ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.79K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
328 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

እኔ የህይወት አስተማሪ የሆነው የሰማይና የምድሩን ንጉስ ክርስቶስን እዤ ለዘላለም አልፈራም የምመካውም በእርሱ ብቻ ነው ።

በዚህ ምድር ለይ የሚያስመካ ነገርም የለም ።

ትላንት አብረውኝ የነበሩት ሰዎች የሉም የዛሬዎችም ይሄዳሉ የሚመጡትም እንደዛው ሰለዚህ እኔ ተስፋዬ በስዎች ለይ ፣ ደስታዬን በሰዎች ለይ ፣ ሳቄን በሰዎች ለይ አላደረኩም ። ይልቅስ የእኔ ህይወት በልዑል እግዚአብሔር ላይ ብቻ ነው ። ተመስገን ።🙏

እስትንፋሴ በሰዎች እጅ ብትሆን ኖሮ እሰካሁን ከዚህ ምድር በጠፋሁ ነበር ቸርነቱ ብዙ የሆነው እግዚአብሔር ግን ኃጢያቴን ሳይቆጥር አቅፎኛል እኔን ምንም አክብሮኛል እኔን ቆሻሻውን አንፅቶኛል አቤቱ አንተ ለዘላለም ተመስገን ።

ሁሌም ከፊት ከኃላዬ ሆኖ የሚከተለኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ።



t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍21
በጣም የወደድኩት መፅሃፍ
እነሆ ጋበዝኳችሁ የማንበብ ፍላጎት ያላችሁ ሰዎች ብታነቡት እላለሁ

የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌን ስብከቶችን ተከታተሉ ለእኔ ምርጡ መምህሬ ነው ።
👍62
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ። 🙏🙏🙏

ፊል 4 ፥ 13

t.me/fikee21
👍3
ፍቃዱ ግርማ
/ Zበኩር /

እያንዳንዱ ድል የተፈፀመው በእግዚአብሔር ኃይል ነው ።
ማሸነፍ የምትፈልግ ከሆነ ስርክ በፅናት ተዋጋ ።

ችግር ካለ ችግርን የሚፈታ ልዑል እግዚአብሔር አለ አይዞህ/ሽ ።
መድሃኒትን በመዋጥ እንጂ በመስማት አትድንም ሰለዚህ ችግርህንም ቆመህ በማየት ሳይሆን በመጋፈጥ ነው የምታሸንፈው ።

እኔና እናንተ ዋጋ የተከፈለልን ሰዎች ነን ። ዋጋውም የደም ዋጋ ነው ሰለዚህ እራሳችሁን አክብሩ፧።
ሰው ቢወድህ እንጀራ ቢያበላህ ነው ። ዘላለም የሚወድህ ሁሌ የሚጠብቅህ የሕይወትን እስትንፋስ የሚሰጥ ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ሁሉን የምታሸንፍ ከእግዚአብሔር ጋር በመታገል ነው ።

ሁሉም ያልፋል ብቻ እናንተ አንደበታችሁ ከመጸለይ ጉልበቶቻችሁ ከመንበርከክ አይቁሙ እንጂ ሁሉም ያልፋል ።

በርታልኝ !
በርቺልኝ !

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍9
ፍቃዱ ግርማ
/ Zበኩር /

እናቴ

መጠጊያዬ መሸሸጊያ
የችግሬ መሻገሪያ
አንቺን ሳጣ ይከፋኛል
እናት አለም ናፍቀሺኛል
እሄው ዛሬ ፣
ካንቺ ዘንዳ አልገኝም
ወፍ አይደለሁ እኔ አልበርም
አልመጣሁም ቀረሁ በሩቅ
በሰው ሀገር ፣
የእናት ማጀት ውይ ሲናፍቅ ።
ስማኝማ .......
እኔ ልጅሽ ፈገግታሽ ነው የሚርበኝ
ደስታሽ ሁሌ እንደ ውሃ የሚጠማኝ
እኔ ነኝ እኔ ልጅሽ
ዘላለም ነው የምወድሽ

እናቴ ❤️

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍112
ሁሉን የምንችለው እኛ ችለን ሳይሆን የሚያስችል አምላክ ስላለን ነው ።

ተመስገን 🙏🙏🙏

Zበኩር

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍11
አለቀስኩት መንታ መንታ
መች ያስችላል የእናት ናፍቆት ሲበረታ
በእንባ ራሰ መኝታዬ
ቅልል አለኝ ትክሻዬ
የምን መሳቅ ምን ጨዋታ
እናት ጠፍታ ምኑ ደስታ ? ።

ምን መፈግግ ቢልም ጥርሴ
አላምነውም እኔ እራሴ
ለምን ?
ያስመሰላል ውሸታም ነው
ሆዱን ታሞ ሚስቅ ማነው ።


ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍7
Finally Thanks my God unspeakable gifts and my Family!!!
👍12
ከሕይወት መማር ከቻልክ እውነት አንተ የጀግና ጀግና ነህ ።

በዚቹ በእኔ ትንሿ ቆይታዬ ውስጥ መልካምም መጥፎም የሚባሉ ጎደኞችን አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብልህ ነኝ ባልልም ከሁሎችም ትምህርት ቀስሚያለሁ ።

አሁንም ቢሆን ወደፊት መሄድ የማይፈልጉትን አልገፋቸውም እዛው ባሉበት ነው ትቻቸው የምሄደው ምክኒያቱም ሕይወት ምርጫ ስለሆነች ።

በየቀኑ እራሴን ከማሻሻል አልቆጠብም ሁሌም ለመሙላት ጎደል እላለሁ ያለኝን ማካፈል ደስታዬ ነው የሚያጠግበኝም እሱ ነው ።

መታመኔን እጠብቃለሁ ።

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍7
ማጣት አይኑ ይጥፋ ፣
እሰከ አለም ፍፃሜ
መትረፍረፍ አይራቀኝ ፣
በተሰጠኝ እድሜ

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
👍8
አንቺዬ........

እንደምወድሽ እስካላወቅሽ ድርስ ባንቺ ዘንድ ምንም እንዳልሆንኩ አውቃለሁ ነገር ግን አንድ ቀን እንደሚገባሽ አምናለሁ ።

ደግሞ ሰው ያመነውን ሊሆን ግድ ሰለሆነ የኔው ነሽ ማለት ነው ። ደስ አይልም

እወድሻለሁ

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍61
ስብከነከን በናፍቆትሽ
መቼ ይሆን እኔ ማቅፍሽ?
ነጌ ይሆን.....
ማታ ሲሆን በጨረቃ
ተደብቀን ሰው ሳይነቃ
ኮኮቦቹ ሲሉልን ብቅ
ተሾልከን ሳይታወቅ
ከጎረቤት ወይ ሲልኩሽ
ያን ግዜ ነው እኔ ማቅፍሽ ?
የኔ አበባ...
ነገሪኛ ዝም አትበይ
ናፍቀሺኛል የኔ ፀሃይ ።

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍14
መጀመሪያ ሰለእራስህ በደንብ አስብ በቅድሚያ ስለራስህ ተጨነቅ ምን መሆን እንደምትፈልግና ዬት መድረስ እንዳለብህ እወቅ ። ከዛ ቡኃላ ሁሉም ነገረ መሰመሩን ይይዛል አንተም ብትሆን ሌሎችን ደስተኛ የምታደርገው ለእራስህ ስትበቃ ነው ። በእያንዳንዱ እርምጃዎችህ ውስጥ መቼም ፣ የማይለይህ ፣ መቼም የማይጥልህ ፣ መቼም የሚሳሳልህ ፣ ሁሌም የሚወድህ ፣ ሁሉን የሚያስችልህ ፣ ተስፋህን የሚያለመልም እግዚአብሔር ካንተ ጋር መሆኑን ስታውቅ ደግሞ ያለውን ሰላም አጠይቀኝ ብቻ ስትቀምሰው ይገባሃል ።

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍10
ዛሬን ካልደከምህ ካልከፈልክ ዋጋ
ብርሃን አታይም ጨለማው ሳይነጋ
እናም....
ፈለግ ለልጆችህ
ታሪክ ለሀገርህ
ጥላቻን አጥፍተህ አስተምረህ ፍቅር
ስምህን አፅፈው በማይጠፋ ብዕር ።
በእርግጥ ያለም ቢሆን.....
አስታወስሃለሁ ፣
ዘላለም እድሜህን በአለም አትኖርም
ወደድክም ጠላህም መሞትህ አይቀርም ።

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5💯1
............

ሸክም እንዲቀልህ.... ፣
እንዳይወርስህ ፀፀት
ልመደው ይቅርታን....፣
የሞት ሞት እንዳትሞት ።

ዝም ብለህ እደግ ቃላት ሳታሰማ
እመን ደግሞ በደንብ
ደብቀው የሰሩት ይወጣል ከማማ ።
ስለዚህ....
ዝም ብለህ ገስግስ
የወጣለት ጀግና ትሆናለህ ንጉስ ።

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
::::::::::::::::::::::::::::

አዳሜ..........
መስጠት ጠላቷ ነው.. ፣
መርዳት ለቸገረው
ለማይጠቅም ነገር
ገንዘብ እየረጩ ማሰከር ግን ቀላል ነው ።

ለነርሱ!

ፍቃዲ ግርማ /Zበኩር /


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
:::::::::::::::::::::::::

አንቺ ባለቀሚስ
ስምሽ በአለም ይንገስ ።
ከቀናትም ቀናት
ከሳምንትም ሳምንት
ከውራትም ወራት
ከአመት እስከ አመት
አይለይሽ ከቶ የእግዜር ምህረት
ለምን..... ?
አላለፍሽምና ቃል ኪዳን ትዛዛት ።

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍91
>>>>><<<<<

ሸክም ጓዟ ቢከብደኝም
መጨለሜን አልመኝም
ቢከብድ እንኳን ከመኖር ጋር ትንቅንቁ
እጓዛለሁ እስከ ጥልቁ ።

ውብ ብርሃን እጅግ ደማቅ
በጣም ግሩም የሚደነቅ
ቁርጥ ተስፋ ያለ ክርር
የማይጠፋ አለኝ ከእግዜር ።

እጓዛለሁ !

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
1👍1
እብድ የፃፈው ግጥም

አድራለሁ መንገድ ለይ......
አልመርጥም መኝታ
ዝናቡን አልፈራም በረዶው ቢንታታ
አይነካኝም ብርዱ እኔ አልጠላም ንፋስ
ተፈጥሮ ገነት ናት ሌሊት የምትፈስ ።
እናም.......
አልቀልስም ጎጆ ለዚች አጭር እድሜ
ድንኳኑን የሰራሁ አብርሃም ነው ስሜ
ሰው ዝም ሲልልኝ.......
ፀጥ... ረጭ... ጭጭ ሲል ሰፈሩ
ያነጋግረኛል ሰማይና ምድሩ
ጨረቃ ክዋክብት እያሸረገዱ
ቀለቤን ይሰርቁታል ተቃቅፍ ሲሄዱ
አንዳንድ አመለኛ ተወርዋሪ ኮኮብ
ቀን ቀን የማየውን...
ይመስለኛል ወጣት ደርሶ ሚያኮበኩብ
እሄውልሽ ደግሞ........
በዚች ከንቱ ምድር የከተማው ማበራት
ክዋክበትን በልጦ.....
የወጣ ይመስላል ጨረቃን ሊያጅባት
እናም አንቺዬዋ......
አይነካኝም ብርዱ እኔ አልጠላም ንፋስ
ተፈጥሮ ገነት ናት ሌሊት የምትፈስ ።

ደግሞ.........
አመረ አለመረ ፣
ጣፈጠ አለጣፈጠም
አይባልም እቱ.....
ማነብነብ ብቻ ነው እብድ የፃፍው ግጥም ።

ሰምተሻል!


ፍቃዱ ግርማ /Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍51
ነይ!
እቤት ቡና ፈልቷል
እጣኑ ተጪሶ....
ጨዋታውም ደምቋል ።
ነይ!
አዲስ ህግ እንደፍ
መስመሮች እንስራ እንዳንጠላለፍ
ነይና እንጓዝ እንሂድ በደንቡ
የጥላቻ መንፈስ የፈራርስ ግድቡ
ነይ!
አንቺ ፀደይ ኮኮብ ሰማይ
ተናፋቂ የኔ ፀሀይ ።
ነይ!
ነይ!
ነይ እሺ!

ላንቺ ስጦታ ነወ !

ፍቃዱ ግርማ /Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍4
ታውቂያለሽ ሰሞኑን እንቅለፍ የለኝም ። የማስበው ፡ የማወራው ፡ የምፅፈው ሁሉ ስላንቺ ነው ። ምን ሆኜ ነው ግን?

I'm ጤነኛ ነኝ ብዬ እራሴን ብጠይቅም ያገኘሁት መልስ አልነበረም ዝም ብሎ በሀሳብ ከመንጎድ ወጪ.... ምንም ብቻ ዝም ነው ዝም ። አሃ ሰሞኑን ማታ ለይ ወክ ሳደርግ የሆነች የቆመች ታክሲ ለይ '' ዝም አይነቅዝም '' የሚል ፅሁፍ አይቼ ነበር ምናልባት ለሱ ይሆን? ግን እንጃ አላቅም ተይ ።

ምነው ገረመኝ !!! ሆሆሆሆ አለች እምዬ ነገር ሲገርማት ጉድ ። 😳😳😳

ሰሞኑን ባጭሩ !

ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍71