ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.79K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
327 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
🙏183
ለ'አንቺ..........

የተንኮል ኢንፌክሽን ቀድሞ ስላጠቃሽ
አሞክሳ 💊ወስጂ ፍቅር እንዲገባሽ ።

t.me/fikee21
💊61
እግዚአብሔር ከወደዳችሁ ቀልባችሁን ስብስብ ያድርግላችሁ!

t.me/fikee21
11👍2
አንቺ ሄድሽ ብዬ
ተለየሺኝ ብዬ
ጫት የሚባል ገዳይ እየቃምኩ አልስቅም
ፀጉሬን አንጨብርሬ ሲጋራ አለጬስም
እወነት ነው ይረዝማል የትዝታ እድሜ
ቢሆንም...
ቢሆንም ግን ውዴ ዛሬዬን አልገልም ትላንቴ ለይ ቆሜ ።

t.me/fikee21
👍74
እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ ።

t.me/fikee21
2
ሁሌም በጣም የማምንበት ነገር አለ እሱም ፣

ማን ማንን እንዳጣ ግዜ ያሳየናል ።

t.me/fikee21
3
መልክማ ይረግፋል ግዜውን ጠብቆ
ልብ ነው ዘላቂው ውስጥ ተደብቆ ።

t.me/fikee21
5💯5
መንገድ ጠፍቶሽ
ግራ ገብቶሽ
ብትቆሚ በጎዳና
ተስፋ አትቁረጭ ያልፋልና ።

ቢበዛ እንኳን ግርግሩ
ቢዘጋብሽ መውጫ በሩ
ባንቺ ስቃይ እልፍ ጎጆም ቢቀልሱ
ተመስገን ነው ለእግዜር መልሱ ።

ዱላው ቢበዛብሽ የቃላት ጋጋታ
ቢያስለቅሱሽ መንታ መንታ
ቢገፉሽም እንደ ወተት
በርከክ በይ አምላክሽ ፊት።

ዘ-በኩር
t.me/fikee21
24
አምላኬ ሆይ አደራህን ልቤን ጠብቅለኝ 🙏🙏🙏🙏

t.me/fikee21
🙏42
ወዶች አዲሱ አመት የልባችሁ መሻት የሚሳካበት አመት እንዲሆን ከአሁኑ ተመኘሁላቸሁ ።

t.me/fikee21
🙏102
05/13/17

የ 2017 ዓ.ም የመጨረሻዋ ቀን

ዛሬን ለምስጋና
ዛሬን ለይቅርታ
ዛሬን ለአዲስ መንፈስ
ዛሬን ለመሻገሪያ
ዛሬን ለአዲስ መንፈስ

2017 ዓ.ም ሊጠናቀቅ ሰዓታት ቀርተዋል ሁላችሁም እንኳን ለዚች ቀን አአደረሳችሁ ።

t.me/fikee21
5🙏5
ውድ ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል ቤተስቦች እንዴት ናችሁልኝ?

2018 ከገባ ቡኃላ ስለጠፋሁባችሁ በጣም ይቅርታ 🙏🙏🙏

ከዚ ቡኃላ ከፈጣሪ ጋር አለሁ ።

ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ።

t.me/fikee21
🎉112🙏2
እኖራለሁ ብዬ አንገቴን ብደፋ
ልቤን ገመተብኝ የማንም ቀርፋፋ ።

ዘ- በኩር

t.me/fikee21
16👍3
ሁሉም የሆነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው ።


t.me/fikee21
🙏13
መቼም ቢሆን ፍቅር ይበልጣል

ልባችንን በፍቅር እንሙላው ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
9
የቀረበሽ ሁሉ ዘመድ እንዳይመስልሽ
ትላንት የገፋሽ ነው ዛሬ የወደደሽ
የነፈገሽ ሁሉ አይዞሽ ከአንደበቱ
ዛሬ ከፍ ስትይ
እዘሽ ስትገኚ.....
የዋህ ነው በቤቱ ።

አየሽ
ለሚያሸቃብጥ ሁሉ ማሰመሰል ላጀበው
አራስ ሆኖ መኖር...
ትልቁ ቁም ነገር እዞ መገኝት ነው ።


ዘ - በኩር

t.me/fikee21
10
Forwarded from Positive Mind 🧠🌍🎯🧠 New Life (Birtukan🏆🥰)
#ፈጣሪን_እያሳዘንከው_ነው!

1. ሐሳብ ሰጥቶህ
— ወደ ተግባር መቀየር ስትሰንፍ!

2. አካል ሰጥቶህ
— ተነስቶ ለመስራት ስታመነታ!

3. ጭንቅላት ሰጥቶህ
— በፈቃድህ ስትደድብ!

4. ገንዘብ ሰጥቶህ
— የትም ስትበትነው!

5. ጤና ሰጥቶህ
— ተኝተህ ስትውል!

ፈጣሪህን እያሳዘንከው ነው!

መልካም ቀን😍🌹
💯65
አየህ...
የጭቃ እሾህ ሆነው የሚነዘንዙ
አሉ ብዙ ሰዎች ሰርክ የማይማሩ በልብ የደነዙ
ነብሳቸው አድፎ ህሊናን የሸጡ
አሉ ብዙ ሰዎች ከሰው ተራ የወጡ
ሌላውን አቁሰሎ እክሰታ ለመወረድ
አባትህን ገሎ አንተኑ ለመውደድ
አሉ የሚሮጡ ።
አየህ...
ማስመሰል ስርቷቸው  ከእወነት የራቁ
አሉ ከእቅፍህ ወስጥ ብዙ የተደበቁ ።


ዘ - በኩር

t.me/fikee21
12