ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ጠላታችን ቢጠብቀን ተሰልፎ
ሰይፍ እሳቱን ጠላልፎ
ቢጀግንም .....
ቢሆን እንኳን የእሳት ላንቃ
አንተኛም ለደቂቃ ።
ቢያሰቃየን በዚህ አለም
ሳንረታው ዞር አንልም
ሳንወጣ ተራራው ለይ
ተሰፋ አንቆርጥም በዚች ስቃይ
ተያይዘን ሳንዘምር
የጌታን ክብር ሳንናገር፧
ሳንቀመጥ ከላይ ወጥተን
አይጥለንም ጠላታችን ።
✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ጠላታችን ቢጠብቀን ተሰልፎ
ሰይፍ እሳቱን ጠላልፎ
ቢጀግንም .....
ቢሆን እንኳን የእሳት ላንቃ
አንተኛም ለደቂቃ ።
ቢያሰቃየን በዚህ አለም
ሳንረታው ዞር አንልም
ሳንወጣ ተራራው ለይ
ተሰፋ አንቆርጥም በዚች ስቃይ
ተያይዘን ሳንዘምር
የጌታን ክብር ሳንናገር፧
ሳንቀመጥ ከላይ ወጥተን
አይጥለንም ጠላታችን ።
✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ብዙ ግዜ እድል አምሮባትና ተሽሞንሙና አትመጣም ይልቁንም ብዙ የሚሸፍኗት ነገሮች እንደ አጃቢ ሆነው ይከተሏታል እንጂ ሰለዚህ እድላችንን በጥንቃቄ እንመልከት ።
ምክኒያቱም ደግሞ......
ችግር + ችግር = እድል ( opportunity ) ሰለሆነ ።
መልካም ቅዳሜ ተመኘሁ !
.........✍
t.me/fikee21
ምክኒያቱም ደግሞ......
ችግር + ችግር = እድል ( opportunity ) ሰለሆነ ።
መልካም ቅዳሜ ተመኘሁ !
.........✍
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ለኔ ብሎ ጌታ
ተከሰሰ ጌታ
ተገረፈ ጌታ
ተሰቀለ ጌታ
ሞቴን ድል ሊያደርገው......
በሀሞት በከርቤ ጥሙን የቆረጠ
እኔን ለማዳን ሲል ዝምታ መረጠ ።
አለም ጭካኔዋ ፍጡር ታነግሳለች
እሄው ዛሬም ድረስ .....
በርባን በርባን እንጂ ...
ኢየሱስ ክርስቶስ አድነኝ ትታለች ።
ልዑል እግዚአብሔር ተመሰገን 🙏
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ለኔ ብሎ ጌታ
ተከሰሰ ጌታ
ተገረፈ ጌታ
ተሰቀለ ጌታ
ሞቴን ድል ሊያደርገው......
በሀሞት በከርቤ ጥሙን የቆረጠ
እኔን ለማዳን ሲል ዝምታ መረጠ ።
አለም ጭካኔዋ ፍጡር ታነግሳለች
እሄው ዛሬም ድረስ .....
በርባን በርባን እንጂ ...
ኢየሱስ ክርስቶስ አድነኝ ትታለች ።
ልዑል እግዚአብሔር ተመሰገን 🙏
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ሆኜ ነበር ተራ ምንም
ጎስቋላ ሰው የማልጠቅም
ምህረት የምሻ ...
መዳን የምጠማ
አይኔን አውሮብኝ ...
የሲኦል ጨለማ
እቅበዘበዝ ነበር ...
ግና አፈቀረኝ
አብልጦ ወደደኝ
በክብር ለይ ክብር
በፍቅር ለይ ፍቅር
እየደረበልኝ ...
መዳኔን ሊያወጀው ...
በመሰቀል ለይ ሆኖ ፣
ጌታ ተሰቀለ
እርቃኑን አባቴ ቀራኒዮ ዋለ ።
ሞቴን በሞቱ ድል አደረገው
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ሆኜ ነበር ተራ ምንም
ጎስቋላ ሰው የማልጠቅም
ምህረት የምሻ ...
መዳን የምጠማ
አይኔን አውሮብኝ ...
የሲኦል ጨለማ
እቅበዘበዝ ነበር ...
ግና አፈቀረኝ
አብልጦ ወደደኝ
በክብር ለይ ክብር
በፍቅር ለይ ፍቅር
እየደረበልኝ ...
መዳኔን ሊያወጀው ...
በመሰቀል ለይ ሆኖ ፣
ጌታ ተሰቀለ
እርቃኑን አባቴ ቀራኒዮ ዋለ ።
ሞቴን በሞቱ ድል አደረገው
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ተጨነቀ ጌታ የዓለሙ ንጉስ
በመስቀል ለይ ዋለ ...
ኃጢያት ሊደመስስ
የእኔን መራቆት .....
እርሱ ሊሸፍነው
ተራቆተ ጌታ ቀራኒዮ አየነው ።
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እኔን ለማዳን ሰላደረክልኝ ሁሉ ተመስገን 🙏🙏🙏
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ተጨነቀ ጌታ የዓለሙ ንጉስ
በመስቀል ለይ ዋለ ...
ኃጢያት ሊደመስስ
የእኔን መራቆት .....
እርሱ ሊሸፍነው
ተራቆተ ጌታ ቀራኒዮ አየነው ።
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እኔን ለማዳን ሰላደረክልኝ ሁሉ ተመስገን 🙏🙏🙏
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
እናቴ
መጠጊያዬ መሸሸጊያ
የችግሬ መሻገሪያ
አንቺን ሳጣ ይከፋኛል
እናት አለም ናፈቀሺኛል
እሄው ዛሬ ፣
ካንቺ ዘንዳ አልገኝም
ወፍ አይደለሁ እኔ አልበርም
አለመጣሁም ቀረሁ በሩቅ
በስው ሀገር ፣
የእናት ማጀት ወይ ሲናፈቅ ።
ስሚኝ እማ .....
እኔ ልጅሽ ፈገግታሽ ነው የሚርበኝ
ደስታሽ ሁሌ እንደ ውሃ የሚጠማኝ
እኔ ነኝ እኔ ልጅሽ
ዘላለም ነው የምወድሽ ።
ኑሪልኝ የእኔ እናት ❤️
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
እናቴ
መጠጊያዬ መሸሸጊያ
የችግሬ መሻገሪያ
አንቺን ሳጣ ይከፋኛል
እናት አለም ናፈቀሺኛል
እሄው ዛሬ ፣
ካንቺ ዘንዳ አልገኝም
ወፍ አይደለሁ እኔ አልበርም
አለመጣሁም ቀረሁ በሩቅ
በስው ሀገር ፣
የእናት ማጀት ወይ ሲናፈቅ ።
ስሚኝ እማ .....
እኔ ልጅሽ ፈገግታሽ ነው የሚርበኝ
ደስታሽ ሁሌ እንደ ውሃ የሚጠማኝ
እኔ ነኝ እኔ ልጅሽ
ዘላለም ነው የምወድሽ ።
ኑሪልኝ የእኔ እናት ❤️
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ
ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ተሸነፍኩኝ እጅ ሰጠሁ
ተርበተበትኩ ድፍረት አጣሁ
ነበርኩ እኔስ ......
በጣም ድብቅ የማልገኝ
እሄው ዛሬ .....
ልቤን ወስዳ ማረከችኝ
አስገባችኝ ከእጇ መዳፍ
አሰገረመኝ !
ድምፅ የለውም ፍቅር ሲጠልፍ ?
......✍
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ተሸነፍኩኝ እጅ ሰጠሁ
ተርበተበትኩ ድፍረት አጣሁ
ነበርኩ እኔስ ......
በጣም ድብቅ የማልገኝ
እሄው ዛሬ .....
ልቤን ወስዳ ማረከችኝ
አስገባችኝ ከእጇ መዳፍ
አሰገረመኝ !
ድምፅ የለውም ፍቅር ሲጠልፍ ?
......✍
t.me/fikee21
👍6
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ሳጣሽ ከፋኝ
በመንገዱ በጎዳናው
በትርምስ ሰው በሞላው
ብቻዬን ነው የምሄደው
ተገረምኩኝ ......
አላፊ አግዳሚው ሁሉ
ተያይዘው እየሄዱ ይስቃሉ
እኔን ደግሞ ......
ብርድ ፀሀይ .....
ሀሩር ቁሩ ተፈራርቆ
ያሰቀኛል እርሱም ስቆ
ቢሆንም ግን ......
ዛሬ አልቻልኩም
ብታዪ እኮ ...
ውጪው ደምቋል
ቤቱ ሁሉ ጫጫታ ነው ...
ሰው ሙሉ ይሳሳቃል
ይጫወታል
ደስታ ሞልቷል
ታዳ እኔ ......
ብቸኛው ሰው ምን ተሻለኝ ?
አልዋሽሽም .....
ዛሬ ሳጣሽ በጣም ከፋኝ ።
ለአንቺ ነው ሄዋኔ ደርሶሻል !
..........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ሳጣሽ ከፋኝ
በመንገዱ በጎዳናው
በትርምስ ሰው በሞላው
ብቻዬን ነው የምሄደው
ተገረምኩኝ ......
አላፊ አግዳሚው ሁሉ
ተያይዘው እየሄዱ ይስቃሉ
እኔን ደግሞ ......
ብርድ ፀሀይ .....
ሀሩር ቁሩ ተፈራርቆ
ያሰቀኛል እርሱም ስቆ
ቢሆንም ግን ......
ዛሬ አልቻልኩም
ብታዪ እኮ ...
ውጪው ደምቋል
ቤቱ ሁሉ ጫጫታ ነው ...
ሰው ሙሉ ይሳሳቃል
ይጫወታል
ደስታ ሞልቷል
ታዳ እኔ ......
ብቸኛው ሰው ምን ተሻለኝ ?
አልዋሽሽም .....
ዛሬ ሳጣሽ በጣም ከፋኝ ።
ለአንቺ ነው ሄዋኔ ደርሶሻል !
..........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
❤2👍1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
በቀለ & ደበበች
ክፍል አንድ /1/
በቀለ .......
እየከዳሽ ተስፋ አትስጪኝ
እኔ አልመጣም አጠብቂኝ
ተስፋ ቆርጧል ልቤም አንዴ
ተወት አርጊኝ ተይ መውደዴ
ደበበች.......
አውቃለሁ በድያለሁ
ለጥፋቴ እክሳለሁ
ዘላለሜን ከሚከፋኝ
ሁሉን ትተህ ይቅር በለኝ ?
በቀለ .........
ይቅርታስ የእግዜር ነው ...
የሰው አይጠቅምሽም
እርሱ ከታረቀሽ ሌላውስ አይገድም
ደበበች .....
አፈሸቃሪ አስከፍቶ .....
መች ይኖራል እረፍት
እባክህን ወዴ ......?
ይቅር በለኝና በማግስቱ እንሙት
በቀለ .......
በማይሆነው መጣሽ....
አንጀቴን ለመብላት ብለሽ በድያለሁ
እኔም ነቃሁብሽ ....
ላለመሞት ብዬ ይቅር ብዬሻለሁ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
በቀለ & ደበበች
ክፍል አንድ /1/
በቀለ .......
እየከዳሽ ተስፋ አትስጪኝ
እኔ አልመጣም አጠብቂኝ
ተስፋ ቆርጧል ልቤም አንዴ
ተወት አርጊኝ ተይ መውደዴ
ደበበች.......
አውቃለሁ በድያለሁ
ለጥፋቴ እክሳለሁ
ዘላለሜን ከሚከፋኝ
ሁሉን ትተህ ይቅር በለኝ ?
በቀለ .........
ይቅርታስ የእግዜር ነው ...
የሰው አይጠቅምሽም
እርሱ ከታረቀሽ ሌላውስ አይገድም
ደበበች .....
አፈሸቃሪ አስከፍቶ .....
መች ይኖራል እረፍት
እባክህን ወዴ ......?
ይቅር በለኝና በማግስቱ እንሙት
በቀለ .......
በማይሆነው መጣሽ....
አንጀቴን ለመብላት ብለሽ በድያለሁ
እኔም ነቃሁብሽ ....
ላለመሞት ብዬ ይቅር ብዬሻለሁ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
❤1👍1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
በቀለ & ደበበች
ክፍል ሁለት /2/
ደበበች..........
ዛሬስ ከፋኝ እኔ አልቻልኩም
መሞቴ ነው አላደርኩም
አወይ ጉዴ ለመደብኝ ....
ሁል ግዜ ማልቀስ ማልቀስ
ለካ እንዲህ ነው ናፍቆት ሲብስ
በቀለ ..........
አይዞሽ. ....አይዞሽ
ተይ አይክፋሽ
የሰው ሀገር አስሮኝ እንጂ
ካንቺ ርቄ መች ሊደላኝ አትፍረጂ
ደበበች ...........
ቢሆንም ግን ......
ጭር አለብኝ ቀዬ ቤቱ
ምንም ሆንኩኝ.....
ለብቻዬ ምንም ከንቱ
በቀለ ..............
እስኪ ቻዪው በትዝታ አትገፊ
ሁሉን ቻዪ አትከፊ
ደበበች.......
እሰከ መቼ አንተስ እንዲህ
ዘመድ ናፍቆህ እኔን ትተህ
እሰከ መቼ ?
እቀናለሁ ........
ባልና ሚስት ሲጫወቱ
ፈጥነህ ናልኝ ......
ሰው ለሰው ነው መድሃኒቱ ።
እሺ ❤️ እመጣለሁ
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
በቀለ & ደበበች
ክፍል ሁለት /2/
ደበበች..........
ዛሬስ ከፋኝ እኔ አልቻልኩም
መሞቴ ነው አላደርኩም
አወይ ጉዴ ለመደብኝ ....
ሁል ግዜ ማልቀስ ማልቀስ
ለካ እንዲህ ነው ናፍቆት ሲብስ
በቀለ ..........
አይዞሽ. ....አይዞሽ
ተይ አይክፋሽ
የሰው ሀገር አስሮኝ እንጂ
ካንቺ ርቄ መች ሊደላኝ አትፍረጂ
ደበበች ...........
ቢሆንም ግን ......
ጭር አለብኝ ቀዬ ቤቱ
ምንም ሆንኩኝ.....
ለብቻዬ ምንም ከንቱ
በቀለ ..............
እስኪ ቻዪው በትዝታ አትገፊ
ሁሉን ቻዪ አትከፊ
ደበበች.......
እሰከ መቼ አንተስ እንዲህ
ዘመድ ናፍቆህ እኔን ትተህ
እሰከ መቼ ?
እቀናለሁ ........
ባልና ሚስት ሲጫወቱ
ፈጥነህ ናልኝ ......
ሰው ለሰው ነው መድሃኒቱ ።
እሺ ❤️ እመጣለሁ
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ብቻ ይመስለኛል.......
ልክ ለዛሬ አጥቢያ ...
አየሁሽ በህልሜ
ሽር ጉድ ስትዪ ....
ልትሆኝ ዘላለሜ
አየሁሽ መልሼ ....
እልል ሲባልልሽ አለምሽን ስትቀጭ
ልትባይ ግራ ጎን .....
ልትሆኚኝ ውሃ አጣጭ
ግን በማሃላችን .....
ምን አለ መሰለሽ.....?
እኔ እሄ ሁሉ ቢሆን አይከፋኝም
ግና....ግና ውዴ...
ዘመኑ ነው መሰል ...
ሌሊት ያዩት ሁሉ ጣዋት አይገኝም ።
.........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ብቻ ይመስለኛል.......
ልክ ለዛሬ አጥቢያ ...
አየሁሽ በህልሜ
ሽር ጉድ ስትዪ ....
ልትሆኝ ዘላለሜ
አየሁሽ መልሼ ....
እልል ሲባልልሽ አለምሽን ስትቀጭ
ልትባይ ግራ ጎን .....
ልትሆኚኝ ውሃ አጣጭ
ግን በማሃላችን .....
ምን አለ መሰለሽ.....?
እኔ እሄ ሁሉ ቢሆን አይከፋኝም
ግና....ግና ውዴ...
ዘመኑ ነው መሰል ...
ሌሊት ያዩት ሁሉ ጣዋት አይገኝም ።
.........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
የቅብብል ግጥም ክፍል /3/
በቀለ & ደበበች
በቀለ ..........
አበረረኝ ናፍቆት ሆኖ እንዳ'ሞራ
ጋራ ሸንተረሩን በረሃ ስይፈራ
ልቤም ገራገሩ .....
መጣ ገሰገሰ ካንቺ ዘንዳ ሊያድር
ሊያወጋ ለብቻ የከረመ ፍቅር
ደበበች .........
በሆነልኝ ነብር .....
ከጎኔ ቁጭ ብለህ ቃልህን ብሰማ
ባቀፍኩህ ላ'ንድ አፍታ ......
ባግራሞት ባየችን ፀሃይቷ ቆማ
ምን ይሆን ነበረ ......
በቀለ ..........
አምናለሁ ይሆናል .......
የፀና ነው ፍቅሬ
ፀልዪልኝ ብቻ ....
በሰላም በጤና ልግባ ከሀገሬ
ደበበች ..........
ኧረ እፀልያለሁ
እጣን ጦፍ ዘቢቡን እሳልልሃለሁ
እንቅፋት አይምታህ .......
አንተ የኔ ስስት
አስብበት ብቻ እንዳይገለኝ ናፍቆት
በቀለ...........
አሁን አሁን በቅርብ ቀን
ይታየኛል ስንደክም .....
የደስታ ሳቅ ስቀን ስቀን
በናፍቆታችን ተቃቅፈን
ይታየኛል ......
ስንጫረስ ተሳስመን
ደበበች ........
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ያ ቀን ግን መቼ ነው ........?
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
የቅብብል ግጥም ክፍል /3/
በቀለ & ደበበች
በቀለ ..........
አበረረኝ ናፍቆት ሆኖ እንዳ'ሞራ
ጋራ ሸንተረሩን በረሃ ስይፈራ
ልቤም ገራገሩ .....
መጣ ገሰገሰ ካንቺ ዘንዳ ሊያድር
ሊያወጋ ለብቻ የከረመ ፍቅር
ደበበች .........
በሆነልኝ ነብር .....
ከጎኔ ቁጭ ብለህ ቃልህን ብሰማ
ባቀፍኩህ ላ'ንድ አፍታ ......
ባግራሞት ባየችን ፀሃይቷ ቆማ
ምን ይሆን ነበረ ......
በቀለ ..........
አምናለሁ ይሆናል .......
የፀና ነው ፍቅሬ
ፀልዪልኝ ብቻ ....
በሰላም በጤና ልግባ ከሀገሬ
ደበበች ..........
ኧረ እፀልያለሁ
እጣን ጦፍ ዘቢቡን እሳልልሃለሁ
እንቅፋት አይምታህ .......
አንተ የኔ ስስት
አስብበት ብቻ እንዳይገለኝ ናፍቆት
በቀለ...........
አሁን አሁን በቅርብ ቀን
ይታየኛል ስንደክም .....
የደስታ ሳቅ ስቀን ስቀን
በናፍቆታችን ተቃቅፈን
ይታየኛል ......
ስንጫረስ ተሳስመን
ደበበች ........
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ያ ቀን ግን መቼ ነው ........?
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
እግዚአብሔር ሁሉንም አጋጣሚዎች እርሱ በወደደው መንገድ ማስኬድ ይቻለዋል ።
በሰዎች ድካም ሊደረግ የማይቻለው ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ግን ይቻለዋል ።
የሰዎች ጥበብ ሊወጣው ያልቻለውንም የልዑል እግዚአብሔር ጥበብ ይቻለዋል ።
ለእኛ እጅግ በጣም አስቸጋሪ መስሎ የሚታየን ችግር በእግዚአብሔር ዘንድ ብዙ መፍትሔዎች አሉት ።
ሰለዚህ አይዞህ/ሽ እግዚአብሔር ከችግሮችህ/ሸ በላይ ያደርግሃል/ሻል ።
................✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
እግዚአብሔር ሁሉንም አጋጣሚዎች እርሱ በወደደው መንገድ ማስኬድ ይቻለዋል ።
በሰዎች ድካም ሊደረግ የማይቻለው ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ግን ይቻለዋል ።
የሰዎች ጥበብ ሊወጣው ያልቻለውንም የልዑል እግዚአብሔር ጥበብ ይቻለዋል ።
ለእኛ እጅግ በጣም አስቸጋሪ መስሎ የሚታየን ችግር በእግዚአብሔር ዘንድ ብዙ መፍትሔዎች አሉት ።
ሰለዚህ አይዞህ/ሽ እግዚአብሔር ከችግሮችህ/ሸ በላይ ያደርግሃል/ሻል ።
................✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ይታይሽ ሀገሬ
ማንነት ጠፍቷቸው.....
ሲገዛቸው አለም
እንዲህ ነው አንዳንዴ....
ጠባቦች ሲባሉ መሙላት አይመኙም ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ይታይሽ ሀገሬ
ማንነት ጠፍቷቸው.....
ሲገዛቸው አለም
እንዲህ ነው አንዳንዴ....
ጠባቦች ሲባሉ መሙላት አይመኙም ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
እኔ ልቅደም እኔ ልብለጥ
አንተ ተያዝ እኔ ላምልጥ
ከንቱ መሆን .....
በሰው ልፋት ሰርክ መቅበጥ
እሄ አጉል አለሁ አለሁ ....
ሰው ይጥላል ከጥልቅ ማጥ ።
ሰለዚህ እንጠንቀቅ🙏
........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
እኔ ልቅደም እኔ ልብለጥ
አንተ ተያዝ እኔ ላምልጥ
ከንቱ መሆን .....
በሰው ልፋት ሰርክ መቅበጥ
እሄ አጉል አለሁ አለሁ ....
ሰው ይጥላል ከጥልቅ ማጥ ።
ሰለዚህ እንጠንቀቅ🙏
........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5❤1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ስሚማ ልንገርሽ ፣
ልብ ብለሽ ስሚ ታዘዢ ለባልሽ
እውነት እልሻለሁ ቀና ልብሽ ይኑርሽ
ዝሪበት በልቡ ትዝታና ናፍቆት
ቃልሽ እሺ ያብዛ ሀሳቡን ሙዪለት
ይረገም መዝለልሽ ......
ካየሺው ጋር መቅበጥ
ለምን ........?
እንደዛ ሲሆን ነው.......
ፍቅር የሚጣፍጥ ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ስሚማ ልንገርሽ ፣
ልብ ብለሽ ስሚ ታዘዢ ለባልሽ
እውነት እልሻለሁ ቀና ልብሽ ይኑርሽ
ዝሪበት በልቡ ትዝታና ናፍቆት
ቃልሽ እሺ ያብዛ ሀሳቡን ሙዪለት
ይረገም መዝለልሽ ......
ካየሺው ጋር መቅበጥ
ለምን ........?
እንደዛ ሲሆን ነው.......
ፍቅር የሚጣፍጥ ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
አንቺዬዋ ወዴ ........
ልጅ መውለድ አሁን ነው
ለምን ........?
ሲባል ሰምቻለሁ .........
ፍቅርና ገንፎ ትኩስ ትኩሱን ነው
እድሜም ቆሞ አይጠብቅ
በደቂቃ ሰዓት ወደ ሞት መንፈፏቀቅ
ስለሆነ ቅሉ .......
በዋዛ ፈዛዛ እድሜን ከምንፈጀው
እውነት እልሻለሁ .......
መውለድማ አሁነው
እናም .......
በቅጡ አዳምጪኝ
የምልሺን ስሚኝ
እድል አንዲቷ ነች ካለፈች አትገኝ
ስለዚህ እንውለድ ...
ልጄም ቅር አይበለው
በስርጌ ቀን ይገኝ ።
............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
አንቺዬዋ ወዴ ........
ልጅ መውለድ አሁን ነው
ለምን ........?
ሲባል ሰምቻለሁ .........
ፍቅርና ገንፎ ትኩስ ትኩሱን ነው
እድሜም ቆሞ አይጠብቅ
በደቂቃ ሰዓት ወደ ሞት መንፈፏቀቅ
ስለሆነ ቅሉ .......
በዋዛ ፈዛዛ እድሜን ከምንፈጀው
እውነት እልሻለሁ .......
መውለድማ አሁነው
እናም .......
በቅጡ አዳምጪኝ
የምልሺን ስሚኝ
እድል አንዲቷ ነች ካለፈች አትገኝ
ስለዚህ እንውለድ ...
ልጄም ቅር አይበለው
በስርጌ ቀን ይገኝ ።
............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍3❤1👎1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ይገርማል !
አንዳንዴ እያሉም መረሳት አለ ለካ
ከነ ምንም ትዝ አለመባል ጉድ ነው
ብቻ ይሁን መሰረቴን ፈጣሪዬን ሰለያዝኩ እግዚአብሔር ይመስገን።
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ይገርማል !
አንዳንዴ እያሉም መረሳት አለ ለካ
ከነ ምንም ትዝ አለመባል ጉድ ነው
ብቻ ይሁን መሰረቴን ፈጣሪዬን ሰለያዝኩ እግዚአብሔር ይመስገን።
t.me/fikee21
👍8
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
ተስፋ
የታማሚ ተስፋው ፣
መዳህኒት አይንቅም
እድናለሁ አንጂ ፣
ሞታለሁ አያውቅም
አንደዛ ሆኖ ነው ፣
እኔም የምደክም
ነጌን ማለቴ እንጂ ፣
ዛሬስ አያስመኝም ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
ተስፋ
የታማሚ ተስፋው ፣
መዳህኒት አይንቅም
እድናለሁ አንጂ ፣
ሞታለሁ አያውቅም
አንደዛ ሆኖ ነው ፣
እኔም የምደክም
ነጌን ማለቴ እንጂ ፣
ዛሬስ አያስመኝም ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6