ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
1.78K subscribers
55 photos
2 videos
1 file
330 links
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።

የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Download Telegram
######
ኤፍሬም ስዩም

ድምፅ አልባ ፊደላት
-------//--------
ፀጉሩን አንጨብርሮ ፂሙን አጎፍሮ
ጥግ ተቀምጦ ለሚታዬኝ ወጣት
ሂድና ታዘዘው ስጠው አንድ ድራፍት
ቅዳለት ደብል ጂን ሀሳቡን ይርሳበት
በፂሙ መጎፈር በፀጉሩ መንጨብረር
ቁጥር ፈታ በሚል በግንባሩ መስመር
ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ነገር ።

እዛም ከጨለማው ብቸኝነት ወጧት
ሲጋራዋን ይዛ ለቆመቺው ወጣት
ሂድና ታዘዛት የሚጠጣ ስጣት
ምጋ በተፋቺው በጭሶቹ ማሃል
ሴትነት ሲበደል እህትነት ሲጣል
==========እናትነት ሲጎል
ይታየኛል ቋንቋ ይታየኛል ፊደል ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍3
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

እኔስ ጠፋሁ ስንት ግዜ
እግዚአብሔር ይመስገን ......
ማለትን የረሳሁ ኃጢያት ነው ደሞዜ ።
ኮበለልኩኝ ተቅበዘበዝኩ
አቤት ጉዴ አንተን ትቼ ሌላ አመለኩ
መነፅሬን ጥዬ ማየት የተሳነኝ
እኔ ነኝ
ስወጣ የሮጥኩኝ መመለስ ከበደኝ
ድንግል ሆይ ደግፊኝ አባቴ ሆይ ማረኝ ።

ማረኝ 🙏
ማረኝ 🙏
ማረኝ 🙏

..........
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍3
እንደ እግዚአብሔር መልካም ፍቃድ ሆኖ እንጂ እንደ እኔ በደለ ቢሆንማ እስከ ዛሬ በጠፋሁም ነበር .....

ልዑል እግዚአብሔር ግን ምህረቱ ሰፊ አኑሮኛል ።
ተመስገን 🙏🙏🙏

t.me/fikee21
👍1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

በሀሰት ሲዘምቱ ሲነሱ ለቁጣ
አንተ ግን ቀይረህ ፣
ለምፃም ስታነፃ ሲቃና ጎባጣ
የፈወስከው ድወይ በጥፊ ሲማታ
አይሁድ ሲሳለቁ ምን አልካቸው ጌታ ?
ሲዘባበቱብህ ምራቅን ሲተፉ
ፈርድን ሲያጎድሉ ከስርዓት ሲያልፉ
እያሉ ሲጮሁ ይሰቀል ይሰቀል
ዝም ስላልካቸው ፣
ተመሰገን አምላኬ .........
ሞቴን ሰለሻርከው በቅዱስ' መስቀል ።

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዘለላም ተመሰገን ።🙏

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍31👎1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

'' አባቴ ''

ወደኩ ስል አነሳሃኝ
ረከስኩ ስል አከበረከኝ
አወጣሃኝ ከእሳት ጉድጎድ
ዐማኑኤል ካንተ ሌላ ማን ሊወደድ ?
ማን ሊመለክ ካንተ በቀር
አሳየህኝ ንፁህ ፍቅር ።
ጠላት አያቀርብም ስምህ የገነነ
አንተን ስጣራ ነው .......
መንገዴ በሙሉ ብርሃን የሆነ
ተንቄ ነበረ ሆኜ ተራ ምንም
አነገስከኝ አንተው አለም እንዲገረም
ጠላት ምክረ ክፉ......./*2/
ከመንገድ ሊያስቀረኝ ተስፋዬን ሲሟጥጥ
አይዞህ በለኝ ጌታ ........
አፈሮ ይመለሳል ሀይልህን ስትገጥ ።

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ተመሰገን 🙏

.............
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍1
ሌትም ቀንም ጠባቂ መላዕክ ስላለኝ አልፈራም

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ተመስገን ።🙏

t.me/fikee21
👍7
አምላኬ ሆይ ሞቴን ወስደህ ሕይወትን
እስራቴን ወስደህ ነፃነቴን የሰጠህኝ
ዛሬም ዘውትርም ስምህ እሰከ ዘላለም
የተመሰገነ ይሁን ። 🙏

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ተመስገን ። 🙏

...........
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
1
➨ በፍቅር ፍርሃት የለም ፣ ፍርሃት ካለም
ፍቅር የለም ማለት ነው ።

➨ ፍቅር ደግሞ የሁሉ ነገር መሰረት ናት
ፍቅር ካለ ሁሉም አለ ።

➨ በፍቅር ተራራውን እንሻገር ያኔ
ረጅሙም ጉዞ ቅርብ ይሆናል ።

➨ በሉ ኑ ! በእውነተኛው ፍቅር ጥልን
እንጣላት ።

➨ የማይፈርስ የዘላለም ቤታችንንም
በእውነተኛዋ ፍቅር ምሰሶዋን እናቁም ።



...............
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍3
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ጥላቻ እየዘራ ለሚያጠፋ ፍቅር
ትውልድ እያጠፋ ለሚበትን ሀገር
ህሊናውን ትቶ ለሚሄድ በከንቱ
አውቆ ለሚክደው ለጠፋው እውነቱ
ያንሰዋል እላለሁ .....
ይህ ሁሉ መከራ ይህ ሁሉ መታወክ
አይበቃም ቅጣቱ .......
ፍጣሪውን ትቶ ፍጡርን ለሚያመልክ ።

..........
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

የተናቀውን የሚያነሳ
የፈጠረውን የማይረሳ
ታማኝ ሁሌ ለገባው ቃል
እርሱን እዞ ማን ይወድቃል
የእውነት ምርኩዝ መደገፊያ
የመንገዴ ድልድይ ነው መሻገሪያ ።
ለችግሬ መፍቻ ቁልፉ .....
ስለሆነ ልዑል ጌታ ዐማኑኤል
ተመስገን ነው .......
እርሱን እዤ ምን ያቅተኛል ።

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ተመስገን ። 🙏

..........
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍3
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ሲዘባበቱብህ አይሁዳን ሲያሾፉ
ወደ ኃላ አስረው ጀርባህን ሲገርፉ
አስረው ሲጎትቱህ
በመስቀል ሲሰቅሉህ
ተዓምርን አይተው ቃልህን የሰሙ
ይሰቀል ሲባል ግን ለበርባን ሲቆሙ
እሾክ ሲያቀዳጁህ ......
ፍርድን ሲያጎድሉ ሲያጠፉ እውነታ
በዝምታው ቃልህ.......
ምን አልካቸው ጌታ ። ?

በመስቀል ጥልን ያጠፋህ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ። 🙏

.............
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ጠላታችን ቢጠብቀን ተሰልፎ
ሰይፍ እሳቱን ጠላልፎ
ቢጀግንም .....
ቢሆን እንኳን የእሳት ላንቃ
አንተኛም ለደቂቃ ።

ቢያሰቃየን በዚህ አለም
ሳንረታው ዞር አንልም
ሳንወጣ ተራራው ለይ
ተሰፋ አንቆርጥም በዚች ስቃይ
ተያይዘን ሳንዘምር
የጌታን ክብር ሳንናገር፧
ሳንቀመጥ ከላይ ወጥተን
አይጥለንም ጠላታችን ።


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ብዙ ግዜ እድል አምሮባትና ተሽሞንሙና አትመጣም ይልቁንም ብዙ የሚሸፍኗት ነገሮች እንደ አጃቢ ሆነው ይከተሏታል እንጂ ሰለዚህ እድላችንን በጥንቃቄ እንመልከት ።
ምክኒያቱም ደግሞ......
ችግር + ችግር = እድል ( opportunity ) ሰለሆነ ።

መልካም ቅዳሜ ተመኘሁ !

.........
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ለኔ ብሎ ጌታ
ተከሰሰ ጌታ
ተገረፈ ጌታ
ተሰቀለ ጌታ
ሞቴን ድል ሊያደርገው......
በሀሞት በከርቤ ጥሙን የቆረጠ
እኔን ለማዳን ሲል ዝምታ መረጠ ።

አለም ጭካኔዋ ፍጡር ታነግሳለች
እሄው ዛሬም ድረስ .....
በርባን በርባን እንጂ ...
ኢየሱስ ክርስቶስ አድነኝ ትታለች ።

ልዑል እግዚአብሔር ተመሰገን 🙏


t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ሆኜ ነበር ተራ ምንም
ጎስቋላ ሰው የማልጠቅም
ምህረት የምሻ ...
መዳን የምጠማ
አይኔን አውሮብኝ ...
የሲኦል ጨለማ
እቅበዘበዝ ነበር ...
ግና አፈቀረኝ
አብልጦ ወደደኝ
በክብር ለይ ክብር
በፍቅር ለይ ፍቅር
እየደረበልኝ ...
መዳኔን ሊያወጀው ...
በመሰቀል ለይ ሆኖ ፣
ጌታ ተሰቀለ
እርቃኑን አባቴ ቀራኒዮ ዋለ ።

ሞቴን በሞቱ ድል አደረገው

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን 🙏🙏🙏

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ተጨነቀ ጌታ የዓለሙ ንጉስ
በመስቀል ለይ ዋለ ...
ኃጢያት ሊደመስስ
የእኔን መራቆት .....
እርሱ ሊሸፍነው
ተራቆተ ጌታ ቀራኒዮ አየነው ።

ልዑል እግዚአብሔር ሆይ እኔን ለማዳን ሰላደረክልኝ ሁሉ ተመስገን 🙏🙏🙏

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

እናቴ

መጠጊያዬ መሸሸጊያ
የችግሬ መሻገሪያ
አንቺን ሳጣ ይከፋኛል
እናት አለም ናፈቀሺኛል
እሄው ዛሬ ፣
ካንቺ ዘንዳ አልገኝም
ወፍ አይደለሁ እኔ አልበርም
አለመጣሁም ቀረሁ በሩቅ
በስው ሀገር ፣
የእናት ማጀት ወይ ሲናፈቅ ።
ስሚኝ እማ .....
እኔ ልጅሽ ፈገግታሽ ነው የሚርበኝ
ደስታሽ ሁሌ እንደ ውሃ የሚጠማኝ
እኔ ነኝ እኔ ልጅሽ
ዘላለም ነው የምወድሽ ።

ኑሪልኝ የእኔ እናት ❤️

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍6
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ
ትንሳዔው በሰላም አደረሳችሁ !

መልካም በዓል

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ተሸነፍኩኝ እጅ ሰጠሁ
ተርበተበትኩ ድፍረት አጣሁ
ነበርኩ እኔስ ......
በጣም ድብቅ የማልገኝ
እሄው ዛሬ .....
ልቤን ወስዳ ማረከችኝ
አስገባችኝ ከእጇ መዳፍ
አሰገረመኝ !
ድምፅ የለውም ፍቅር ሲጠልፍ ?


......
t.me/fikee21
👍6
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

ሳጣሽ ከፋኝ

በመንገዱ በጎዳናው
በትርምስ ሰው በሞላው
ብቻዬን ነው የምሄደው
ተገረምኩኝ ......
አላፊ አግዳሚው ሁሉ
ተያይዘው እየሄዱ ይስቃሉ
እኔን ደግሞ ......
ብርድ ፀሀይ .....
ሀሩር ቁሩ ተፈራርቆ
ያሰቀኛል እርሱም ስቆ
ቢሆንም ግን ......
ዛሬ አልቻልኩም
ብታዪ እኮ ...
ውጪው ደምቋል
ቤቱ ሁሉ ጫጫታ ነው ...
ሰው ሙሉ ይሳሳቃል
ይጫወታል
ደስታ ሞልቷል
ታዳ እኔ ......
ብቸኛው ሰው ምን ተሻለኝ ?
አልዋሽሽም .....
ዛሬ ሳጣሽ በጣም ከፋኝ ።

ለአንቺ ነው ሄዋኔ ደርሶሻል !

..........
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
2👍1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )

በቀለ & ደበበች

ክፍል አንድ /1/

በቀለ .......

እየከዳሽ ተስፋ አትስጪኝ
እኔ አልመጣም አጠብቂኝ
ተስፋ ቆርጧል ልቤም አንዴ
ተወት አርጊኝ ተይ መውደዴ

ደበበች.......

አውቃለሁ በድያለሁ
ለጥፋቴ እክሳለሁ
ዘላለሜን ከሚከፋኝ
ሁሉን ትተህ ይቅር በለኝ ?

በቀለ .........

ይቅርታስ የእግዜር ነው ...
የሰው አይጠቅምሽም
እርሱ ከታረቀሽ ሌላውስ አይገድም

ደበበች .....

አፈሸቃሪ አስከፍቶ .....
መች ይኖራል እረፍት
እባክህን ወዴ ......?
ይቅር በለኝና በማግስቱ እንሙት

በቀለ .......

በማይሆነው መጣሽ....
አንጀቴን ለመብላት ብለሽ በድያለሁ
እኔም ነቃሁብሽ ....
ላለመሞት ብዬ ይቅር ብዬሻለሁ ።

t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
1👍1