ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
አንቺ ሰው ልምከርሽ
መጥመቅሽ ካልቀረ ...
ዝክርሽ በጠጅ ይሁን
የጠላሽ ሰው ይጥፋ....
ለምንም አይጠቅመን ።
አተላ ነውና የጠላሽ ሰው ትርፉ
እኔም ይከፋኛል 'ባንቺ ሲደነፉ
አልወድም ክፉሽን ሲናገሩሽ መጥፎ
ነብሴን ያወካታል ስጋዬንም አልፎ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
አንቺ ሰው ልምከርሽ
መጥመቅሽ ካልቀረ ...
ዝክርሽ በጠጅ ይሁን
የጠላሽ ሰው ይጥፋ....
ለምንም አይጠቅመን ።
አተላ ነውና የጠላሽ ሰው ትርፉ
እኔም ይከፋኛል 'ባንቺ ሲደነፉ
አልወድም ክፉሽን ሲናገሩሽ መጥፎ
ነብሴን ያወካታል ስጋዬንም አልፎ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
በዚህ አለም ለይ አንድ በጣም የሚያሰጋኝ ነገር አለ ። እሄ እንዲህ እንደ እሾክ የሚያስፈራኝ ነገርም በዚህ ዘመን ብዙ ሰው ታይታን መፈለጉ ነው ።
አብዛኛው ሰው ማለት ይቻላል የሰውን ታይታ ለማግኝት ብዙ ነገር ሲያደርግ እመለከታለሁ ።
በዚህም ምክኒያት አንድ ነገር በጣም አጥብቄ እፈራለሁ ። የምፈራውም ነገር ቢኖር የስውን ታይታ አብዝተን ስንፈልግ
ከእግዚአብሔር እይታ እንዳንወጣ ነው ። በዚህ ሰዓት ትልቁ የምፈራውም ጉዳይ እሄ ስለሆነ ።

👍4
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ከኔ ስትርቂ ናፈቅሺኝ አለሜ
ማታ ጋደም ብዬ አየሁሽ በህልሜ
አንቺ ከእኔ ርቀሽ
ህይወት እንዴት ደላሽ
ኧረ እንዴት አስቻለሽ
ይገርማል !
እኔማ ስላንቺ ሳወርድ ሳወጣ
ሰርክ አንቺን እያሰብኩ .....
በናፍቆት ስቀጣ
አለሁኝ አለሜ ለታምር ቆሚያለሁ
ያለፈውን ሳስብ ደግሞ እናፍቃለሁ
ስላንቺ በማሰብ ስላንቺ በመኖር
አለሁኝ አለሜ ቀናትን ስቆጥር
እሄውልሸ ዛሬም .....
አንቺ በመሄድሽ ፍቅርሽን ተርቤ
በትዝታ ገመድ አለሁ ተተብትቤ
ተከተበ በ 01/09/2014 ዓ.ም
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ከኔ ስትርቂ ናፈቅሺኝ አለሜ
ማታ ጋደም ብዬ አየሁሽ በህልሜ
አንቺ ከእኔ ርቀሽ
ህይወት እንዴት ደላሽ
ኧረ እንዴት አስቻለሽ
ይገርማል !
እኔማ ስላንቺ ሳወርድ ሳወጣ
ሰርክ አንቺን እያሰብኩ .....
በናፍቆት ስቀጣ
አለሁኝ አለሜ ለታምር ቆሚያለሁ
ያለፈውን ሳስብ ደግሞ እናፍቃለሁ
ስላንቺ በማሰብ ስላንቺ በመኖር
አለሁኝ አለሜ ቀናትን ስቆጥር
እሄውልሸ ዛሬም .....
አንቺ በመሄድሽ ፍቅርሽን ተርቤ
በትዝታ ገመድ አለሁ ተተብትቤ
ተከተበ በ 01/09/2014 ዓ.ም
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍8❤1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
አላወክም እንዴ ?
አንተ ጋር ከሌሉ ህሊናና ፍቅር
ሚሊዮን ቢልዮን ቢሰበሰብ ዶላር
ምን ያደርግልሃል ብለፋ በከንቱ
አላወክም እንዴ ?
ትተህ እንደምትሄድ ሲደርስ ሰዓቱ ።
ልብርታት ያግዘኝ ዘንድ
React እያደረጋችሁ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
አላወክም እንዴ ?
አንተ ጋር ከሌሉ ህሊናና ፍቅር
ሚሊዮን ቢልዮን ቢሰበሰብ ዶላር
ምን ያደርግልሃል ብለፋ በከንቱ
አላወክም እንዴ ?
ትተህ እንደምትሄድ ሲደርስ ሰዓቱ ።
ልብርታት ያግዘኝ ዘንድ
React እያደረጋችሁ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍9
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
መምህር
የፊደሌ ጠቢብ የቃላት ደርዳሪ
የሐሳብ አርቃቂ የአለማት መሪ
አንተን እያሰብኩኝ አንተን አየሳልኩኝ
የማያልቅ ጥበብ ፣
የማያልቅ ፍቅር ካንተ ዘንድ አየሁኝ
ባስቆጠርከኝ ፊደል ባስተማርከኝ ቃላት
ልድንቅ ችሎታህ እንዲህ ልበልለት
ጠመኔህን እዘህ በጥቁር ሰሌዳ
ትለፋለህ አንተ ህይወት ልታፀዳ
የህይወቴ መብራት የኑሮዬ ፋና
ለኔ መምህር ነው የሰው ሁሉ ጀግና ።
ተከተበ
በ 30/05/2014 ዓ.ም
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
መምህር
የፊደሌ ጠቢብ የቃላት ደርዳሪ
የሐሳብ አርቃቂ የአለማት መሪ
አንተን እያሰብኩኝ አንተን አየሳልኩኝ
የማያልቅ ጥበብ ፣
የማያልቅ ፍቅር ካንተ ዘንድ አየሁኝ
ባስቆጠርከኝ ፊደል ባስተማርከኝ ቃላት
ልድንቅ ችሎታህ እንዲህ ልበልለት
ጠመኔህን እዘህ በጥቁር ሰሌዳ
ትለፋለህ አንተ ህይወት ልታፀዳ
የህይወቴ መብራት የኑሮዬ ፋና
ለኔ መምህር ነው የሰው ሁሉ ጀግና ።
ተከተበ
በ 30/05/2014 ዓ.ም
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍11
👍4
በተጨማሪ እሄንንም ሰው እየጋበዛችሁ ተጠቀሙ 1 ton =8$ =1000ETB ነው https://t.me/preton_drop_bot?start=80f66311-459c-4e36-bb8c-e887d6e8979b
እንዴት ማወጣት እንደሚቻል ደግሞ እያነበብኩ አደርሳቹሃለሁ
እንዴት ማወጣት እንደሚቻል ደግሞ እያነበብኩ አደርሳቹሃለሁ
👍6
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ጅል የምትነገረው ነገር ለእሱ እንደሆነ አይገባውም ።
ሺ! ሚስጥር በተነግረውም አይጠቀምበትም ።
ሰውን አንዴ እዩት እንጂ ሁሌ በሀሳብ ከማይመስላችሁ ሰው ጋር ሰጣ ገባ ውስጥ አትግቡ ነገር ግን ከእውነት ደግሞ አትሽሹ ።
ለሚተቿችሁ አትጨነቁ እናንተ ግን ማንነታችሁን እንደ እስስት አትለወጡ ። ቋሚነት ይኑራችሁ ።

👍2
ፍቅር እዚህ ቦታ ፈገግ
ብሎ ነበር
በኤፍሬም ስዪም
ከትላንት ወዲያ
ምንም ሆይ ....
በትላንት ጥፋት ተጸጽትን
ያምናን ጸሎት ደገምን
በተስፋ ተጠምቀን ... ዘሬን እንቆርባለን
የሚያሳዝን ነገር ......
ዛሬን ብናልፋት ግን
ነገ ዛሬ ሲሆን
ምንም ደስ ይበልሽ ... ከትላንት ወዲያ ነን ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ብሎ ነበር
በኤፍሬም ስዪም
ከትላንት ወዲያ
ምንም ሆይ ....
በትላንት ጥፋት ተጸጽትን
ያምናን ጸሎት ደገምን
በተስፋ ተጠምቀን ... ዘሬን እንቆርባለን
የሚያሳዝን ነገር ......
ዛሬን ብናልፋት ግን
ነገ ዛሬ ሲሆን
ምንም ደስ ይበልሽ ... ከትላንት ወዲያ ነን ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
እንዴት ይታሰባል ...
መንገድ ሳይኖር ልማት
ሰላም ሳይኖር እድገት
መብትን እየቀሙ መጠየቅ ግዴታ
እንደዚህ ሆነናል ......
ዳገትን በሰፌድ አይዞህ ግፋ በርታ ።
እሄን ተመልክቶ በደልን የሚቋጭ
እንዴት እህ የሚል .....
ይጠፋል አዳማጭ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee221
እንዴት ይታሰባል ...
መንገድ ሳይኖር ልማት
ሰላም ሳይኖር እድገት
መብትን እየቀሙ መጠየቅ ግዴታ
እንደዚህ ሆነናል ......
ዳገትን በሰፌድ አይዞህ ግፋ በርታ ።
እሄን ተመልክቶ በደልን የሚቋጭ
እንዴት እህ የሚል .....
ይጠፋል አዳማጭ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee221
👍3
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ሙስና
ቁስል ነው ቁስል ታላቅ በሽታ
ሀገር ይጎዳል ለእራሱ ደስታ
ህሊናን ሸጦ ሀገርን አጥፊ
ስራ አስመስሎ ሁሉን ዘራፊ
ሰው ካልሰራበት በጭንቅላቱ
ጥቅም ከሆነ ሆድን ማስፋቱ
መሃላ ገብቶ በሀይማኖቱ
ይዘነጋዋል ሰው በማግስቱ ።
ሰማይ አናይም ጋርዶን ደመና
በሀገሬ ለይ በዝቶ ሙስና ።
ተከተበ በ2013 ዓ.ም
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ሙስና
ቁስል ነው ቁስል ታላቅ በሽታ
ሀገር ይጎዳል ለእራሱ ደስታ
ህሊናን ሸጦ ሀገርን አጥፊ
ስራ አስመስሎ ሁሉን ዘራፊ
ሰው ካልሰራበት በጭንቅላቱ
ጥቅም ከሆነ ሆድን ማስፋቱ
መሃላ ገብቶ በሀይማኖቱ
ይዘነጋዋል ሰው በማግስቱ ።
ሰማይ አናይም ጋርዶን ደመና
በሀገሬ ለይ በዝቶ ሙስና ።
ተከተበ በ2013 ዓ.ም
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
✔እኔ የህይወት አስተማሪ የሆነው የሰማይና የምድሩን ንጉስ ክርስቶስን እዤ ለዘላለም አልፈራም የምመካውም በእርሱ ብቻ ነው ።
✔ በዚህ ምድር ለይ የሚያስመካ ነገርም የለም ።
✔ ትላንት አብረውኝ የነበሩት ሰዎች የሉም የዛሬዎችም ይሄዳሉ የሚመጡትም እንደዛው ሰለዚህ እኔ ተስፋዬ በስዎች ለይ ፣ ደስታዬን በሰዎች ለይ ፣ ሳቄን በሰዎች ለይ አላደረኩም ። ይልቅስ የእኔ ህይወት በልዑል እግዚአብሔር ላይ ብቻ ነው ። ተመስገን ።🙏
✔ እስትንፋሴ በሰዎች እጅ ብትሆን ኖሮ እሰካሁን ከዚህ ምድር በጠፋሁ ነበር ቸርነቱ ብዙ የሆነው እግዚአብሔር ግን ኃጢያቴን ሳይቆጥር አቅፎኛል እኔን ምንም አክብሮኛል እኔን ቆሻሻውን አንፅቶኛል አቤቱ አንተ ለዘላለም ተመስገን ።
✔ ሁሌም ከፊት ከኃላዬ ሆኖ የሚከተለኝ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ ቸርነትህ ማረን ።

👍2❤1
👍3
ፍቃዱ ግርማ
/ Zበኩር /
እያንዳንዱ ድል የተፈፀመው በእግዚአብሔር ኃይል ነው ።
ማሸነፍ የምትፈልግ ከሆነ ስርክ በፅናት ተዋጋ ።
ችግር ካለ ችግርን የሚፈታ ልዑል እግዚአብሔር አለ አይዞህ/ሽ ።
መድሃኒትን በመዋጥ እንጂ በመስማት አትድንም ሰለዚህ ችግርህንም ቆመህ በማየት ሳይሆን በመጋፈጥ ነው የምታሸንፈው ።
እኔና እናንተ ዋጋ የተከፈለልን ሰዎች ነን ። ዋጋውም የደም ዋጋ ነው ሰለዚህ እራሳችሁን አክብሩ፧።
ሰው ቢወድህ እንጀራ ቢያበላህ ነው ። ዘላለም የሚወድህ ሁሌ የሚጠብቅህ የሕይወትን እስትንፋስ የሚሰጥ ግን እግዚአብሔር ብቻ ነው ። ሁሉን የምታሸንፍ ከእግዚአብሔር ጋር በመታገል ነው ።
ሁሉም ያልፋል ብቻ እናንተ አንደበታችሁ ከመጸለይ ጉልበቶቻችሁ ከመንበርከክ አይቁሙ እንጂ ሁሉም ያልፋል ።
በርታልኝ !
በርቺልኝ !

እናቴ
መጠጊያዬ መሸሸጊያ
የችግሬ መሻገሪያ
አንቺን ሳጣ ይከፋኛል
እናት አለም ናፍቀሺኛል
እሄው ዛሬ ፣
ካንቺ ዘንዳ አልገኝም
ወፍ አይደለሁ እኔ አልበርም
አልመጣሁም ቀረሁ በሩቅ
በሰው ሀገር ፣
የእናት ማጀት ውይ ሲናፍቅ ።
ስማኝማ .......
እኔ ልጅሽ ፈገግታሽ ነው የሚርበኝ
ደስታሽ ሁሌ እንደ ውሃ የሚጠማኝ
እኔ ነኝ እኔ ልጅሽ
ዘላለም ነው የምወድሽ
እናቴ ❤️
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
/ Zበኩር /
እናቴ
መጠጊያዬ መሸሸጊያ
የችግሬ መሻገሪያ
አንቺን ሳጣ ይከፋኛል
እናት አለም ናፍቀሺኛል
እሄው ዛሬ ፣
ካንቺ ዘንዳ አልገኝም
ወፍ አይደለሁ እኔ አልበርም
አልመጣሁም ቀረሁ በሩቅ
በሰው ሀገር ፣
የእናት ማጀት ውይ ሲናፍቅ ።
ስማኝማ .......
እኔ ልጅሽ ፈገግታሽ ነው የሚርበኝ
ደስታሽ ሁሌ እንደ ውሃ የሚጠማኝ
እኔ ነኝ እኔ ልጅሽ
ዘላለም ነው የምወድሽ
እናቴ ❤️
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍11❤2
👍11
አለቀስኩት መንታ መንታ
መች ያስችላል የእናት ናፍቆት ሲበረታ
በእንባ ራሰ መኝታዬ
ቅልል አለኝ ትክሻዬ
የምን መሳቅ ምን ጨዋታ
እናት ጠፍታ ምኑ ደስታ ? ።
ምን መፈግግ ቢልም ጥርሴ
አላምነውም እኔ እራሴ
ለምን ?
ያስመሰላል ውሸታም ነው
ሆዱን ታሞ ሚስቅ ማነው ።
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
መች ያስችላል የእናት ናፍቆት ሲበረታ
በእንባ ራሰ መኝታዬ
ቅልል አለኝ ትክሻዬ
የምን መሳቅ ምን ጨዋታ
እናት ጠፍታ ምኑ ደስታ ? ።
ምን መፈግግ ቢልም ጥርሴ
አላምነውም እኔ እራሴ
ለምን ?
ያስመሰላል ውሸታም ነው
ሆዱን ታሞ ሚስቅ ማነው ።
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍7
ከሕይወት መማር ከቻልክ እውነት አንተ የጀግና ጀግና ነህ ።
በዚቹ በእኔ ትንሿ ቆይታዬ ውስጥ መልካምም መጥፎም የሚባሉ ጎደኞችን አይቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ብልህ ነኝ ባልልም ከሁሎችም ትምህርት ቀስሚያለሁ ።
አሁንም ቢሆን ወደፊት መሄድ የማይፈልጉትን አልገፋቸውም እዛው ባሉበት ነው ትቻቸው የምሄደው ምክኒያቱም ሕይወት ምርጫ ስለሆነች ።
በየቀኑ እራሴን ከማሻሻል አልቆጠብም ሁሌም ለመሙላት ጎደል እላለሁ ያለኝን ማካፈል ደስታዬ ነው የሚያጠግበኝም እሱ ነው ።
መታመኔን እጠብቃለሁ ።
ፍቃዱ ግርማ / Zበኩር /