አካል ሰጥቶህ
— ተነስቶ ለመስራት ስታመነታ!

3. ጭንቅላት ሰጥቶህ
— በፈቃድህ ስትደድብ!

4. ገንዘብ ሰጥቶህ
— የትም ስትበትነው!

5. ጤና ሰጥቶህ
— ተኝተህ ስትውል!

ፈጣሪህን እያሳዘንከው ነው!

መልካም ቀን😍🌹
💯65
አየህ...
የጭቃ እሾህ ሆነው የሚነዘንዙ
አሉ ብዙ ሰዎች ሰርክ የማይማሩ በልብ የደነዙ
ነብሳቸው አድፎ ህሊናን የሸጡ
አሉ ብዙ ሰዎች ከሰው ተራ የወጡ
ሌላውን አቁሰሎ እክሰታ ለመወረድ
አባትህን ገሎ አንተኑ ለመውደድ
አሉ የሚሮጡ ።
አየህ...
ማስመሰል ስርቷቸው  ከእወነት የራቁ
አሉ ከእቅፍህ ወስጥ ብዙ የተደበቁ ።


ዘ - በኩር

t.me/fikee21
12
የሆነ ነገር ላርገው አላድርገው ብለህ የምትጨነቅ ከሆነ ወይም በጣም በሀሳቡ ውስጥ ከተዋጥክ አታደርገውም አለቀ ።

Source : Etubers

t.me/fikee21
🎉4💯2💊2💘1
ያልተረዱኝ ሁሉ...
ጥንዶች ባዩ ቁጥር..
አያምሩም ይሉኛል ተቃቅፈው ሲሄዱ
ዝም ላለማት ያምራሉ እላለሁ....
አንቺን አስታወሼ ማታ ደግሞ ላለቅስ ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
👏4
ከልብ የወደዱት
ከልብ ያፈቀሩት
በልብ ያነገሱት
አክብረው ያኖሩት
የተገኘ ለታ
ፈዘው ይቀራሉ...
አንደበት ሲረታ ።

እናም......
ከልቤ ልውደድሽ
ከልቤ ላፍቅርሽ
በልቤ ላንግስሽ
አክብሬ ላኑርሽ
አንደበቴን ልተው...
በልቤ እንዳወራሽ ።

   ዘ - በኩር

t.me/fikee21
15
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል pinned «ከልብ የወደዱት ከልብ ያፈቀሩት በልብ ያነገሱት አክብረው ያኖሩት የተገኘ ለታ ፈዘው ይቀራሉ... አንደበት ሲረታ ። እናም...... ከልቤ ልውደድሽ ከልቤ ላፍቅርሽ በልቤ ላንግስሽ አክብሬ ላኑርሽ አንደበቴን ልተው... በልቤ እንዳወራሽ ።    ዘ - በኩር t.me/fikee21»
እንቅፋት ሆነው የጣሉህ ሁሉ
ያዘኑ መስለው ያሽቃብጣሉ
የጉዳትህን ልኩን ሳያውቁ
ቁስልህን ረስተው......
ብዙዎች አሉ ቀላል ነው ብለው የሚሳለቁ
እናም......
ለአንተ ያለህ አንተው ነህና
መከራን ቻለው ቀና በልና ።

ዘ - በኩር
8👏6👍1
አፈቅርሻለሁ !!!

💟

t.me/fikee21
6
ለተሻለ አገልግሎት ቴሌብር App አውርደው ይጠቀሙ ።
1
ናፍቀው ተነፋፍቀው
በትዝታ አልቀው
ከሰውነት ወጥተው
ከተስፋ ስር ወድቀው

የተያዩ ለታ ሰላም ሲባባሉ
ማንም ሳይሰማቸው....
በልባቸው ደሴት ፍቅርን ያዜማሉ ።

ዘ-በኩር

t.me/fikee21
10💘4
እቺ በምስሉ ልይ የምናያት እናታችን አመቱ ገበየሁ ትባላለች በኦክስጅን ለ 3 አመት በደራ ጉንደ መስቀል የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታ እርዳታ ሲደርግላት የቆየ ቢሆንም አሁን ለይ ግን የተሻለ ህክምና አድርጋ ወደ ቤቷ እንድትመለስ ስንል እርዳታችሁን እንፈልጋለን ። እናታችንን እናድናት ይህ ከጎኗ የምታዩት ልጇም ህልሙን ያሳካ የእናቱን ሳቅ እንመልስለት ።

ለበለጠ መረጃ 0935983470
Dr. Tesfaye kebede
3
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ።

መልካም በዓል

t.me/fikee21
6