Forwarded from ካሊድ አቅሉ
(ወሳጅ ነው ሚመስለው)
የት ነው የምታውቂው
ማን ነው የደወለልሽ?
ምኑ ብትሆኚ ነው የቤተሰብ ጉዳይ
ላንቺ ያማከረሽ?
ብዬ መብሰልሰሌ ማን ይሆን እያልኩኝ
ከመልስ ተነስቼ ጥያቄ ፈጠርኩኝ
ፍቅሬ አትከፊብኝ
በመጥፎ አትይብኝ
የአፍቃሪ እዳ ነው አለ አይደል ቀናለው
በርትቶ ያፈቀረ የሚያየው ወንዝ ሁሉ
ወሳጅ ነው ሚመስለው::
✍ ካሊድ አቅሉ ( @KALIDakelu teligram channal)
ሼር ይደረግ!!!
የት ነው የምታውቂው
ማን ነው የደወለልሽ?
ምኑ ብትሆኚ ነው የቤተሰብ ጉዳይ
ላንቺ ያማከረሽ?
ብዬ መብሰልሰሌ ማን ይሆን እያልኩኝ
ከመልስ ተነስቼ ጥያቄ ፈጠርኩኝ
ፍቅሬ አትከፊብኝ
በመጥፎ አትይብኝ
የአፍቃሪ እዳ ነው አለ አይደል ቀናለው
በርትቶ ያፈቀረ የሚያየው ወንዝ ሁሉ
ወሳጅ ነው ሚመስለው::
✍ ካሊድ አቅሉ ( @KALIDakelu teligram channal)
ሼር ይደረግ!!!
👍12
( ሰው ባንቺ እይታ )
ፍቅር አዋቂ የለም ከቶ ካንቺ ሌላ
እራስን ከፍ! ከፍ! ሌላው ወደ ኃላ
አልሸነፍም ባይ እኔ ነኝ አንደኛ
ከሀገሩ ቆንጆ እኔ ብቻ ማኛ
የሚል ማንነትሽ ጎልቶ እየታየ
የሚነግርሽ ጠፍቶ ጊዜው እኮ ቆየ
ሰው መሆንን ረሰተሽ የአጉል አጉል ሩጫ
ላያዋጣሽ ነገር መስሎሽ እንጂ ምርጫ
ማንም ቢኮበልል ቢሄድም በአለም
ከሱ ፍቃድ ወጪ፣
ማንም ይሁን ማንም የተወነ የለም!
እይውልሽ ቆንጅዬ ፣
ምከሬ ትንሽ ሆና ባትሆንም አጥጋቢ
እባክሽ አንዳንዴ አምላክን አሰቢ
ካንቺ ሌላ ቆንጆ ካንቺ ሌላ አዋቂ
የለም ይመስልሻል ሃሳብን አፍላቂ
እንማ አንቺዬ እሰኪ አድምጪ አንዴ
ስው በማንነቱ ሰው ይበልጣል እንዴ?
ሌላውን አውርዶ ለ'ራስ ከከፍታ
ሁሌም እንደዚህ ነው ሰው ባንቺ እይታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ፍቅር አዋቂ የለም ከቶ ካንቺ ሌላ
እራስን ከፍ! ከፍ! ሌላው ወደ ኃላ
አልሸነፍም ባይ እኔ ነኝ አንደኛ
ከሀገሩ ቆንጆ እኔ ብቻ ማኛ
የሚል ማንነትሽ ጎልቶ እየታየ
የሚነግርሽ ጠፍቶ ጊዜው እኮ ቆየ
ሰው መሆንን ረሰተሽ የአጉል አጉል ሩጫ
ላያዋጣሽ ነገር መስሎሽ እንጂ ምርጫ
ማንም ቢኮበልል ቢሄድም በአለም
ከሱ ፍቃድ ወጪ፣
ማንም ይሁን ማንም የተወነ የለም!
እይውልሽ ቆንጅዬ ፣
ምከሬ ትንሽ ሆና ባትሆንም አጥጋቢ
እባክሽ አንዳንዴ አምላክን አሰቢ
ካንቺ ሌላ ቆንጆ ካንቺ ሌላ አዋቂ
የለም ይመስልሻል ሃሳብን አፍላቂ
እንማ አንቺዬ እሰኪ አድምጪ አንዴ
ስው በማንነቱ ሰው ይበልጣል እንዴ?
ሌላውን አውርዶ ለ'ራስ ከከፍታ
ሁሌም እንደዚህ ነው ሰው ባንቺ እይታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
👍10
( ልንገርሽ እማ )
ያኔ ስከተልሽ አንቺ ሰትርቂ
ለፍቅርሽ ስዘምር አንቺ ስትስቂ
በትዝታሽ ገመድ ታስሬ ባንቺ እዳ
ላንቺ ደስታ ስሮጥ እራሴን ሰጎዳ
አሁን ነው የገባኝ ሁሉም ሁሉም ነገር
ለ'ኔ ያለሽ ስሜት ለ'ኔ ያለሽ ፍቅር
እንደዚህ ከሆነ ልንገርሽ በስንኝ ልንገርሽ በዜማ
አይምሮሽ ክፍት ይሁን ህሊናሽም ይስማ
ለጥቅም ምትኖሪ እያልሽ ወዲህ ወዳ
ከስቃይ በሰተቀር የሌለሽ ፋይዳ ።
እንቺ ነሽ !
ሰማሽ ?
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ያኔ ስከተልሽ አንቺ ሰትርቂ
ለፍቅርሽ ስዘምር አንቺ ስትስቂ
በትዝታሽ ገመድ ታስሬ ባንቺ እዳ
ላንቺ ደስታ ስሮጥ እራሴን ሰጎዳ
አሁን ነው የገባኝ ሁሉም ሁሉም ነገር
ለ'ኔ ያለሽ ስሜት ለ'ኔ ያለሽ ፍቅር
እንደዚህ ከሆነ ልንገርሽ በስንኝ ልንገርሽ በዜማ
አይምሮሽ ክፍት ይሁን ህሊናሽም ይስማ
ለጥቅም ምትኖሪ እያልሽ ወዲህ ወዳ
ከስቃይ በሰተቀር የሌለሽ ፋይዳ ።
እንቺ ነሽ !
ሰማሽ ?
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
Forwarded from ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
( ሰው ባንቺ እይታ )
ፍቅር አዋቂ የለም ከቶ ካንቺ ሌላ
እራስን ከፍ! ከፍ! ሌላው ወደ ኃላ
አልሸነፍም ባይ እኔ ነኝ አንደኛ
ከሀገሩ ቆንጆ እኔ ብቻ ማኛ
የሚል ማንነትሽ ጎልቶ እየታየ
የሚነግርሽ ጠፍቶ ጊዜው እኮ ቆየ
ሰው መሆንን ረሰተሽ የአጉል አጉል ሩጫ
ላያዋጣሽ ነገር መስሎሽ እንጂ ምርጫ
ማንም ቢኮበልል ቢሄድም በአለም
ከሱ ፍቃድ ወጪ፣
ማንም ይሁን ማንም የተወነ የለም!
እይውልሽ ቆንጅዬ ፣
ምከሬ ትንሽ ሆና ባትሆንም አጥጋቢ
እባክሽ አንዳንዴ አምላክን አሰቢ
ካንቺ ሌላ ቆንጆ ካንቺ ሌላ አዋቂ
የለም ይመስልሻል ሃሳብን አፍላቂ
እንማ አንቺዬ እሰኪ አድምጪ አንዴ
ስው በማንነቱ ሰው ይበልጣል እንዴ?
ሌላውን አውርዶ ለ'ራስ ከከፍታ
ሁሌም እንደዚህ ነው ሰው ባንቺ እይታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ፍቅር አዋቂ የለም ከቶ ካንቺ ሌላ
እራስን ከፍ! ከፍ! ሌላው ወደ ኃላ
አልሸነፍም ባይ እኔ ነኝ አንደኛ
ከሀገሩ ቆንጆ እኔ ብቻ ማኛ
የሚል ማንነትሽ ጎልቶ እየታየ
የሚነግርሽ ጠፍቶ ጊዜው እኮ ቆየ
ሰው መሆንን ረሰተሽ የአጉል አጉል ሩጫ
ላያዋጣሽ ነገር መስሎሽ እንጂ ምርጫ
ማንም ቢኮበልል ቢሄድም በአለም
ከሱ ፍቃድ ወጪ፣
ማንም ይሁን ማንም የተወነ የለም!
እይውልሽ ቆንጅዬ ፣
ምከሬ ትንሽ ሆና ባትሆንም አጥጋቢ
እባክሽ አንዳንዴ አምላክን አሰቢ
ካንቺ ሌላ ቆንጆ ካንቺ ሌላ አዋቂ
የለም ይመስልሻል ሃሳብን አፍላቂ
እንማ አንቺዬ እሰኪ አድምጪ አንዴ
ስው በማንነቱ ሰው ይበልጣል እንዴ?
ሌላውን አውርዶ ለ'ራስ ከከፍታ
ሁሌም እንደዚህ ነው ሰው ባንቺ እይታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Forwarded from ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
( አንችዬ )
ልቤ ባንቻ ሲነድ የሚያጠፋው ጠፍቶ
ፍሙን ተሸክሞ ቢከተልሽ ከቶ
ዞረሽ ባታዪኝም ላ'ንቺ ደልቶሽ ሞልቶ
ዛሬም እወድሻለሁ ክፋትሸም ቀርቶ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ልቤ ባንቻ ሲነድ የሚያጠፋው ጠፍቶ
ፍሙን ተሸክሞ ቢከተልሽ ከቶ
ዞረሽ ባታዪኝም ላ'ንቺ ደልቶሽ ሞልቶ
ዛሬም እወድሻለሁ ክፋትሸም ቀርቶ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
( ገና እንዳየኋት )
አይኗ ከአየኔ ሲገጣጠም
ልቤም እያለ ሄድ ቆም
ሰላም ሰላት በሰንት አሳር
እሷም ለካ ፈርታ ነበር
አወይ ፣
ሁለት ፈሪ ተገናኝቶ
ቤት ሊገባ ቤት ተወጥቶ ።
😃😃😃
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
አይኗ ከአየኔ ሲገጣጠም
ልቤም እያለ ሄድ ቆም
ሰላም ሰላት በሰንት አሳር
እሷም ለካ ፈርታ ነበር
አወይ ፣
ሁለት ፈሪ ተገናኝቶ
ቤት ሊገባ ቤት ተወጥቶ ።
😃😃😃
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
👍9
ስቃይሽ ስቃዬ ህመምሽ ህመሜ
ለዚህም እኮ ነው ሁሌ አንቺን ማለሜ እልሻለሁ እኔ አሁንም አለሜ
ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺ ነሽ ሰላሜ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሜ
ሰላምሽ ሲበዛ ይበዛል ሰላሜ
ኢትዮጵያዬ ( እምዬ )
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
ለዚህም እኮ ነው ሁሌ አንቺን ማለሜ እልሻለሁ እኔ አሁንም አለሜ
ኢትዮጵያ ሀገሬ አንቺ ነሽ ሰላሜ
አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ነው ቀለሜ
ሰላምሽ ሲበዛ ይበዛል ሰላሜ
ኢትዮጵያዬ ( እምዬ )
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
Telegram
ከህይወት ገፅ የግጥም መድብል
........ኑ
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
ስሜትን በግጥም እንግለፅ
ትውልድን በጥበብ እናንፅ ።
የፍቅር ቤት እዚህ ነው !
አሰተያየት ካላችሁ
👇
@fikee12 ላይ ማድረስ ይቻላል
👍8
ለመላው ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለደመራ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ።
መልካም የደመራ በዓል 🙏🙏🙏
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
መልካም የደመራ በዓል 🙏🙏🙏
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 telegram channel )
👍2
( ይመችሽ )
መሄድሽ ነው በቃ ምንገዱ ይቅናሽ
የእኔን ሰቃይ ተዪው አንቺን አይክፋሽ
አንቺን ሲዓጣም ቢሆን ልቤ መታመሙ
ይመችሽ ብያለሁ እሰከ ዘላለሙ
ሰው በፍቅር ወድቆ እንደዚህ ሲረታ
መርሳት አይከብድም ወይ?
ለአንድ ጊዜ ለአንድ አፍታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
መሄድሽ ነው በቃ ምንገዱ ይቅናሽ
የእኔን ሰቃይ ተዪው አንቺን አይክፋሽ
አንቺን ሲዓጣም ቢሆን ልቤ መታመሙ
ይመችሽ ብያለሁ እሰከ ዘላለሙ
ሰው በፍቅር ወድቆ እንደዚህ ሲረታ
መርሳት አይከብድም ወይ?
ለአንድ ጊዜ ለአንድ አፍታ ።
ፍቄ ግርማ ( t.me/fikee21 )
❤5