..........✍
አሌክስ አብራሃም
እናት ፡ ፍቅር ፡ ሀገር 📖
እንሰንጠቅ
እስቲ እውነት እናውራ ... እስቲ በሃቂቃ ፣
ብርሌ ከነቃ አይሆንም ወይ እቃ ?
''የነቃ'' ብርሌ የተሰነጠቀ ...የተከሰከሰ ፣
አጥር ጫፍ ለይ ቆሞ በሰባሪው ስለት ...
ሌባ እየመለሰ
እስቲ እውነት እናውራ ... እስቲ በሃቂቃ ፣
መሰንጠቅን ፈርተን እኑንር ሳንነቃ ?
ወይስ እንሰንጠቅ ዕቃ ሆኖ መኖር
ለዘላለም ያብቃ ?
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.ne/fikee21
አሌክስ አብራሃም
እናት ፡ ፍቅር ፡ ሀገር 📖
እንሰንጠቅ
እስቲ እውነት እናውራ ... እስቲ በሃቂቃ ፣
ብርሌ ከነቃ አይሆንም ወይ እቃ ?
''የነቃ'' ብርሌ የተሰነጠቀ ...የተከሰከሰ ፣
አጥር ጫፍ ለይ ቆሞ በሰባሪው ስለት ...
ሌባ እየመለሰ
እስቲ እውነት እናውራ ... እስቲ በሃቂቃ ፣
መሰንጠቅን ፈርተን እኑንር ሳንነቃ ?
ወይስ እንሰንጠቅ ዕቃ ሆኖ መኖር
ለዘላለም ያብቃ ?
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.ne/fikee21
❤2👍1
ፍቃዱ ግርማ
እልፍ የልብ ካውያ ግጥሞች
እና የህሊና ደወል ፅሑፎች !
ይሄዳል ....ይነጉዳል
ይወስዳል
ይነዳል እንደ ጉድ
የጥላቻ ባህር የሌለበት መውደድ ።
ይገርምሻል እሄው.......
በዚ በኛ ዘመን. . .
በዚች በእኛ እድሜ
ስንቱን ጉድ አሳየኝ . . .
ለተዓምር ቆሜ ።
..........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
እልፍ የልብ ካውያ ግጥሞች
እና የህሊና ደወል ፅሑፎች !
ይሄዳል ....ይነጉዳል
ይወስዳል
ይነዳል እንደ ጉድ
የጥላቻ ባህር የሌለበት መውደድ ።
ይገርምሻል እሄው.......
በዚ በኛ ዘመን. . .
በዚች በእኛ እድሜ
ስንቱን ጉድ አሳየኝ . . .
ለተዓምር ቆሜ ።
..........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
❤1👍1
ፍቃዱ ግርማ
'' እናቴ ''
መቼ ኖርሽ ያንቺን እድሜ
ሆንሺኝ እንጂ አንቺ ለ'ኔ ዘላለሜ
መቼ ሳቁ ውብ ጥርሶችሽ
አላረፉም መዳፎችሽ
አይታይም ልጅነትሸ
ለነ'ኔ ስትይ . . . .
ገረጣብኝ አበባው ውበትሽ ።
የኔ ምስጢር
እናቴ እወድሻለሁ ! ❤
..........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
'' እናቴ ''
መቼ ኖርሽ ያንቺን እድሜ
ሆንሺኝ እንጂ አንቺ ለ'ኔ ዘላለሜ
መቼ ሳቁ ውብ ጥርሶችሽ
አላረፉም መዳፎችሽ
አይታይም ልጅነትሸ
ለነ'ኔ ስትይ . . . .
ገረጣብኝ አበባው ውበትሽ ።
የኔ ምስጢር
እናቴ እወድሻለሁ ! ❤
..........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5❤1
ፍቃዱ ግርማ
ትንሽ ስለእናት
የእኔነቴ ምስጢር
የማይተካሽ የአለም ፍቅር
የሰጠሺኝ ያንቺን ውበት
እራስሽን ያሳለፍሺው ለኔ ህይወት
የተሰለፍሽ በኔ ችግር
አጣፈጥሺው የኔን ምግብ ያንቺ ሲመር ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ትንሽ ስለእናት
የእኔነቴ ምስጢር
የማይተካሽ የአለም ፍቅር
የሰጠሺኝ ያንቺን ውበት
እራስሽን ያሳለፍሺው ለኔ ህይወት
የተሰለፍሽ በኔ ችግር
አጣፈጥሺው የኔን ምግብ ያንቺ ሲመር ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍2
ፍቃዱ ግርማ
ማርያም እናቴ
ወላዲተ አምላክ የጽድቃችን አክሊል
እፀ ጳጦስ አንቺ የሲና ሐመልማል
ሰላማዊት እርግብ የያይቆብ መሰላል
ቀስተ ደመና ነሽ ደግነት የአቤል
ምልጃሽ የሚያድነን ከመሞት ከፀዓር
በትረ አሮን አንቺ የጌድዮን ፀምር ።
ጥር 21 እንኳን አደረሳችሁ ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ማርያም እናቴ
ወላዲተ አምላክ የጽድቃችን አክሊል
እፀ ጳጦስ አንቺ የሲና ሐመልማል
ሰላማዊት እርግብ የያይቆብ መሰላል
ቀስተ ደመና ነሽ ደግነት የአቤል
ምልጃሽ የሚያድነን ከመሞት ከፀዓር
በትረ አሮን አንቺ የጌድዮን ፀምር ።
ጥር 21 እንኳን አደረሳችሁ ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5❤1
ፍቃዱ ግርማ
ዓለት ሁን
ተሰፋ አትቁረጥ በመከራ
ያልፋል ሁሉም በየተራ
ለምድ ለባሽ እንዳይጠልፍህ
አንተ ታመን በአንድ ልብህ
ጠንክር አንተ በርታ ጎብዝ
ጠላትህም ቆሞ ይፍዘዝ
እጁን ይጫን በከንፈሩ
እናመስግን ምን ያደርጋል ማማረሩ
እንዳይነዳን የመጣው ጎርፍ
ሆነን ዓለት በፅናት እንሰለፍ ።
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ዓለት ሁን
ተሰፋ አትቁረጥ በመከራ
ያልፋል ሁሉም በየተራ
ለምድ ለባሽ እንዳይጠልፍህ
አንተ ታመን በአንድ ልብህ
ጠንክር አንተ በርታ ጎብዝ
ጠላትህም ቆሞ ይፍዘዝ
እጁን ይጫን በከንፈሩ
እናመስግን ምን ያደርጋል ማማረሩ
እንዳይነዳን የመጣው ጎርፍ
ሆነን ዓለት በፅናት እንሰለፍ ።
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
❤1
ፍቃዱ ግርማ
ጥያቄህ እስኪመለስ
በመንገዱ ተመላለሰ
እንዳጠፋ ከአባትህ ቤት
ደግመህ ፀልይ እንዲምርህ በቸርነት
ዘምርለት ስሙን አግንን
በለው ሁሌ ጌታ ምስጉን
ስገድለት በፍርሃት
ምስኪን ነብስህን እንዲምራት
አዎ ዘምርለት
ስገድለት በፍርሃት ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ጥያቄህ እስኪመለስ
በመንገዱ ተመላለሰ
እንዳጠፋ ከአባትህ ቤት
ደግመህ ፀልይ እንዲምርህ በቸርነት
ዘምርለት ስሙን አግንን
በለው ሁሌ ጌታ ምስጉን
ስገድለት በፍርሃት
ምስኪን ነብስህን እንዲምራት
አዎ ዘምርለት
ስገድለት በፍርሃት ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5
ፍቃዱ ግርማ
አላለቅስም ላንቺ ለሄድሺው በክፋት
እኔ አልተቆጣሁም .....
በህይወቴ መንገድ ለጣልሺው እንቅፋት
ይድላሽ እንጂ ላንቺ መንገድሽ ይቃና
ምን ልል እችላለሁ .....
ወትሮም ከሄዱበት ይወሰዳል ጎዳና
ይሸኛል ይወሰዳል እንዲህ ነው መንገዱ
አፍሽ ለይ ከሆነ የልብሽ መውደዱ ።
.........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
አላለቅስም ላንቺ ለሄድሺው በክፋት
እኔ አልተቆጣሁም .....
በህይወቴ መንገድ ለጣልሺው እንቅፋት
ይድላሽ እንጂ ላንቺ መንገድሽ ይቃና
ምን ልል እችላለሁ .....
ወትሮም ከሄዱበት ይወሰዳል ጎዳና
ይሸኛል ይወሰዳል እንዲህ ነው መንገዱ
አፍሽ ለይ ከሆነ የልብሽ መውደዱ ።
.........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍1
ፍቃዱ ግርማ
እሷና እሱ
እሱ .......👨
ከምታውቂው ቦታ ከሄድንበት ስፍራ
እሄውልሽ ልቤ .........
ይጠብቃል ያንቺን ጎጆ እየሰራ
እሷ..................🧑
ትገርማለህ አንተስ ልብህ ያለው መወደድ
የእኔስ ለዘበት ነው ......
አትቀየም እንጂ ርቋል የኔ መንገድ
እሱ ..............👨
እንዴት .......እንዴት
አልገባኝም ወዴት ወዴት ?
እሷ ..............🧑
አልደፍርም ለመንገር ቃሌን በልቻለሁ
ለሰጠህኝ ፍቅር አሳዝኜሃለሁ
እሱ ............👨
ወይኔ ከንቱ ልፋት ጉሙን መጨበጤ
ላያዋጣ መንገድ አጋጉል መቅበጤ ።
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
እሷና እሱ
እሱ .......👨
ከምታውቂው ቦታ ከሄድንበት ስፍራ
እሄውልሽ ልቤ .........
ይጠብቃል ያንቺን ጎጆ እየሰራ
እሷ..................🧑
ትገርማለህ አንተስ ልብህ ያለው መወደድ
የእኔስ ለዘበት ነው ......
አትቀየም እንጂ ርቋል የኔ መንገድ
እሱ ..............👨
እንዴት .......እንዴት
አልገባኝም ወዴት ወዴት ?
እሷ ..............🧑
አልደፍርም ለመንገር ቃሌን በልቻለሁ
ለሰጠህኝ ፍቅር አሳዝኜሃለሁ
እሱ ............👨
ወይኔ ከንቱ ልፋት ጉሙን መጨበጤ
ላያዋጣ መንገድ አጋጉል መቅበጤ ።
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5
ፍቃዱ ግርማ
የተደፋ ውሃ አይታፈስ ከቶ
ከልብ የወጣም ሰው አይናፈቅ ታይቶ
የሞተም ይረሳል እየዋለ እያደር
ጥላቻ ነው መልሱ ከተከዳ ፍቅር ።
.........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
የተደፋ ውሃ አይታፈስ ከቶ
ከልብ የወጣም ሰው አይናፈቅ ታይቶ
የሞተም ይረሳል እየዋለ እያደር
ጥላቻ ነው መልሱ ከተከዳ ፍቅር ።
.........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5
ፍቃዱ ግርማ
የአለም ጫጫታ ትርምሱ ሁሉ
ላያዋጣ ነገር ያጓጓል ላ'መሉ
ብልጭልጩ ዛሬ ይታያል ከሩቁ
ነገ አፈር ሊሆን ከበታች ሊወድቁ
ሊቀሩ ለዘበት የዚች አለም ነገር
ጥላቻ ይሰጣሉ እየነሱ ፍቅር
ኗሪ መሳይ ሁሌ እሰከ አለም ፍፃሜ
መመፃደቅ ብቻ አለሁኝ በአቅሜ
ተደበላልቆባት ዳንስና ሱባኤ ......
ሆኖባት ግርግር
እኔነት አብዝቷል የዚች አለም ግብር ።
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
የአለም ጫጫታ ትርምሱ ሁሉ
ላያዋጣ ነገር ያጓጓል ላ'መሉ
ብልጭልጩ ዛሬ ይታያል ከሩቁ
ነገ አፈር ሊሆን ከበታች ሊወድቁ
ሊቀሩ ለዘበት የዚች አለም ነገር
ጥላቻ ይሰጣሉ እየነሱ ፍቅር
ኗሪ መሳይ ሁሌ እሰከ አለም ፍፃሜ
መመፃደቅ ብቻ አለሁኝ በአቅሜ
ተደበላልቆባት ዳንስና ሱባኤ ......
ሆኖባት ግርግር
እኔነት አብዝቷል የዚች አለም ግብር ።
.............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍7
ፍቃዱ ግርማ
ወራሪ ቢመጣ ይመለሳል አፍሮ
ዘራፊ ቢመጣ ይገረፋል ታስሮ
ጎረቢት ቢጣሉ ይታረቃል መክሮ
ለወንድማማች ጠብ . . . . . .
መፍትሔ ጠፋና ከረምናት ዘንድሮ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ወራሪ ቢመጣ ይመለሳል አፍሮ
ዘራፊ ቢመጣ ይገረፋል ታስሮ
ጎረቢት ቢጣሉ ይታረቃል መክሮ
ለወንድማማች ጠብ . . . . . .
መፍትሔ ጠፋና ከረምናት ዘንድሮ ።
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍3
ፍቃዱ ግርማ
የሄደው ይመጣል እታዘበዋለሁ
ጠላቴን አልጠላም እኔ እወደዋለሁ ።
ውስጤንም ቢከፋው በጥርሴ እስቃለው
መመልከት ነው ብዙ . . . . .
ግዜም መስታወት ነው
አላዝንም በከንቱ ብወድቅ እነሳለው
የእግዚአብሔር ስጦታ ተመስገን ብቻ ነው
የሰው ልጅ ጠባዩ እያደረ አዲስ
ቋሚነት የለውም ሰርክ ነው የሚፈርስ
እሄን እያወቀሁ .........
አልመካም እኔስ ከአምላኬ በስተቀር
ስለሆነኝ እርሱ የሁሉ ነገር በር ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
የሄደው ይመጣል እታዘበዋለሁ
ጠላቴን አልጠላም እኔ እወደዋለሁ ።
ውስጤንም ቢከፋው በጥርሴ እስቃለው
መመልከት ነው ብዙ . . . . .
ግዜም መስታወት ነው
አላዝንም በከንቱ ብወድቅ እነሳለው
የእግዚአብሔር ስጦታ ተመስገን ብቻ ነው
የሰው ልጅ ጠባዩ እያደረ አዲስ
ቋሚነት የለውም ሰርክ ነው የሚፈርስ
እሄን እያወቀሁ .........
አልመካም እኔስ ከአምላኬ በስተቀር
ስለሆነኝ እርሱ የሁሉ ነገር በር ።
...........✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍5
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
የምትጠብቀኝ መዓልት ከሌሊት
አማኑኤል አንተ ገዢ ነህ የፍጥረት
እኔስ እሄዳለሁ ተማምኜ አንተን
ስምህ ለአፌ ጣፋጭ እያልኩኝ ...
ተመስገን
መንገዴ ነህ አንተ የሞላህ ብርሃን
እከተልሃለሁ እድሜ ዘላለሜን
ሀሴት ነህ ለነብሴ የህይወቴ ..
መብራት
ለዛሬ አበቃሃኝ አንተ ሆነህ መስዋዕት ።
ተመስገን !
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
የምትጠብቀኝ መዓልት ከሌሊት
አማኑኤል አንተ ገዢ ነህ የፍጥረት
እኔስ እሄዳለሁ ተማምኜ አንተን
ስምህ ለአፌ ጣፋጭ እያልኩኝ ...
ተመስገን
መንገዴ ነህ አንተ የሞላህ ብርሃን
እከተልሃለሁ እድሜ ዘላለሜን
ሀሴት ነህ ለነብሴ የህይወቴ ..
መብራት
ለዛሬ አበቃሃኝ አንተ ሆነህ መስዋዕት ።
ተመስገን !
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍1
👍1
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
አንተ ቢስማር ሆነህ ፈተናው ቢበዛ
ተቀጥቅጠህ ብሰል አትሁን ፈዛዛ
የምንድን መሰልቸት ይበልህ እንዳሻው
በነዘረ ቁጥር አየተከለህ ነው ።
አይዞን ..........
..............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
አንተ ቢስማር ሆነህ ፈተናው ቢበዛ
ተቀጥቅጠህ ብሰል አትሁን ፈዛዛ
የምንድን መሰልቸት ይበልህ እንዳሻው
በነዘረ ቁጥር አየተከለህ ነው ።
አይዞን ..........
..............✍
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
ፍቃዱ ግርማ
( Zበኩር )
እናቴ
እስትንፋሴ የ'ኔ አለም
የሚመስልሽ ማንም የለም
ናርዶሴ ነሽ ማራኪዬ
ደመ ግቡ አበባዬ
ናፍቆቴ ነሽ የኔ ስስት
ትለያለሽ ከዘፍጥረት
ምን ሊመስልሽ አንቺን እቴ
ስጦታ ነሽ የእግዚአብሔር በረከቴ ።
ኑሪልኝ
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
( Zበኩር )
እናቴ
እስትንፋሴ የ'ኔ አለም
የሚመስልሽ ማንም የለም
ናርዶሴ ነሽ ማራኪዬ
ደመ ግቡ አበባዬ
ናፍቆቴ ነሽ የኔ ስስት
ትለያለሽ ከዘፍጥረት
ምን ሊመስልሽ አንቺን እቴ
ስጦታ ነሽ የእግዚአብሔር በረከቴ ።
ኑሪልኝ
t.me/fikee21
t.me/fikee21
t.me/fikee21
👍7