ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.79K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
328 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ።

መልካም በዓል ።

t.me/fikee21
👍43
አወይ እድል እድል አይባልም ከቶ
ስው የዘራውን ነው ሚበላው ፈትፍቶ ።

ዘ-በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6👎1
👍71
የሰራሀው ስራ የህሊና ፀፀት ካለበት መቼም ቢሆን ተቀጪ እንጂ አሸናፊ አደለህም እወቅ።

📝ዘ-በኩር
👍20
ከመዘግየት ይልቅ መቸኮልም ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል ።
👍131
ስሜት ማጣት በእራሱ ስሜት ነው ። ትልቁ ችግር ግን ስሜት ማጣት ሳይሆን ባዶነት ሲሰማህ/ሸ ነው ።

ለምን ሁሉም እኩል የማያድግ ይመሰላቹኃል ? አብዛኛው ማለት ይቻላል ለመብላት ብቻ ሰለሚኖር Limited ሆኖ ይቀራል ።

t.me/fikee21
👍71
👍52👎1
ደስትሽ🤌🏾
👍6💯21
መሄድ መሄድ
መጓዝ መጓዝ
መክነፍ መክነፍ
መቅዘፍ መቅዘፍ
ይልብኛል እሄ ልቤ
ግን ምን ነካኝ....... ?
ጥል ፈጠርኩኝ እኔው 'ራሴ ከሀሳቤ ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍32
ከጥቂት ወራት ጀምሮ የሆነ ለእኔም እንግዳ የሆነ ማንነት በእራሴ ለይ እያየሁ ነው ። ከምድር ተነስቶ ታክሲ ስገባ በጣም ሰዓት እንደሌለውና በሰዓቱ እንደሚጠቀም ሰው በቴሌግራም ፔጆች ለይ የሚመጡልኝን ፅሁፎችን የማንበብ አባዜ ተጠናወቶኛል ። እናም ከዚህ የተነሳ
አንድ በጣም ከውስጤ አልወጣ ያለኝ ግጥም አለ ። ግጥሙን ምንጩን ባላስታውስም በዚሁ በሶሻል ሚዲያ ለይ ተለቆ ነው ያነበብኩት ።

እንዲህ የሚል ነበር ፦

'' የሰው ሰው አፍቅሬ ያውም የተውሶ
የልቤን ሳልነግረው ሄደ ተመልሶ ''

ይላል ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
12👍2
እንባ እንባ ይለኛል.......

~ ~ ~ ~

ደራሲ በአሉ ግርማ🫶🏾
👍42
Sometimes Speechless moment 🔒

t.me/fikee21
3
Forwarded from ቶጳዝዮን (Є∂i)
ገብርኄር
.
የክርስቲያን ወጉ ፤
የክርስቲያን ህጉ፤

ነፍስን በዘራበት በአምላኩ አምኖ፤
መክሊቱን አትርፎ በጥቂቱ ታምኖ፤

ሞገስን አግኝቶ በብዙ መሾም ነው፤
ከሀጢአት ርቆ በፅድቅ መኖር ነው።

ዔደን ታደሰ
@ediwub
@topazionnn
@topazionnn
13🙏1
ቃል እኔን ከሰራኝ
ቃል እኔን ከናደኝ
የኔም ቃል ለሌላው ከሆነ መሰረት
ካልኖሩት በስተቀር ፣
ስላወቁ ብቻ.....
መናገር ብቻውን አይሆንም ለካ መብት ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
2
ስሜትህን ግዛው፣
አትቸኩል ረጋ በል
ለመረዳት እንጂ ፣
ለመፍረድ አትቸኩል ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
My mom
My school
My love
My world
My heart beat
Mom is everything.
Thanks my mom!

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
8👍5
ከችግር መውጫው አንድ መንገድ ብቻ የሚሆንበት ግዜ አለ መጋፈጥ ።

📝አለመኖር
ዳዊት ወንድምአገኝ

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
13
📝 Knowledge is only potential power !

📝 Knowledge is nothing without understanding !


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21