Fewzan Tech®
121 subscribers
27 photos
1 video
1 file
58 links
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Download Telegram
ከጀመሩ ሁለት ሳምንት የሆናቸው ተማሪዎች ናቸው የሚገርም ስራ ነው።
👏👏👏👏👏
🔥3
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ኢላሂ!
ከተውበተኞች አድርገህ ካኖርከኝ ይበቃኛል።
ሙስሊም ሆኜ ከሞትኩም በታላቁ ችሮታህ ነው።ኢላሂ! ወዳንተ መልሰኝ።በመንገድህ ላይ አፅናኝ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
“ በየቀኑ የምትደክሙት ድካም ዋጋ እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ግዴታ ያሰባችሁበት ቦታ መድረስ አለባችሁ ካልሆነ ግን ድካማችሁ ከንቱ ልፋት ይሆናል “

                                                    - someone
👍2
🔴አንድ Skill መማር እንደሚያዋጣላችሁ እንዴት ማወቅ ትችላላችሁ?

ወራቶችን በአንድ skill ላይ spend ከማድረጋችሁ በፊት፣ ራሳችሁን እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቁ፡

1. Demand አለው?
ሰዎች ወይም ድርጅቶች ለዚህ skill እየከፈሉ ነው?

2. Valuable የሆነ ችግር ይፈታል?
skill የሚፈታው ችግር ትልቅ በሆነ ቁጥር፣ የሚከፍለውም ዋጋ ያንን ያህል ነው።

3. can it grow your income?
ይህ skill የተሻለ ገቢ እንድታገኙ፣ ጥሩ opportunities እንድታገኙ ወይም በገበያው ውስጥ ያላችሁን value እንዲጨምር ይረዳችኋል?

4. Will it be still valuable in the future?
Best የሚባሉት skills ዛሬ ላይ popular (trending) ስለሆኑ ብቻ የሚመረጡ አይደሉም industry ሲለዋወጥም አብረው ጠቃሚ ሆነው የሚቀጥሉ ናቸው።

መማር የምትፈልጉትን Skill በtrend እንዳትመርጡ!

Which skill are you learning right now?👇
ከማግኘት ፍላጎት ይልቅ የማጣት ፍርሀት powerful ነው!

ምነም ነገር ስትሸጡ “ ይህንን product ስትገዛ ይህንን…ይህንን…ይህንን ነገር ታገኛለህ “ ከማለት ይልቅ “ ይህንን product የማትገዛ ከሆነ ይህንን…ይህንን…ይህንን ነገር ታጣለህ “ ብሎ ማለት ከምታስቡት በላይ የሽያጫችሁን መጠን ያሳድግላቹሀል!

ምንም አይነት product’ም ሆነ service ምትሸጡ ሰዎች እመኑኝ ይህንን መንገድ ሞክሩት ይሰራል✌️
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
አብዛኛው ሰው በውስጥ መስመር ስለ ምዝገባ እየጠየቃችሁ ነው። የአሁኑ
የክረምት ዙር የግራፊክስ ዲዛይን ሰልጣኞች
3ኛ ሳምታቸው ናቸው ።ስለሆነም
በ2019 መስከረም ለ ምንጀምረው አዲስ የትምህርት ግዜ ምዝገባ የምንጀምረው ሀምሌ 20 ነው።
ኢንሻአላህ ግዜው ሲደርስ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።በትዕግስት ጠብቁን👍

https://t.me/fewzan_tech
👍1👏1
📍Key Principles of Design Consistency
🔸Typography: Use 2-3 fonts max (e.g., one for headings, one for body text).
🔸Color Palette: Stick to a limited color scheme (3-5 colors).
🔸Spacing: Use consistent margins, padding, and line spacing.
🔸Imagery: Maintain a consistent style for photos, icons, and graphics.


👇👇👇
https://t.me/fewzan_tech
👍1
Facebook is prioritizing original content. Here's a quick checklist of what does and doesn't count as 'original' content 👇

What Facebook considers original:
Content you filmed or produced
Using third-party clips WITH your own on-screen presence adding something genuinely new

What doesn't count:
Re-uploading posts you didn't create
Adding borders, speed changes, or captions to someone else's work
Reactions that just watch along without new context


Via - Facebook for Creators

https://t.me/fewzan_tech
YouTube doubles thresholds for monetization

Starting February 1, 2027, YouTube will require 8,000 watch hours per year to join its Partner Program, up from 4,000. Shorts views must hit 20 million in 90 days, double the previous 10 million. Creators must also maintain 10 million Shorts views every 90 days to earn from the Shorts Creators Pool without risking removal from the program.

YouTube’s Partner Program lets creators earn money from ads and subscriptions. New rules require at least 1,000 watch hours, 1 million Shorts views, or regular uploads every 90 days to stay eligible. Six months without uploads still means removal. YouTube plans to expand Premium Lite globally, sharing subscription revenue with 55% going to long videos and 45% to Shorts.

@fewzan_tech
Claude የራሱን የOnline መማርያ Website ይፋ አድርጓል።

Academy.claude.com

በዚ Website ነፃ ኮርስና ቱቶርያሎችን መማር ትችላላችሁ።
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል።

ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms

በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
ትውልድ እየገደለ ያለው የበግ ለምድ የለበሰው ተኩላ❗️

ይሀውላችሁ እኔ social media marketer ነኝ…ስራዬ social media ላይ ነው ነገር ግን ሀገራችን ውስጥ social media ( TikTok ) ይዘጋ ቢባል የመጀመሪያ የምደሰተው ሰው እኔ ነኝ

ይህንን ስል ግን በግዜያዊ ስሜት ተነሳስቼ ሳይሆን ይሄ ነገር የወጣቱን አእምሮ, ግዜ እና የወደፊት ተስፋ በምን ያህል ፍጥነት እየገደለው እንደሆነ እየተመለከትኩ ስለሆነ ነው

ሰሞኑን አንድ ወንድሜ post ያደረገውን አይቼ ለካ በዚህ ጉዳይ ብቻዬን አይደለም ምብገነገነው በሚል ስሜት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ…post’ኡ ረጅም ቢሆንም በጣም የወደድኩትን part ብቻ share ላድርጋችሁ

“ ቲክቶክ ማህበረሰባችንን አቆሽሿል፤ ማህበራዊ ስሪታችንን አፍርሷል፤ ስብእናችንን አጉድፏል ፤ ብልሽትን አስፋፍቷል ፤ የብሔርና ሀይማኖት ግጭትን አፋፍሟል ፤ ጦርነትና እልቂትን ቫይራል እያወጣ ከእሴታችን አስወጥቶናል። ከቲክቶክ በፊትና በሗላ ያለው የህዝባችን ስነልቦና ፈፅሞ ተቀይሯል።
ቲክቶክ ሀገር ተረካቢ አልባ እያደረገን ነው። “ ይለናል ወንድማችን

ይሀውላችሁ ከላይ የተጠቀሱት ጉዳቶች ሁሉም ይቅሩ ብለን እናስበው….The worst part ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? TikTok unconsciously NORMALIZATIONን እያስተማረን ነው

Normalization is the process of making smth normal. ይህ ከሚሰራበት መንገዶች ውስጥ ደሞ ዋነኛው በ Repetition ነው…የሰው ልጅ አንድን ነገር በተደጋጋሚ ሲመለከት ያንን ነገር እንደ አዲስ ነገር መመልከት ያቆም እና አእምሮው ላይ “ Normal “ ተብሎ መመዝገብ ይጀምራል። የ normalizationን ሀሳቡ ይህ ነው…

ከምንም በላይ TikTok እየሰራብን ያለው ነገር ይህ ነው…ነገራቶችን normal አድርገን እንድንመለከት እያደረገን ነው…. ልመናን normal እያደረግነው ነው…ሰውነትን ሽጦ ገንዘብ ማግኘትን normal እያደረግነው ነው…ደፈራ እና ግድያን normal እያደረግነው ነው…ሰርዐት የለሽነትን normal እያደረግነው ነው ( ቀሪውን እናንተ ቀጥሉበት )
ብቻ social media ላይ ምን normal ያላደረግነው ነገር አለ?

እናም እንግዲ ይሄንን ፅሁፍ ስፅፍ አላማዬ 1 ነው። እንደ አንድ social media ላይ እንደሚሰራ ሰው, እንደ አንድ ኃላፊነት አለብኝ ብሎ እንደሚያምን ሰው, እንደ አንድ የአሁኑም ሆነ የመጪው ትውልድ ጉዳይ ይመለከተኛል እንደሚል ሰው ከሁሉም በላይ ደሞ እንደ አንድ “ሰው“ እንደሆነ ሰው TikTok መጪውን ትውልድ እንዴት በቀልድ መልኩ እየገደለው እንደሆነ በመረዳት እና እየሰጠን ካለው ጥቅም ይልቅ እየጎዳን ያለው ነገር በብዙ እጥፍ ማመዘኑን በመገንዘብ  የሚመለከተው አካል እዚህ ነገር ላይ የተቻለውን እርምጃ እንዲወስድ እና ትውልድ እንዲያድን የሚል መልዕክት ለማስተላለፍ ነው ( ‘እርምጃ’ ስል ከተቻለ ይህንን platform ሙሉ በሙሉ መዝጋት ይህ ካልሆነ ደሞ ከፍተኛ የሆነ ቁጥጥር እና ገደብ ማድረግ ይህም ማይሆን ከሆነ ሌላ የተሻለ አማራጭ መፈለግ ሚለውን ያመለክታል…እኔ personally ሁለተኛው ምርጫ የተሻለ ነው ብዬ አምናለው )

…ይህ የማይደረግ ከሆነ እና TikTok በዚሁ ሚቀጥል ከሆነ ግን አትጠራጠሩ መጪው ትውልድ ሞራል, ህሊና, ስርዐት, ሰውነት ምናምን ሚባሉ የሰው ልጅ መሰረታዊ መገንብያ ነገሮች ልክ እንደ “ህግ” በመፅሀፍ ደረጃ ብቻ የሚያውቋቸው conceptኦች ይሆናሉ! አትጠራጠሩ!

በዚህ ጉዳይ ላይ ሀሳባችሁን ብሰማ ደስ ይለኛል…ሚሰማችሁን comment ላይ አስቀምጡልኝ✌️

✍️Khalid
👍2🥰2
አሊባባ የQwen4 አርክቴክቸርን በቅድመ እይታ ያቀረበ 🚀

አሊባባ Qwen3.8-Flash-Nextን፣ ለQwen4 የተቃኘውን አርክቴክቸር የሚያሳይ የፊት ለፊት እይታ እና ክፍት ማልቲሞዳል ሞዴል አውጧል። ይህ 125B ፓራሜትሮች አሉት፣ ግን ለእያንዳንዱ የጽሑፍ ክፍል 6B ብቻ ይጠቀማል። ሌሎች 51B ፓራሜትሮች ግን ለተደጋጋሚ ስብስቦች በተለየ ማህደር ውስጥ ይገኛሉ።

ይህ ዲዛይን ሞዴሉን ትልቅ ሆኖ ማድረግ እና ሲስተም ጥሪን መቀነስ ያስችላል። አሊባባ እንደሚለው ስልጠናው ከQwen3.7-Plus በግምት 9 እጥፍ ዝቅተኛ ዋጋ ይወስዳል፤ በተጨማሪም ሞዴሉ በአሁኑ ጊዜ በኮዲንግ፣ በመሣሪያ አጠቃቀም ሥራዎች እና በረጅም የኦፊስ ሥራ ፍሰቶች ላይ ይበልጥ ይሰራል።

የረጅም-ማስታወሻ ድጋፍ በቅድመ ሁኔታ 262,000 ቶከኖች እስኪደርስ ይችላል፣ በተስፋፋ ሁኔታ ደግሞ እስከ 1 ሚሊዮን ቶከኖች ይደርሳል። በ1 ሚሊዮን ቶከኖች ላይ፣ አዲስ የማግኘት ሜካኒዝም ሂደቱን በእጅጉ ማፋጠን ይችላል። ክብደቶቹ (Weights) አሁን በHugging Face ላይ ክፍት ናቸው።

✈️https://t.me/fewzan_tech
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እችላለሁ ብንል ጉረኛ ስለምንባል የምንችለውንም እንደማንችል መሆን የሚቀለን ይመስለኛል።

አንዱ ጎጅ ባህላችን ይሄ ነው። ስራ ሰርተን እንኳን ደስ ያለህን ክፈለኝ እንላለን። ደስ የሚለው አለመክፈል ቢሆን አስቡት

ሰሞኑን ትራምፕ የቶዮታ ባለቤት አግኝቸው 10 ቢሊዮን ዶላር በአሜሪካ ኢንቨስት ለማድረግ ተስማምቷል አለ።

ትራምፕ አገኘሁት የሚሉት የቶዮታ ባለቤት የሚባሉት ሶይሽሮ ቶዮዳ ከሞቱ ሶስት አመት ሆኗቸዋል 😄

✍️birhan_nega
በMeta platforms(Facebook, Instagram) ላይ ማስታወቂያ ለመስራት ሁለት አይነት መንገዶች አሉ።

Facebook Boostና Facebook Ads Campaign

የነዚህ ነገሮች ልዩነታቸውና ጥቅማቸው ምን እንደሆነ በዝርዝር ልንገራችሁ።

Facebook Boost
በፌስቡክ ፔጅ ላይ ቀድሞ የተለቀቀን post በቀላሉ ሰማያዊዋን "Boost Post" በተን በመጫን
ለብዙ ሰው በፍጥነት እንዲደርስ የምናስተዋውቅበት መንገድ ነው።

Pros (ጥቅሞች)፦
Quick & Easy፦ ምንም ጥልቅ የዲጂታል ማርኬቲንግ እውቀት አይጠይቅም። በደቂቃዎች
ውስጥ ማስተዋወቅ ትችላለህ።
Beginners Friendly፦ ውስብስብ ነገሮች የሉበትም።
Engagement ለመጨመር አሪፍ ነው፦ ፖስትህ ብዙ Likes, Comments, እና Shares እንዲያገኝ ይረዳል።
Low Budget፦ በትንሽ ብር መጀመር ይቻላል።

ጉዳቶች
Targeting ውስን ነው፦ ማስታወቂያውን እንዲያይ የምንፈልገውን ሰው (Audience) በጥልቀት መምረጥ አአያስችልም።
Detailed Objective ማስተካከል አይቻልም፦ የማስታወቂያው ዋና ዓላማ ሽያጭ ወይም Lead ማግኘት ቢሆን እንኳን Boost በአብዛኛው የሚያተኩረው Engagement (ላይክ እና ኮሜንት) ላይ ብቻ ነው።
Placement መቆጣጠር አይቻልም፦ ማስታወቂያው በፌስቡክ feeds, Reels, story ወይም በInstagram ላይ ብቻ ይታይ የሚለውን ለመወሰን አያስችልም።

Facebook Ads Campaign
ይህ በMeta Ads Manager አማካኝነት የሚሰራ በጣም ፕሮፌሽናልና ስትራቴጂካዊ የሆነ የማስታወቂያ አሰራር መንገድ ነው።
ማስታወቂያውን ከባዶ (from scratch) ሁሉን ነገር በማስተካከል ለመስራት ያስችላል።

ነገር ግን ማስታወቂያው በኛ በራሳችን page ላይ አይለቀቅም። ይህም Dark Post ይባላል።

ጥቅሞች
Advanced Targeting፦ ማስታወቂያህ በትክክል ለሚገዙህ ሰዎች ብቻ እንዲደርስ ማድረግ ያስችላል።
Custom Audience
የተለያዩ Campaign Objectives፦ ሽያጭ ለመጨመር (Sales)፣ ድረ-ገጽ ላይ ሰዎችን ለመውሰድ (Traffic)፣ መረጃ ለመሰብሰብ (Leads) ወይም ለመልእክት (Messages) የሚሆኑ ልዩ ልዩ ምርጫዎች አሉት።
A/B Testingና ማሻሻል፦ የተለያዩ ምስሎችንና ፅሁፎችን በማወዳደር የትኛው የተሻለ ውጤት እንዳመጣ test ማድረግ ያስችላል።
Placement Control፦ ማስታወቂያው የት ቦታ (ለምሳሌ፡ Facebook Stories, Instagram Reels, Messenger ወዘተ) መታየት እንዳለበት መወሰን እንችላለን።

ጉዳቶች
ውስብስብ ነው፦ ለመልመድ የተወሰነ ጊዜ እና ስልጠና ይፈልጋል።
Setup ጊዜ ይወስዳል፦ ማስታወቂያውን ለማዘጋጀት፣ ፅሁፍ እና ዲዛይን ለመስራት ጊዜ ይፈልጋል።
ከፍተኛ በጀት ይጠይቃል፦ ማስታወቂያው ውጤታማ እንዲሆን የተሻለ በጀት መመደብና በጥንቃቄ መከታተል ያስፈልጋል።

በአጠቃላይ
ዓላማችሁ ፖስታችሁ ለብዙ ሰው እንዲደርስና ላይክ/ኮሜንት እንዲያገኝ ከሆነ Boost ማድረጉ ይበቃል። ነገር ግን ቀጥተኛ ሽያጭ፣ የደንበኛ መረጃ (Leads) ወይም ትልቅ Business ማሳደግ ከፈለጋችሁ Ads Campaign መጠቀም የግድ ይላል።


Facebook and TikTok ad ማሰራት የምትፈልጉ inbox አድርጉልኝ።

@mif_gfx
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
﴿كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾

أي نختبركم بالشدة والرخاء، والحلال والحرام، فننظر كيف شكركم وصبركم.
﴿وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ﴾ أي: للجزاء بالأعمال.

📓 [تفسير القرطبي].
https://t.me/fewzan_tech