እችላለሁ ብንል ጉረኛ ስለምንባል የምንችለውንም እንደማንችል መሆን የሚቀለን ይመስለኛል።
አንዱ ጎጅ ባህላችን ይሄ ነው። ስራ ሰርተን እንኳን ደስ ያለህን ክፈለኝ እንላለን። ደስ የሚለው አለመክፈል ቢሆን አስቡት
ሰሞኑን ትራምፕ የቶዮታ ባለቤት አግኝቸው 10 ቢሊዮን ዶላር በአሜሪካ ኢንቨስት ለማድረግ ተስማምቷል አለ።
ትራምፕ አገኘሁት የሚሉት የቶዮታ ባለቤት የሚባሉት ሶይሽሮ ቶዮዳ ከሞቱ ሶስት አመት ሆኗቸዋል 😄
✍️birhan_nega

በMeta platforms(Facebook, Instagram) ላይ ማስታወቂያ ለመስራት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።
Facebook Boostና Facebook Ads Campaign
የነዚህ ነገሮች ልዩነታቸውና ጥቅማቸው ምን እንደሆነ በዝርዝር ልንገራችሁ።
Facebook Boost
በፌስቡክ ፔጅ ላይ ቀድሞ የተለቀቀን post በቀላሉ ሰማያዊዋን "Boost Post" በተን በመጫን
ለብዙ ሰው በፍጥነት እንዲደርስ የምናስተዋውቅበት መንገድ ነው።
Pros (ጥቅሞች)፦
⚫ Quick & Easy፦ ምንም ጥልቅ የዲጂታል ማርኬቲንግ እውቀት አይጠይቅም። በደቂቃዎች
ውስጥ ማስተዋወቅ ትችላለህ።
⚫ Beginners Friendly፦ ውስብስብ ነገሮች የሉበትም።
Engagement ለመጨመር አሪፍ ነው፦ ፖስትህ ብዙ Likes, Comments, እና Shares እንዲያገኝ ይረዳል።
⚫ Low Budget፦ በትንሽ ብር መጀመር ይቻላል።
ጉዳቶች
⚫ Targeting ውስን ነው፦ ማስታወቂያውን እንዲያይ የምንፈልገውን ሰው (Audience) በጥልቀት መምረጥ አአያስችልም።
⚫ Detailed Objective ማስተካከል አይቻልም፦ የማስታወቂያው ዋና ዓላማ ሽያጭ ወይም Lead ማግኘት ቢሆን እንኳን Boost በአብዛኛው የሚያተኩረው Engagement (ላይክ እና ኮሜንት) ላይ ብቻ ነው።
⚫ Placement መቆጣጠር አይቻልም፦ ማስታወቂያው በፌስቡክ feeds, Reels, story ወይም በInstagram ላይ ብቻ ይታይ የሚለውን ለመወሰን አያስችልም።
Facebook Ads Campaign
ይህ በMeta Ads Manager አማካኝነት የሚሰራ በጣም ፕሮፌሽናልና ስትራቴጂካዊ የሆነ የማስታወቂያ አሰራር መንገድ ነው።
ማስታወቂያውን ከባዶ (from scratch) ሁሉን ነገር በማስተካከል ለመስራት ያስችላል።
ነገር ግን ማስታወቂያው በኛ በራሳችን page ላይ አይለቀቅም። ይህም Dark Post ይባላል።
ጥቅሞች
⚫ Advanced Targeting፦ ማስታወቂያህ በትክክል ለሚገዙህ ሰዎች ብቻ እንዲደርስ ማድረግ ያስችላል።
⚫ Custom Audience
⚫ የተለያዩ Campaign Objectives፦ ሽያጭ ለመጨመር (Sales)፣ ድረ-ገጽ ላይ ሰዎችን ለመውሰድ (Traffic)፣ መረጃ ለመሰብሰብ (Leads) ወይም ለመልእክት (Messages) የሚሆኑ ልዩ ልዩ ምርጫዎች አሉት።
⚫ A/B Testingና ማሻሻል፦ የተለያዩ ምስሎችንና ፅሁፎችን በማወዳደር የትኛው የተሻለ ውጤት እንዳመጣ test ማድረግ ያስችላል።
⚫ Placement Control፦ ማስታወቂያው የት ቦታ (ለምሳሌ፡ Facebook Stories, Instagram Reels, Messenger ወዘተ) መታየት እንዳለበት መወሰን እንችላለን።
ጉዳቶች
⚫ ውስብስብ ነው፦ ለመልመድ የተወሰነ ጊዜ እና ስልጠና ይፈልጋል።
⚫ Setup ጊዜ ይወስዳል፦ ማስታወቂያውን ለማዘጋጀት፣ ፅሁፍ እና ዲዛይን ለመስራት ጊዜ ይፈልጋል።
⚫ ከፍተኛ በጀት ይጠይቃል፦ ማስታወቂያው ውጤታማ እንዲሆን የተሻለ በጀት መመደብና በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።
በአጠቃላይ
ዓላማችሁ ፖስታችሁ ለብዙ ሰው እንዲደርስና ላይክ/ኮሜንት እንዲያገኝ ከሆነ Boost ማድረጉ ይበቃል። ነገር ግን ቀጥተኛ ሽያጭ፣ የደንበኛ መረጃ (Leads) ወይም ትልቅ Business ማሳደግ ከፈለጋችሁ Ads Campaign መጠቀም የግድ ይላል።
Facebook and TikTok ad ማሰራት የምትፈልጉ inbox አድርጉልኝ።
@mif_gfx
Facebook Boostና Facebook Ads Campaign
የነዚህ ነገሮች ልዩነታቸውና ጥቅማቸው ምን እንደሆነ በዝርዝር ልንገራችሁ።
Facebook Boost
በፌስቡክ ፔጅ ላይ ቀድሞ የተለቀቀን post በቀላሉ ሰማያዊዋን "Boost Post" በተን በመጫን
ለብዙ ሰው በፍጥነት እንዲደርስ የምናስተዋውቅበት መንገድ ነው።
Pros (ጥቅሞች)፦
ውስጥ ማስተዋወቅ ትችላለህ።
Engagement ለመጨመር አሪፍ ነው፦ ፖስትህ ብዙ Likes, Comments, እና Shares እንዲያገኝ ይረዳል።
ጉዳቶች
Facebook Ads Campaign
ይህ በMeta Ads Manager አማካኝነት የሚሰራ በጣም ፕሮፌሽናልና ስትራቴጂካዊ የሆነ የማስታወቂያ አሰራር መንገድ ነው።
ማስታወቂያውን ከባዶ (from scratch) ሁሉን ነገር በማስተካከል ለመስራት ያስችላል።
ነገር ግን ማስታወቂያው በኛ በራሳችን page ላይ አይለቀቅም። ይህም Dark Post ይባላል።
ጥቅሞች
ጉዳቶች
በአጠቃላይ
ዓላማችሁ ፖስታችሁ ለብዙ ሰው እንዲደርስና ላይክ/ኮሜንት እንዲያገኝ ከሆነ Boost ማድረጉ ይበቃል። ነገር ግን ቀጥተኛ ሽያጭ፣ የደንበኛ መረጃ (Leads) ወይም ትልቅ Business ማሳደግ ከፈለጋችሁ Ads Campaign መጠቀም የግድ ይላል።
Facebook and TikTok ad ማሰራት የምትፈልጉ inbox አድርጉልኝ።
@mif_gfx
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾
أي نختبركم بالشدة والرخاء، والحلال والحرام، فننظر كيف شكركم وصبركم.
﴿وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾ أي: للجزاء بالأعمال.
📓 [تفسير القرطبي].
https://t.me/fewzan_tech
أي نختبركم بالشدة والرخاء، والحلال والحرام، فننظر كيف شكركم وصبركم.
﴿وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾ أي: للجزاء بالأعمال.
📓 [تفسير القرطبي].
https://t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ኢላሂ!... ግዜዬን ልመርበት ፣ ወጣትነቴን ላጊጥበት ፣ ከእድሌ እና ከግዜዬ ጋር እንዳልተላለፍ አንተው ሁነኝ የኔ ጌታ
ኢላሂ!... ሁሉም ነገር በግዜው ሲሆን ደስ ይላል እና ግዜዬን ውብ አድርግልኝ ፣ ወጣትነቴን አሳምርልኝ።
ኢላሂ!... ውደደኝ ፣ አቅርበኝ ፣ ምኞቴን አሳካልኝ ፣ ካላንተ ማንም የለኝምና አንሳኝ የኔ ጌታ 🤲
t.me/abdu_rheman_aman

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
😢3
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፈውዛን ቴክ
በቅርቡ እነዚህን ስራዎች ጀምሯል።
✈️ ሜምበር
👤 ፎሎወር/Boost/Ads
📸 ፎሎወር
🎥 ሰብስክራይብ
♊️ gemini pro Premium
🌐 Snapchat Premium
✈ Telegram Premium
⭐️ Telegram star
🎵 Tiktok coins
እነዚህን እና ሌሎችም አገልግሎቶች ከፈውዛን ቴክ በኩል ያገኛሉ!
📩 Dm : 🚀 @mif_gfx
🎀 Our Official 📣
✈️ t.me/fewzan_tech
በቅርቡ እነዚህን ስራዎች ጀምሯል።
እነዚህን እና ሌሎችም አገልግሎቶች ከፈውዛን ቴክ በኩል ያገኛሉ!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Businesses constantly need visual content.
You can offer:
📱 Ad creatives
🖼️ Posters
🏷️ Brand materials
💡 How to start:
Learn design tools → Create a portfolio → Choose a niche → Find potential clients → Offer packages → Build testimonials.
You can start small and grow your service business as your skills improve.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech
5️⃣ RULES TO BUSINESS...
💼 @fewzan_tech☑
💼 @fewzan_tech☑
👍1
You don't need a large company to benefit from AI.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
👍1
ማርኬቲንግ Campaign ከመፍጠራችሁ በፊት ለማን እንዲደርስ እንደፈለጋችሁ ማወቅና መረዳት አለባችሁ።
እነዚህን ጥያቄዎች አዘጋጁ :
📱 Where do they spend time online?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
✅ Logo
የአንድ ድርጅት መለያ የቅርፆች የፊደላት እና የተለያዩ የስዕላዊ ንድፍ ውጤት logo ይባላል።organizational image ነው።
✅Icon
የአንድ ድርጅት ወይም ቢዝነስ ሀሳብ,ስራውን ክንውኑን ለመግለፅ የምንጠቀምበት ነው።it is specific.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
💡 Business Tip: Don't start a business simply because an idea sounds exciting. First, identify a real problem people experience regularly. Research your target customers, study competitors, and test whether people are willing to pay for a solution. A validated problem gives your business a stronger foundation than assumptions alone.
@fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
🎯 You don't need everyone to become your customer. You need to understand the right customers deeply. Learn their problems, goals, fears, preferences, and buying behaviour. When your product and marketing speak directly to the people who need your solution, your business message becomes clearer and more effective.
@fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
🫀من علامات صحّة القلب
✔️ قال ابن القيّم - رحِمهُ اللّٰهُ تعالى - :
ومن علامات صحّته : أنّه إذا فاته وِرْده وجد لفواتِه ألمًا أعظم مِن تألُّم الحريص بفوات ماله وفقده .
📚 [ إغاثة اللّهفان (١٤٧/١) ] .
✈️ Telegram
ومن علامات صحّته : أنّه إذا فاته وِرْده وجد لفواتِه ألمًا أعظم مِن تألُّم الحريص بفوات ماله وفقده .
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
🎨 AI DESIGN TOOLS FOR MARKETERS & CREATORS
You don't need to be a professional designer to create eye-catching visuals. These tools can help you create graphics faster. 🚀
1⃣ Canva AI — Create social posts, presentations, ads, and marketing designs.
🔗 canva.com
2⃣ Adobe Firefly — Generate and edit creative visuals with AI.
🔗 firefly.adobe.com
3⃣ Microsoft Designer — Create professional designs using AI-powered tools.
🔗 designer.microsoft.com
5⃣ Leonardo AI — Generate creative images and visual assets.
🔗 leonardo.ai
5⃣ Ideogram — Create AI-generated images with strong text rendering.
🔗 ideogram.ai
🧠 Marketing Tip: Great design grabs attention, but your message and offer are what drive action.
🔖 follow

🥰1
Personal Brand ማለት ብዙ Followers፣ Viral Views ወይም በየቀኑ Post ማድረግ ብቻ አይደለም።
10K Followers ኖሯችሁ ማንም ካላመናችሁ ትርጉም የለውም።
100 ትክክለኛ ሰዎች የሚያምኗችሁ ከሆነ ከዚያ የበለጠ ዋጋ አላቸው።
1M Views ልታገኙ ትችላላችሁ፣ ግን ትክክለኛ Audience ካልመጣ ያ ቁጥር ምንም ነገር አይለውጥም።
Logo፣ Followers እና Views ሰዎች እንዲያውቋችሁ ያደርጋል።
ዋናው ነገር ግን trust build ማድረግ ነው ።
Trust የሚገነባው በምታቀርቡት Value፣ በStoryችሁ እና በConsistency ነው።
በመጨረሻ፣ የሚጠቅመው “ስንት ሰዎች አዩኝ?” ሳይሆን፣
“ ስንት ሰዎች በትክክለኛ መንገድ አወቁኝ” የሚለው ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
ምክንያቱም early stage ላይ ስትጀምሩ ብዙ ሰው ይኖራችኋል ከዛ ግን ተለይታችሁ መስራት ስትጀምሩና ከፍ እያላችሁ ስትመጡ የበፊቶቹ ጓደኞቻችሁ ትተዋችሁ ወደኋላ ይቀራሉ፣ ከላይ ያሉትንም ጓደኛ ማረግ አትችሉም so መሀል ላይ ብቸኛ ትሆናላችሁ። ስለዚህ middle ላይ ከሆነ ያላችሁት ብቸኝነቱን፣ ያለሰው ማደጉን፣ ያለሰው መስራቱን ልመዱት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰1
Forwarded from قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي (اول احمد)
✨ የመርከዝ መናሩ ሱና ታላቅ የደስታ እና የምረቃ ጥሪ! ✨
📖 "ቁርኣንን የተማረና ያስተማረ ከሁሉ በላጭ ሰው ነው!
ተማሪዎችን ከቃዒዳ ጀምሮ ቁርኣንን በነዞር የሚያስተምረው መርከዝ መናሩ ሱና፤ ለረጅም ጊዜያት በፅናትና በትጋት ሲማሩ የቆዩ፣ ቃዒዳ ኑራኒያን በአግባቡ ያጠናቀቁ እና ቁርኣንን በነዞር ያኸተሙ ውድ ተማሪዎቹን ለመጀመሪያ ጊዜ (#1) በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል።
በዚህ ታላቅ የኸይር እና የደስታ መድረክ ላይ እርሶም የክብር ተጋባዣችን ነዎት!
🎙 በዕለቱ በዳዕዋ እና በሙሀደራ የሚያደምቁን ውድ ኡስታዞቻችን፦
❶❶ ሸይኽ አወል ቢን አሕመድ (ከተመቻቸው)
❶ ኡስታዝ ኸዲር ቢን አሕመድ
➋ ኡስታዝ አሚር ቢን ሙሀመድ
➌ ኡስታዝ አብዱል መሊክ
➍ ኡስታዝ አቡ አዩብ
➎ ኡስታዝ አቡ ኢምራን
➏ ኡስታዝ አቡ ረያን
➐ ኡስታዝ አቡ ሉቅማን
➑ ኡስታዝ አቡ ሂባ
➒ ኡስታዝ አቡ ሀፍሷ
➓ ወንድም አቡ ማሒ
11,ወንድም አቡ ሹራ (እንዲሁም ሌሎች በርካታ ድንቅ ወንድሞቻችን የዕለቱ ድምቀቶች ይሆናሉ!)
🌟 የዕለቱ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች፦
●በተማሪዎች የሚቀርቡ ልብ የሚነኩ የቁርኣን ቂርኣቶችና ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች
●በኡስታዞች የሚሰጡ ጠቃሚና አነቃቂ የዳዕዋ መልእክቶች
●የተማሪዎች የምረቃና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት
📍 ቦታ፦ ከሚሴ በኢማሙ ሻፊዒይ መስጅድ
📅 ቀን፦ 01/ ነገ/ እሑድ
⏰ ሰዓት፦ ጠዋት 2፡30 ጀምሮ
ኧረ ምን ምን ይቀርባል ካሉን! ቤተሰብዎንና ወዳጅ ዘመድዎን ይዘው ይምጡ እና እዚያው ያዩታል ።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida

🧕 ማስታወሻ፦ ለእናቶችና ለ እህቶች በቂና ምቹ ቦታ ተዘጋጅቷል።
ኧረ ምን ምን ይቀርባል ካሉን! ቤተሰብዎንና ወዳጅ ዘመድዎን ይዘው ይምጡ እና እዚያው ያዩታል ።
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
﴿ وَأَطيعُوا اللَّهَ وَأَطيعُوا الرَّسولَ وَاحذَروا فَإِن تَوَلَّيتُم فَاعلَموا أَنَّما عَلى رَسولِنَا البَلاغُ المُبينُ ﴾