( ልንገርሽ እማ )
ያኔ ስከተልሽ አንቺ ሰትርቂ
ለፍቅርሽ ስዘምር አንቺ ስትስቂ
በትዝታሽ ገመድ ታስሬ ባንቺ እዳ
ላንቺ ደስታ ስሮጥ እራሴን ሰጎዳ
አሁን ነው የገባኝ ሁሉም ሁሉም ነገር
ለ'ኔ ያለሽ ስሜት ለ'ኔ ያለሽ ፍቅር
እንደዚህ ከሆነ ልንገርሽ በስንኝ ልንገርሽ በዜማ
አይምሮሽ ክፍት ይሁን ህሊናሽም ይስማ
ለጥቅም ምትኖሪ እያልሽ ወዲህ ወዳ
ከስቃይ በሰተቀር የሌለሽ ፋይዳ ።
እንቺ ነሽ !
ሰማሽ ?
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ያኔ ስከተልሽ አንቺ ሰትርቂ
ለፍቅርሽ ስዘምር አንቺ ስትስቂ
በትዝታሽ ገመድ ታስሬ ባንቺ እዳ
ላንቺ ደስታ ስሮጥ እራሴን ሰጎዳ
አሁን ነው የገባኝ ሁሉም ሁሉም ነገር
ለ'ኔ ያለሽ ስሜት ለ'ኔ ያለሽ ፍቅር
እንደዚህ ከሆነ ልንገርሽ በስንኝ ልንገርሽ በዜማ
አይምሮሽ ክፍት ይሁን ህሊናሽም ይስማ
ለጥቅም ምትኖሪ እያልሽ ወዲህ ወዳ
ከስቃይ በሰተቀር የሌለሽ ፋይዳ ።
እንቺ ነሽ !
ሰማሽ ?
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Forwarded from ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
( ሰው ባንቺ እይታ )
ፍቅር አዋቂ የለም ከቶ ካንቺ ሌላ
እራስን ከፍ! ከፍ! ሌላው ወደ ኃላ
አልሸነፍም ባይ እኔ ነኝ አንደኛ
ከሀገሩ ቆንጆ እኔ ብቻ ማኛ
የሚል ማንነትሽ ጎልቶ እየታየ
የሚነግርሽ ጠፍቶ ጊዜው እኮ ቆየ
ሰው መሆንን ረሰተሽ የአጉል አጉል ሩጫ
ላያዋጣሽ ነገር መስሎሽ እንጂ ምርጫ
ማንም ቢኮበልል ቢሄድም በአለም
ከሱ ፍቃድ ወጪ፣
ማንም ይሁን ማንም የተወነ የለም!
እይውልሽ ቆንጅዬ ፣
ምከሬ ትንሽ ሆና ባትሆንም አጥጋቢ
እባክሽ አንዳንዴ አምላክን አሰቢ
ካንቺ ሌላ ቆንጆ ካንቺ ሌላ አዋቂ
የለም ይመስልሻል ሃሳብን አፍላቂ
እንማ አንቺዬ እሰኪ አድምጪ አንዴ
ስው በማንነቱ ሰው ይበልጣል እንዴ?
ሌላውን አውርዶ ለ'ራስ ከከፍታ
ሁሌም እንደዚህ ነው ሰው ባንቺ እይታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ፍቅር አዋቂ የለም ከቶ ካንቺ ሌላ
እራስን ከፍ! ከፍ! ሌላው ወደ ኃላ
አልሸነፍም ባይ እኔ ነኝ አንደኛ
ከሀገሩ ቆንጆ እኔ ብቻ ማኛ
የሚል ማንነትሽ ጎልቶ እየታየ
የሚነግርሽ ጠፍቶ ጊዜው እኮ ቆየ
ሰው መሆንን ረሰተሽ የአጉል አጉል ሩጫ
ላያዋጣሽ ነገር መስሎሽ እንጂ ምርጫ
ማንም ቢኮበልል ቢሄድም በአለም
ከሱ ፍቃድ ወጪ፣
ማንም ይሁን ማንም የተወነ የለም!
እይውልሽ ቆንጅዬ ፣
ምከሬ ትንሽ ሆና ባትሆንም አጥጋቢ
እባክሽ አንዳንዴ አምላክን አሰቢ
ካንቺ ሌላ ቆንጆ ካንቺ ሌላ አዋቂ
የለም ይመስልሻል ሃሳብን አፍላቂ
እንማ አንቺዬ እሰኪ አድምጪ አንዴ
ስው በማንነቱ ሰው ይበልጣል እንዴ?
ሌላውን አውርዶ ለ'ራስ ከከፍታ
ሁሌም እንደዚህ ነው ሰው ባንቺ እይታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Forwarded from ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
( አንችዬ )
ልቤ ባንቻ ሲነድ የሚያጠፋው ጠፍቶ
ፍሙን ተሸክሞ ቢከተልሽ ከቶ
ዞረሽ ባታዪኝም ላ'ንቺ ደልቶሽ ሞልቶ
ዛሬም እወድሻለሁ ክፋትሸም ቀርቶ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ልቤ ባንቻ ሲነድ የሚያጠፋው ጠፍቶ
ፍሙን ተሸክሞ ቢከተልሽ ከቶ
ዞረሽ ባታዪኝም ላ'ንቺ ደልቶሽ ሞልቶ
ዛሬም እወድሻለሁ ክፋትሸም ቀርቶ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
( ገና እንዳየኋት )
አይኗ ከአየኔ ሲገጣጠም
ልቤም እያለ ሄድ ቆም
ሰላም ሰላት በሰንት አሳር
እሷም ለካ ፈርታ ነበር
አወይ ፣
ሁለት ፈሪ ተገናኝቶ
ቤት ሊገባ ቤት ተወጥቶ ።
😃😃😃
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
አይኗ ከአየኔ ሲገጣጠም
ልቤም እያለ ሄድ ቆም
ሰላም ሰላት በሰንት አሳር
እሷም ለካ ፈርታ ነበር
አወይ ፣
ሁለት ፈሪ ተገናኝቶ
ቤት ሊገባ ቤት ተወጥቶ ።
😃😃😃
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
👍9
ስቃይሽ ስቃዬ ህመምሽ ህመሜ
ለዚህም እኮ ነው ሁሌ አንቺን ማለሜ እልሻለሁ እኔ አሁንም አለሜ
ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺ ነሽ ሰላሜ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሜ
ሰላምሽ ሲበዛ ይበዛል ሰላሜ
ኢትዮጵያዬ ( እምዬ )
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ለዚህም እኮ ነው ሁሌ አንቺን ማለሜ እልሻለሁ እኔ አሁንም አለሜ
ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺ ነሽ ሰላሜ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሜ
ሰላምሽ ሲበዛ ይበዛል ሰላሜ
ኢትዮጵያዬ ( እምዬ )
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
👍8
ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።
መልካም የደመራ በዓል 🙏🙏🙏
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
መልካም የደመራ በዓል 🙏🙏🙏
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
👍2
( ይመችሽ )
መሄድሽ ነው በቃ ምንገዱ ይቅናሽ
የእኔን ሰቃይ ተዪው አንቺን አይክፋሽ
አንቺን ሲዓጣም ቢሆን ልቤ መታመሙ
ይመችሽ ብያለሁ እሰከ ዘላለሙ
ሰው በፍቅር ወድቆ እንደዚህ ሲረታ
መርሳት አይከብድም ወይ?
ለአንድ ጊዜ ለአንድ አፍታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
መሄድሽ ነው በቃ ምንገዱ ይቅናሽ
የእኔን ሰቃይ ተዪው አንቺን አይክፋሽ
አንቺን ሲዓጣም ቢሆን ልቤ መታመሙ
ይመችሽ ብያለሁ እሰከ ዘላለሙ
ሰው በፍቅር ወድቆ እንደዚህ ሲረታ
መርሳት አይከብድም ወይ?
ለአንድ ጊዜ ለአንድ አፍታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
❤5
ሰዓሊው በጥበብ ስሎ ቢያሰቀምጣት
ገጣሚው በስንኝ ውብ አርጎ ቢሰራት
ደራሲው በተውኔት ከቶ ደረደራት
እሺ እኔ ፣
በዬትኛው ቃላት ምን ብዬ ልግለፃት
ቁንጅናሽን አልል ሰዓሊው ስሎታል
አመልሽን አልል ደራሲው ደርሶታል
ሌላውንም አልል ገጣሚው ገጥሞታል
ደግሞ በሌላኛው የኔ በምለው ቃል
ሁሉም ሰው በሙላ፣
እኔ እኔ እያለ ተሞካሽቶበታል ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
ገጣሚው በስንኝ ውብ አርጎ ቢሰራት
ደራሲው በተውኔት ከቶ ደረደራት
እሺ እኔ ፣
በዬትኛው ቃላት ምን ብዬ ልግለፃት
ቁንጅናሽን አልል ሰዓሊው ስሎታል
አመልሽን አልል ደራሲው ደርሶታል
ሌላውንም አልል ገጣሚው ገጥሞታል
ደግሞ በሌላኛው የኔ በምለው ቃል
ሁሉም ሰው በሙላ፣
እኔ እኔ እያለ ተሞካሽቶበታል ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
👍7👏4
👍11
አንችዬ
ከራማሽ ይወዳል እጣንና ከርቤ
በፈገግታሽ ማማር መጣሁኝ ተስቤ
ሁሉንም ዘርዝሬ ሀሳቤን ብነግርሽ
አይገባሽም እንጂ፣
ማርያምን ማርያምን ትናፍቂኛለሽ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21)
ከራማሽ ይወዳል እጣንና ከርቤ
በፈገግታሽ ማማር መጣሁኝ ተስቤ
ሁሉንም ዘርዝሬ ሀሳቤን ብነግርሽ
አይገባሽም እንጂ፣
ማርያምን ማርያምን ትናፍቂኛለሽ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21)
👍13
ባክህ ስማን አንተ
እስከ መቼ ስቃይ እስከ መቼ በደል
ይሞላል ስንለው እያደረ መጉደል
ፀሃይ ስንጠብቅ ሲመጣ ጨለማ
በ'ንደዚህ ሁኔታ ሀገር እንዴት ትልማ
ችግር አለመፍታት ካረገ ዝነኛ
አለን እኛም አለን ፣
ፍትህ ሲናፍቀን እየጠፋ ዳኛ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
እስከ መቼ ስቃይ እስከ መቼ በደል
ይሞላል ስንለው እያደረ መጉደል
ፀሃይ ስንጠብቅ ሲመጣ ጨለማ
በ'ንደዚህ ሁኔታ ሀገር እንዴት ትልማ
ችግር አለመፍታት ካረገ ዝነኛ
አለን እኛም አለን ፣
ፍትህ ሲናፍቀን እየጠፋ ዳኛ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
👍11
እውነት ............
ፍቅር ሳይገባቸው ቢቀኙ ቢያወሩ
ድስት ቢቀያየር ነውና ነገሩ
ያለውን ሲይዝ ነው የሰው ትልቅ ክብሩ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
ፍቅር ሳይገባቸው ቢቀኙ ቢያወሩ
ድስት ቢቀያየር ነውና ነገሩ
ያለውን ሲይዝ ነው የሰው ትልቅ ክብሩ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
👍11
አንቺ እያለሽ
አብረን ስንጫወት ወሎ ስናወጋ
ቤቱን ደስታ ውጦት በር ሳይዘጋ
ያሳለፍነው ቀናት ሁሉም ትዝ ሲለኝ
ትዝታ ናፍቆትሽ እንዳልሆንኩ አረገኝ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21)
አብረን ስንጫወት ወሎ ስናወጋ
ቤቱን ደስታ ውጦት በር ሳይዘጋ
ያሳለፍነው ቀናት ሁሉም ትዝ ሲለኝ
ትዝታ ናፍቆትሽ እንዳልሆንኩ አረገኝ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21)
❤12👍1
ምኞት ቢከለከል ቢሆንም ኩነኔ
ልቤ ስላሰበሽ እንዳየሁሽ ያኔ
ደስታ ስለዋጠው ሙሉ ሰውነቴ
ብዬ ተማፀንኩኝ ፣
ምን አለ ባረጋት አጋር ለህይወቴ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
ልቤ ስላሰበሽ እንዳየሁሽ ያኔ
ደስታ ስለዋጠው ሙሉ ሰውነቴ
ብዬ ተማፀንኩኝ ፣
ምን አለ ባረጋት አጋር ለህይወቴ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
👍14
// ተዋት //
ፍፁም አትሆንም አታስፈልገኝም
እንዲህ ስላለቺኝ አልቀየማትም
ከቶ የኔ ሽንገላ ምንም አይመስላትም
ተዋት ትሂድ ተዋት አልማፀናትም
ድሮም ይታወቃል ፣
አህያ ግርድ እንጂ ማርኮ አይጥማትም ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21)
ፍፁም አትሆንም አታስፈልገኝም
እንዲህ ስላለቺኝ አልቀየማትም
ከቶ የኔ ሽንገላ ምንም አይመስላትም
ተዋት ትሂድ ተዋት አልማፀናትም
ድሮም ይታወቃል ፣
አህያ ግርድ እንጂ ማርኮ አይጥማትም ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21)
👍11
🙏 እናቴ 🙏
ምልጃሽ የማያሳፍር አንገትን የማያስደፋ
ርህራሄሽ ድንቅ ነው ከሁሉ ነገር የሰፋ
ለኔ ከእኔ በለይ የለፋሽ አንቺ ነሽ እመቤቴ
ሁል ጊዜም ቅደሚልኝ በመንገድ በህይወቴ ።
🙏🙏🙏🙏🙏
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
ምልጃሽ የማያሳፍር አንገትን የማያስደፋ
ርህራሄሽ ድንቅ ነው ከሁሉ ነገር የሰፋ
ለኔ ከእኔ በለይ የለፋሽ አንቺ ነሽ እመቤቴ
ሁል ጊዜም ቅደሚልኝ በመንገድ በህይወቴ ።
🙏🙏🙏🙏🙏
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
👍8
ትናፍቀኛለች
በቀንና ሌሊት በሰዓት መካከል
እሷን የመናፈቅ አለኝ ክፉ አመል
አላወጣት ነገር ከሃሳቤ ገብታ
ደም ዝውውሬ ናት የልቤ ትርታ
ገና እንደመጣች ከፊቴ እንቆመች
መሄዷን አስቤ ትናፍቀኛለች ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
በቀንና ሌሊት በሰዓት መካከል
እሷን የመናፈቅ አለኝ ክፉ አመል
አላወጣት ነገር ከሃሳቤ ገብታ
ደም ዝውውሬ ናት የልቤ ትርታ
ገና እንደመጣች ከፊቴ እንቆመች
መሄዷን አስቤ ትናፍቀኛለች ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
👍9
Forwarded from Sanyii Guddataa (Sanyii Guddataa)
Bu'aan qormaata barattoota 12ffaa Ifoome.
Barattoonni qabxii isaanii karaa marsareetii https://eaes.edu.et/ yookiin
6484 irratti halkan sa'aatii 5:30 booddee, lakkoofsa registration isaanii galchuun beekuu ni dandeessu. Carraa gaarii
#Warra hindhageenye dhageessisaa. @segnigudeta
Barattoonni qabxii isaanii karaa marsareetii https://eaes.edu.et/ yookiin
6484 irratti halkan sa'aatii 5:30 booddee, lakkoofsa registration isaanii galchuun beekuu ni dandeessu. Carraa gaarii
#Warra hindhageenye dhageessisaa. @segnigudeta
[ ተዋት ባክህ ልጄ ]
አለ እስከ ዛሬ ፈዞና ደንዝዞ
አያዋጣምና የመንገዷ ጉዞ
አይወጋህ እሾኳ አይጨቅጭቅህ መርፌ
ተዋት አትመልከት ተደበቅ ተቅፌ
ደብቄ ላኑርህ ሸሽጌህ በጉያ
እንዳትመካባት፣
አለም ኮንትራት ናት ጊዚያዊ መኖሪያ ።
ፍቄ ግርማ
Join
👇
( http://t.me/fikee21 )
አለ እስከ ዛሬ ፈዞና ደንዝዞ
አያዋጣምና የመንገዷ ጉዞ
አይወጋህ እሾኳ አይጨቅጭቅህ መርፌ
ተዋት አትመልከት ተደበቅ ተቅፌ
ደብቄ ላኑርህ ሸሽጌህ በጉያ
እንዳትመካባት፣
አለም ኮንትራት ናት ጊዚያዊ መኖሪያ ።
ፍቄ ግርማ
Join
👇
( http://t.me/fikee21 )
👍7
[ ናፍቀሺኛል አበባዬ ]
እንደምነሽ አንቺ ለውሎሽ ላዳሩ
ከተለየን ወዲህ ገደለኝ ሽብሩ
እያንሰላሰልኩኝ ትዝታ ከናፍቆት
ወሎ አዳሬ ሆኗል ፣
አንቺን ሳስብ ወዬ አንቺን ሳልም ማንጋት
እናማ የኔ አለም የህይወቴ መብራት
መኖሬንም እረሳለሁ አንቺን ሳስብ ድንገት
አበባዬ የቤቴ ጌጥ
በመሄድሽ ስደናገጥ
ልቤ ደግሞ ተስፋ ሲቆርጥ
አለሁኝ እስከ ዛሬ ፣
በፍቅርሽ መዓበል ስዋጥ
ግን ለሁሉም የኔ ቆንጆ ፣
በሄድሽበት ባለሺበት ቦታ
ተመኘሁኝ ሰላም ፍቅር ደስታ ።
ፍቄ ግርማ
join
👇
( http://t.me/fikee21 )
እንደምነሽ አንቺ ለውሎሽ ላዳሩ
ከተለየን ወዲህ ገደለኝ ሽብሩ
እያንሰላሰልኩኝ ትዝታ ከናፍቆት
ወሎ አዳሬ ሆኗል ፣
አንቺን ሳስብ ወዬ አንቺን ሳልም ማንጋት
እናማ የኔ አለም የህይወቴ መብራት
መኖሬንም እረሳለሁ አንቺን ሳስብ ድንገት
አበባዬ የቤቴ ጌጥ
በመሄድሽ ስደናገጥ
ልቤ ደግሞ ተስፋ ሲቆርጥ
አለሁኝ እስከ ዛሬ ፣
በፍቅርሽ መዓበል ስዋጥ
ግን ለሁሉም የኔ ቆንጆ ፣
በሄድሽበት ባለሺበት ቦታ
ተመኘሁኝ ሰላም ፍቅር ደስታ ።
ፍቄ ግርማ
join
👇
( http://t.me/fikee21 )
👍8❤3