ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.79K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
328 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
ሰዉ ምንድን ነካው?
ይሰደድ ጀመረ እናት ሀገሩን ትቶ
ሊፀፅተው ኃላ ፣
ነፃነቱን ሸጠው ባሪያ መሆን ሽቶ ።

ፍቃዱ ግርማ /Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍1
ሞኝ ፍቅር

( በእውቀቱ ስዩም )

ለ'ሱ
ሰው ብቻ አይደለችም
ጠፈር ናት ባ'ካሏ
መሬት ናት በነብሷ
ዕድሜ ልኩን ቢሮጥ
አያመልጥም ከ'ሷ ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍7
ፍቃዱ ግርማ /ዘ-በኩር /


እሄው ዛሬ ዛሬ ጥፋቴ ታውቆኛል
አይጣል አትይም በጣም ናፍቀሺኛል ።
ሳቅና ጨዋታሽ
ያ ምቹ እቅፍሽ
በትዝታ መሰኮት ሲልብኝ ብቅ
እንዴት አይናፈቅ ?

እውነት አልደብቅም
መዋሸት አላውቅም
እመሰክራለሁ ነሽ የልብ አፍቃሪ
እምነት የምትሰጭ ተሰፋን የምትዘሪ ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍103
የቴሌብር ሱፐር አፕን በማውረድ በመመዝገብ እና በመገበያየት ተሸላሚ እዲሆኑ ጋብዤዎታለሁ. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index0902.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1635518748044544&inviterId=1155736125542407&language=am&time=Sept-03-2024-Dec-02-2024
ማንም መጥቶ እንዲገፋችሁ አትፈልጉ ሁሉም የተለያየ ኃይል አለው ስለዚህ እናንተ የማትችሉት ኃይል ቢጣልባችሁ ለሕይወታችሁ አደጋ ነው ።

በእራሳችሁ ተንቀሳቀሱ ።

የምወደው ታላቅ ወንድሜ ምን ይላል
አንተ ለእራስህ በቂ ነህ ( You are enough ) ይለኝ ነበር ።
አውነቱን ነው ተንቀሳቀስ !!!
You are enough !!!

ፍቃዱ ግርማ / ዘ-በኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍41
መናገር ፈልገን ዝም አልን
👍61
ትላንት አልፏል
ዛሬ በእጄ ነው
ነጌ ተስፋ ስለሆነ በእጄ ያለውን ዛሬን እየኖርኩ ነው ተመስገን ።

🙏🙏🙏

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍32
ሁሉም ነገር ሲገባህ ትረጋጋለህ ።
መጡም ቀሩም ግድ የለም ።
ሞትን ጎደኛህ መሆኑን ካወክ አትበድልም ።
የምትኖርለት ሰው ሲኖር ሕይወት ታጎጎለች ።
ሁሉንም በቀኔ አደርገዋለሁ እንጂ በቀኑ ይሆናል ለማለት አልደፍርም ምክኒያቱም ያ ቀን መቼ ነው? ካንድ ሰሪው ውጪ ሰለማይታወቅ ለእኔ ያለኝ ዛሬ ነው ።
መናገርህ ጥቅም ከሌለው ዝምታህ ቅኔ ነው ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
4
ውድ ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል ተከታታዮች እንኳን ደስ አለን ።
👍2
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2CkT8FaHkutifoerUC3JSxsTSnjxfXRmYSQq1pHLLUhSgo5
🎉 I've won 0.632 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇
ፈፅሞ አትችልም ከሚሉህ ሰዎች ፈቀቅ በል ወዳጄ ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
1
እውነት ከልባችሁ ለምትናፍቁን ስዎች ግን ክብሩልን ።

ምንም ነገር ሳንነግራችሁ ለምትረዱን ስዎች ታላቅ ክብር አለኝ 🙏

ማደጋችን የሚያሳስባችሁ ስዎች እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም በከፍታ ለይ ያኑራችሁ ።

ሲደክመን ተስፋን ላሳያችሁን በሙሉ ከልብ እናመስግናለን ።

ደግሞ ልብ እንበል ሰውን መጥቀም ካልቻልን አንጉዳው 🙏

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል pinned «እውነት ከልባችሁ ለምትናፍቁን ስዎች ግን ክብሩልን ። ምንም ነገር ሳንነግራችሁ ለምትረዱን ስዎች ታላቅ ክብር አለኝ 🙏 ማደጋችን የሚያሳስባችሁ ስዎች እግዚአብሔር አምላክ እናንተንም በከፍታ ለይ ያኑራችሁ ። ሲደክመን ተስፋን ላሳያችሁን በሙሉ ከልብ እናመስግናለን ። ደግሞ ልብ እንበል ሰውን መጥቀም ካልቻልን አንጉዳው 🙏 ዘ - በኩር t.me/fikee21 t.me/fikee21 t.me/fikee21»
አይዞህ
የምን ተስፋ መቁረጥ
ሞክር ደግመህ ደግመህ
ሰነፍ አይደክመውም....
ሊሳካልህ ሲል ነው ፣
አለመቻልህን አብዝቶ 'ሚነግርህ ።

አይዞህ !

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5
ሞኝ አትሁን !

ማንም ሊያድንህ አይመጣም

ወላጆችህም
ወዳጆችህም
አጋርህም ሆነ
ወይም ሌላ ተዐምር አያድንህም ።

አንተን የምታድነው አንተ ብቻ ነህ አባቴ ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
ስማኝማ.....

ሁሉንም ነገር ለማወቅ አትባክን የራስ የሆነ ነገር ለይ ብቻ አተኩር እንጂ ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
2💊1
መጣሁ ሰልችቶኛል
መጠበቅ ደክሞኛል
ቀጠሮ መሰረዝ
ቀን መቁጥር እንደርጉዝ
እመጣለሁ ብቻ የቃላት ጋጋታ
መማል መገዘቱ ለሌለው እውነታ
አልይዝም ቀጠሮ.....
ቋሚነት ለሌለው መጥቶ ለሚጠፋ
ሰልችቶታል ልቤ ወዶ እየተገፋ ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍51
ጨካኔ መጣብን
ሸሸነው አምላክን
ረሳን ተመስገንን
ለብቻ ታገልን
ላንሰራ አንድ ቀን
ጨነቀን ጠበበን ።
አናም.......
ስፎክር ሳቅራራ
እያልኩኝ ሀገሬ ፣
እንዴት ስው አያለ
ሰው ይራበኝ ዛሬ ።

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍131
አዘልኩሽ
አቀፍኩሽ
ሲበዛ ሳሳሁሽ
አይኔ ብሌኔ አልኩሽ ።

አንድ አለሜ ብዬ ወስኜ ቆርጬ
አንቺን አፈቀርኩኝ ከራሴ አብልጬ

ግና አንቺ ዛሬ.....
ገፋሺኝ እንደ ጉድ ረሳሺው ትላንትን
ረገጥሺው መወደዴን
አደማሺው ልቤን ።

እናም የኔ ቆንጆ....
ሰላም ግቢ አንቺ መሄድሽም ቢያመኝ
አመሰግናለሁ ስላጠነከርሺኝ ። 🙏

ዘ - በኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍9