Fewzan Tech®
100 subscribers
19 photos
1 file
41 links
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እችላለሁ ብንል ጉረኛ ስለምንባል የምንችለውንም እንደማንችል መሆን የሚቀለን ይመስለኛል።

አንዱ ጎጅ ባህላችን ይሄ ነው። ስራ ሰርተን እንኳን ደስ ያለህን ክፈለኝ እንላለን። ደስ የሚለው አለመክፈል ቢሆን አስቡት

ሰሞኑን ትራምፕ የቶዮታ ባለቤት አግኝቸው 10 ቢሊዮን ዶላር በአሜሪካ ኢንቨስት ለማድረግ ተስማምቷል አለ።

ትራምፕ አገኘሁት የሚሉት የቶዮታ ባለቤት የሚባሉት ሶይሽሮ ቶዮዳ ከሞቱ ሶስት አመት ሆኗቸዋል 😄

✍️birhan_nega
በMeta platforms(Facebook, Instagram) ላይ ማስታወቂያ ለመስራት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።

Facebook Boostና Facebook Ads Campaign

የነዚህ ነገሮች ልዩነታቸውና ጥቅማቸው ምን እንደሆነ በዝርዝር ልንገራችሁ።

Facebook Boost
በፌስቡክ ፔጅ ላይ ቀድሞ የተለቀቀን post በቀላሉ ሰማያዊዋን "Boost Post" በተን በመጫን
ለብዙ ሰው በፍጥነት እንዲደርስ የምናስተዋውቅበት መንገድ ነው።

Pros (ጥቅሞች)፦
Quick & Easy፦ ምንም ጥልቅ የዲጂታል ማርኬቲንግ እውቀት አይጠይቅም። በደቂቃዎች
ውስጥ ማስተዋወቅ ትችላለህ።
Beginners Friendly፦ ውስብስብ ነገሮች የሉበትም።
Engagement ለመጨመር አሪፍ ነው፦ ፖስትህ ብዙ Likes, Comments, እና Shares እንዲያገኝ ይረዳል።
Low Budget፦ በትንሽ ብር መጀመር ይቻላል።

ጉዳቶች
Targeting ውስን ነው፦ ማስታወቂያውን እንዲያይ የምንፈልገውን ሰው (Audience) በጥልቀት መምረጥ አአያስችልም።
Detailed Objective ማስተካከል አይቻልም፦ የማስታወቂያው ዋና ዓላማ ሽያጭ ወይም Lead ማግኘት ቢሆን እንኳን Boost በአብዛኛው የሚያተኩረው Engagement (ላይክ እና ኮሜንት) ላይ ብቻ ነው።
Placement መቆጣጠር አይቻልም፦ ማስታወቂያው በፌስቡክ feeds, Reels, story ወይም በInstagram ላይ ብቻ ይታይ የሚለውን ለመወሰን አያስችልም።

Facebook Ads Campaign
ይህ በMeta Ads Manager አማካኝነት የሚሰራ በጣም ፕሮፌሽናልና ስትራቴጂካዊ የሆነ የማስታወቂያ አሰራር መንገድ ነው።
ማስታወቂያውን ከባዶ (from scratch) ሁሉን ነገር በማስተካከል ለመስራት ያስችላል።

ነገር ግን ማስታወቂያው በኛ በራሳችን page ላይ አይለቀቅም። ይህም Dark Post ይባላል።

ጥቅሞች
Advanced Targeting፦ ማስታወቂያህ በትክክል ለሚገዙህ ሰዎች ብቻ እንዲደርስ ማድረግ ያስችላል።
Custom Audience
የተለያዩ Campaign Objectives፦ ሽያጭ ለመጨመር (Sales)፣ ድረ-ገጽ ላይ ሰዎችን ለመውሰድ (Traffic)፣ መረጃ ለመሰብሰብ (Leads) ወይም ለመልእክት (Messages) የሚሆኑ ልዩ ልዩ ምርጫዎች አሉት።
A/B Testingና ማሻሻል፦ የተለያዩ ምስሎችንና ፅሁፎችን በማወዳደር የትኛው የተሻለ ውጤት እንዳመጣ test ማድረግ ያስችላል።
Placement Control፦ ማስታወቂያው የት ቦታ (ለምሳሌ፡ Facebook Stories, Instagram Reels, Messenger ወዘተ) መታየት እንዳለበት መወሰን እንችላለን።

ጉዳቶች
ውስብስብ ነው፦ ለመልመድ የተወሰነ ጊዜ እና ስልጠና ይፈልጋል።
Setup ጊዜ ይወስዳል፦ ማስታወቂያውን ለማዘጋጀት፣ ፅሁፍ እና ዲዛይን ለመስራት ጊዜ ይፈልጋል።
ከፍተኛ በጀት ይጠይቃል፦ ማስታወቂያው ውጤታማ እንዲሆን የተሻለ በጀት መመደብና በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።

በአጠቃላይ
ዓላማችሁ ፖስታችሁ ለብዙ ሰው እንዲደርስና ላይክ/ኮሜንት እንዲያገኝ ከሆነ Boost ማድረጉ ይበቃል። ነገር ግን ቀጥተኛ ሽያጭ፣ የደንበኛ መረጃ (Leads) ወይም ትልቅ Business ማሳደግ ከፈለጋችሁ Ads Campaign መጠቀም የግድ ይላል።


Facebook and TikTok ad ማሰራት የምትፈልጉ inbox አድርጉልኝ።

@mif_gfx
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾

أي نختبركم بالشدة والرخاء، والحلال والحرام، فننظر كيف شكركم وصبركم.
﴿وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾ أي: للجزاء بالأعمال.

📓 [تفسير القرطبي].
https://t.me/fewzan_tech
ኢላሂ!... ግዜዬን ልመርበት ፣ ወጣትነቴን ላጊጥበት ፣ ከእድሌ እና ከግዜዬ ጋር እንዳልተላለፍ አንተው ሁነኝ የኔ ጌታ

ኢላሂ!... ሁሉም ነገር በግዜው ሲሆን ደስ ይላል እና ግዜዬን ውብ አድርግልኝ ፣ ወጣትነቴን አሳምርልኝ።

ኢላሂ!... ውደደኝ ፣ አቅርበኝ ፣ ምኞቴን አሳካልኝ ፣ ካላንተ ማንም የለኝምና አንሳኝ የኔ ጌታ  🤲
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
😢3
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፈውዛን ቴክ
በቅርቡ እነዚህን ስራዎች ጀምሯል።
✈️   ሜምበር
👤 ፎሎወር/Boost/Ads
📸 ፎሎወር
🎥ሰብስክራይብ

♊️gemini pro Premium
🌐Snapchat Premium
Telegram Premium


⭐️Telegram star
🎵Tiktok coins

እነዚህን እና ሌሎችም አገልግሎቶች ከፈውዛን ቴክ በኩል ያገኛሉ!

📩Dm : 🚀 @mif_gfx


🎀 Our Official 📣
✈️ t.me/fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5️⃣ RULES TO BUSINESS...

💼 @fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💼BUSINESS IDEA: GRAPHIC DESIGN SERVICES

Businesses constantly need visual content.
You can offer:

🎨 Social media designs

📱 Ad creatives

📊 Presentations

🖼️ Posters

📝 Flyers

🏷️ Brand materials
💡 How to start:
Learn design tools → Create a portfolio → Choose a niche → Find potential clients → Offer packages → Build testimonials.
You can start small and grow your service business as your skills improve.


💼@fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
💼7 WAYS SMALL BUSINESSES CAN USE AI

You don't need a large company to benefit from AI.

🤖 Use AI to:

1️⃣ Create marketing content.

2️⃣ Answer common customer questions.

3️⃣ Research competitors.

4️⃣ Generate business ideas.

5️⃣ Analyze customer feedback.

6️⃣ Create social media visuals.

7️⃣ Automate repetitive tasks.

💡Business Tip: Start with the problem first. Then find an AI solution that actually saves you time or improves your results.

🕊Telegram 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1
🎯TARGET CUSTOMERለመረዳት
ማርኬቲንግ Campaign ከመፍጠራችሁ በፊት ለማን እንዲደርስ እንደፈለጋችሁ ማወቅና መረዳት አለባችሁ።

እነዚህን ጥያቄዎች አዘጋጁ :

👤 Who are they?

💡 What problems do they have?

💰 What are they willing to pay for?

📱 Where do they spend time online?

🧠 What influences their buying decisions?

💡 Marketing Tip: The more clearly you understand your audience, the easier it becomes to create relevant content and offers.

✈️Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤

Logo
የአንድ ድርጅት መለያ የቅርፆች የፊደላት እና የተለያዩ የስዕላዊ ንድፍ ውጤት logo ይባላል።organizational image ነው።

Icon
የአንድ ድርጅት ወይም ቢዝነስ ሀሳብ,ስራውን ክንውኑን ለመግለፅ የምንጠቀምበት ነው።it is specific.

✈️Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💡 Business Tip: Don't start a business simply because an idea sounds exciting. First, identify a real problem people experience regularly. Research your target customers, study competitors, and test whether people are willing to pay for a solution. A validated problem gives your business a stronger foundation than assumptions alone.

@fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎯 You don't need everyone to become your customer. You need to understand the right customers deeply. Learn their problems, goals, fears, preferences, and buying behaviour. When your product and marketing speak directly to the people who need your solution, your business message becomes clearer and more effective.


@fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫀من علامات صحّة القلب


✔️قال ابن القيّم - رحِمهُ اللّٰهُ تعالى - :

ومن علامات صحّته : أنّه إذا فاته وِرْده وجد لفواتِه ألمًا أعظم مِن تألُّم الحريص بفوات ماله وفقده .

📚[ إغاثة اللّهفان (١٤٧/١) ] .
✈️Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎨 AI DESIGN TOOLS FOR MARKETERS & CREATORS

You don't need to be a professional designer to create eye-catching visuals. These tools can help you create graphics faster. 🚀

1⃣ Canva AI — Create social posts, presentations, ads, and marketing designs.
🔗 canva.com

2⃣ Adobe Firefly — Generate and edit creative visuals with AI.
🔗 firefly.adobe.com

3⃣ Microsoft Designer — Create professional designs using AI-powered tools.
🔗 designer.microsoft.com

5⃣ Leonardo AI — Generate creative images and visual assets.
🔗 leonardo.ai

5⃣ Ideogram — Create AI-generated images with strong text rendering.
🔗 ideogram.ai

🧠 Marketing Tip: Great design grabs attention, but your message and offer are what drive action.

🔖 follow

✈️Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰1
Reading changes your thinking. Execution changes your life.
👍1
✔️Personal Branding ≠ Followers

Personal Brand ማለት ብዙ Followers፣ Viral Views ወይም በየቀኑ Post ማድረግ ብቻ አይደለም።
10K Followers ኖሯችሁ ማንም ካላመናችሁ ትርጉም የለውም።

100 ትክክለኛ ሰዎች የሚያምኗችሁ ከሆነ ከዚያ የበለጠ ዋጋ አላቸው።
1M Views ልታገኙ ትችላላችሁ፣ ግን ትክክለኛ Audience ካልመጣ ያ ቁጥር ምንም ነገር አይለውጥም።
Logo፣ Followers እና Views ሰዎች እንዲያውቋችሁ ያደርጋል።
ዋናው ነገር ግን trust build ማድረግ ነው
Trust የሚገነባው በምታቀርቡት Value፣ በStoryችሁ እና በConsistency ነው።
በመጨረሻ፣ የሚጠቅመው “ስንት ሰዎች አዩኝ?” ሳይሆን፣
“ ስንት ሰዎች በትክክለኛ መንገድ አወቁኝ” የሚለው ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
اللهم يوم الجمعه اغفر لنا ما مضى واصلح لنا ما بقى واكتب لنا رضاك والجنه .
1