ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.79K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
328 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
Sometimes Speechless moment 🔒

t.me/fikee21
3
Forwarded from ቶጳዝዮን (Є∂i)
ገብርኄር
.
የክርስቲያን ወጉ ፤
የክርስቲያን ህጉ፤

ነፍስን በዘራበት በአምላኩ አምኖ፤
መክሊቱን አትርፎ በጥቂቱ ታምኖ፤

ሞገስን አግኝቶ በብዙ መሾም ነው፤
ከሀጢአት ርቆ በፅድቅ መኖር ነው።

ዔደን ታደሰ
@ediwub
@topazionnn
@topazionnn
13🙏1
ቃል እኔን ከሰራኝ
ቃል እኔን ከናደኝ
የኔም ቃል ለሌላው ከሆነ መሰረት
ካልኖሩት በስተቀር ፣
ስላወቁ ብቻ.....
መናገር ብቻውን አይሆንም ለካ መብት ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
2
ስሜትህን ግዛው፣
አትቸኩል ረጋ በል
ለመረዳት እንጂ ፣
ለመፍረድ አትቸኩል ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
My mom
My school
My love
My world
My heart beat
Mom is everything.
Thanks my mom!

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
8👍5
ከችግር መውጫው አንድ መንገድ ብቻ የሚሆንበት ግዜ አለ መጋፈጥ ።

📝አለመኖር
ዳዊት ወንድምአገኝ

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
13
📝 Knowledge is only potential power !

📝 Knowledge is nothing without understanding !


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ውድ ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል ቤተሰቦች እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ።

መልካም በዓል!

t.me/fikee21
3👍1
ፈገግ !!!

ምናልባት ሁሉም ሰው እኩል በሆነ የሕይወት ፍሰት ውስጥ አያልፍም ።
ግን ደግሞ የሆነ ዋጋ ሳይከፍል ደግሞ ትክክለኛውን የሕይወት መሰናክል ያለፈ የለም ።ምንም አይነት መሰናክል ቢያጋጥምም የባለፈውን ችግር እንዴት እደወጣነው ማሰብ እሄም/ Absolute Method /ይባላል። ለዚህ ነው እኔም አንድና አንድ የሆነ ህግ/ልማድ አለኝ እሱም ምንም ቢሆን ተመስገን ብሎ ፈገግ ማለት ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
8👍1
ሰው ሳይሆኑ ሰው አሳጡን
ስው ሳይሆኑ ልባችንን ሰበሩት
ሰው ሳይሆኑ እነደ ሰው ተቆጠሩ ።

t.me/fikee21
👍7
ለኛ አንድ ሜትር መሄድ ለከበዳቸው ነው በሽ ኪሎ ሜትር የተጎዝነው ።

ስለዚህ....

ትዝታ ዘመድም ባዳም መሆን ይችላል ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
💊 መድሃኒት ነው ከተባለ እሬትም
እየመረረ ይበላል ።

t.me/fikee21
እላለሁ አመመኝ
እላለሁ ደከመኝ
እላለሁ ጨነቀኝ
እላለሁ ጠበበኝ
ግና.....
ግና እኔው ከንቱ...
አልጠይቅ በቅጡ ድንቅ አምላክ እያለኝ
አኔንስ ይበለኝ ግድ የለም ይበለኝ
አለማመኔ ነው ለዚህ የዳረገኝ ።

ዘ - በኩር!

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
12👍1
እሰኪ በዚህ ቻናል ለይ አጫጭር አስተማሪ ድርሰቶች ይለቀቁ የምትሉ?
👍7
ስሚ አንዲቷን ሀቅ ፣
ልንገርሽ ደግሜ ስሚ አንዲት እውነት
ምን ተስፋ ብትቆርጪም ፣
መቼም ለንፅፅር አይቀርብም እወቂ ከመኖር ጋራ ሞት ።
አይቀርም ይጓዛል ሁሉም በየተራ
ማን ይቀራል ብለሽ በአምላክ ከተጠራ
እሰከዚያ ድረስ ግን ፣
ቀድሞ ተስፋ መቁረጥ ሁል ግዜ ማጉረምረም
የሴት ተምሳሌት ነሽ በአንቺ ለይ አያምርም ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
5👍3
መንገድ ጀምረሻል ይቅናሽ ብዬሻለሁ
ለነበረን ግዜ አመሰግናለሁ
አውነት ነው ፣
ናፍቆት ይበረታል ትዝታ ሀይል አለው
ቢሆንም......
ግዜ ስለሆነ እውነተኛው ዳኛ እታገሰዋለው
እኔማ ቸኩዬ......
ይቁረጥሽ ይፍለጥሸ ደጋግሜ አልልም
ካህን አሰጠርቼ አንቺን አላወግዝም
ተለየሺኝ ብዬም ድጋሜ አላለቅስም
እውነቱን ልንገርሽ... ?
ፀጋዬ ነሽ አንቺ ፍፁም በረከቴ
ይብላኝ ብቻ ላንቺ.....
እኔስ አለት ሆንኩኝ ለቀጣዩ ቤቴ ።

ዘ- በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍98💯2
እንዴት ነው መነሳት ከትዝታ ወንበር
እንዴት ነው መቁረጡ ከጀመሩት ፍቅር
አንዴት ነው የሚቻል መላመድ ሌላ ሰው
ናፍቆት አካል የለው እንዳይቀብሩት አፍር ምሰው ።
እንዴት ነው? ?
እንዴት ነው መኮብለል ከለመዱት ሀገር
እንዴት ነው ማፍረሱ ለራስ የሰሩትን ያጠሩትን ድንበር
እንዴት ነው?
እንዴት ነው?

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.ne/fikee21
t.me/fikee21
👍115🙏1
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
🙏183
ለ'አንቺ..........

የተንኮል ኢንፌክሽን ቀድሞ ስላጠቃሽ
አሞክሳ 💊ወስጂ ፍቅር እንዲገባሽ ።

t.me/fikee21
💊61