Fewzan Tech®
121 subscribers
27 photos
1 video
1 file
58 links
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Download Telegram
ጊዜው ነጉዶ በማህበረሰቡ ዘንድ "ትልቅ ሰው" ተብለን ልንጠራ እንችላለን። ነገር ግን ይህ "ትልቅነት" አብዛኛውን ጊዜ በፍላጎታችን የመጣ ሳይሆን፣ ትከሻችን ላይ በወደቀው የህይወት ሀላፊነት የተጫነብን ጭንብል ነው። በየቀኑ የምንሸከመው ሸክም፣ የምንወስደው ውሳኔ፣ የምናስበው ስለ ነገ እና የምንጨነቅለት የቤተሰብ፣ የትምህርት ወይም የስራ ነገር በግድ ረጋ እንድንልና አዋቂ እንድንመስል ያስገድደናል።

​ነገር ግን ከዚህ የሀላፊነት እና የቁምነገር ጭንብል ጀርባ፣ እያንዳንዳችን ስሜት ውስጥ ገና ያልጨረስነው፣ ያልተጫወትነው እና ያልጠገብነው ህጻን ልጅ አለ። ሀላፊነት እንጂ ትልቅ ያደረገን ፣ ያልጨረስነው ልጅነት አለን።
t.me/abdu_rheman_aman
👍1
ይሀውላችሁ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ካየው በኃላ ምን እንደተረዳው ታውቃላችሁ?

1 ነገር ላይ ስኬታማ ለመሆን Volume ምን ያህል ጥቅም እንዳለው በደንብ አልገባንም…Volume የሚባለውን ነገር በጣም ነው underestimate ያደረግነው

Volume ማለት በቀላል አማርኛ ብዛት ማለት ነው

ለምሳሌ content creation ላይ ተስፋ ከመቁረጥህ በፊት ምን ያህል ግዜ post አድረገሀል?…Gym ውጤት አጣው ብለህ ከማቋረጥህ በፊት ለምን ያህል ግዜ ሰርተሀል?…client አጣው ከማለትህ በፊት ምን ያህል ስልከ ደውለሀል?

አንድ ነገር ግልፅ አድርጌ ልንገራችሁ…ብዙ ሚሞክር ሰው በያዘው ነገር ስኬታማ አለመሆን አይችልም! አዎ ስኬታማ አለመሆን አይችልም❗️

እና ይሄንን ነገር በደንብ ያዙልኝ በየትኛውም የህይወት መስመር ብትሆኑ በያዛችሁት መንገድ ላይ ውጤታማ መሆን ምትፈልጉ ከሆነ ከምንም በላይ volume ላይ ትኩረት አድርጉ የዛኔ ብዙ ነገሮች ሲለወጡ ታዩታላችሁ

DO SO MUCH VOLUME THAT IT WOULD BE UNREASONABLE TO BE UNSUCCESSFUL!
«مَنْ لَمْ يَصْبِرْ عَلَى مُرِّ التَّعَلُّمِ، صَبَرَ عَلَى ذُلِّ الْجَهْلِ»

የመማርን(ዒልምን) መራራነት ያልታገሰ ሰው፣ የመሃይምነትን ውርደት ለመታገስ ይገደዳል።"
የማይገድላችሁ ስቃይ ጠንካራ ነው ሚያደርጋችሁ

ሸክም, ችግር, መከራ ሚባሉትን ነገሮች አትፍሯቸው…የምሬን ነው አትፍሯቸው ከምታስቡት በላይ ጠንካራ እና ኃላፊነት መቀበል የምትችሉ ሰዎች ነው ሚያደርጋችሁ

ፈጣሪያችሁን ስትጠይቁም “ ሸክሞቼን አታንሳልኝ, ሸክሞቼን መሸከም ምችልበትን ትከሻ ስጠኝ “ በሉ

መልካም አዳር✌️
💯1
እናንተም ስለምትፈልጉት ነገር እንድፅፍ ትፈልጋላችሁ። እኔም ልነግራችሁ የምፈልገው ነገር አለ። በዚህ ግን እንስማማለን።

To make money, create value.
To create value, solve problems.
To solve problems, build skills.

Skill development ደግሞ ቀረፉፉ ኢንተርኔትን፣ እንቅልፍ አልባ ምሸቶችን፣ ቀረፉፉ ላፕቶፕ ብዙ ብዙ፣ ታግሶ ለደከመ ነገው የተሻለ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።

✒️ Birhan_Nega
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ከአላህ ርቃችሁ ደስታ አጣን አትበሉ።
አልሃምዱሊላህ

📊 ሳምንት 1 ጨርሰናል! 🎉

የመጀመሪያ ሳምንት ተማሪዎች የተማሩት ፦
Introduction to ግራፊክ ዲዛይን፣ የቀለም ንድፈ ሃሳብ (Color Theory)፣ Typography፣ እና PixelLab Interface — መሰረታዊ ግንዛቤ ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል።

🎨 ይሄ ሳምንት፦
ተማሪዎቻችን ከዜሮ ጀምረው PixelLab ን መጠቀም ጀምረዋል፣ የቀለም እና ፎንት ምርጫ መርሆችንም ተምረዋል።

📅 ቀጣይ ሳምንት፦ Canva Mastery — templates, social media posts እንማራለን
እየሰራን ያለው ስራ ደስ ብሎናል፣ ከናንተ ጋር አብረን በመቀጠላችን በጣም ተደስተናል! 🙌
ገና ካልተቀላቀላችሁ inbox me ላኩልን 👇
@mif_gfx
👍5👏1
ሀጃው በዝቶ ፣ ቀን ቆሞ እየሄደ ለይል እያለቀሰ ..ደካማ ሆኖ አንተን እና ያንተን ድጋፍ እየከጀለ መስገጃው ላይ ተደፍቶ ያረብ አንተ ምራኝ ፣ እዘንልኝ ፣ ሀጃየን አሳካልኝ ላለህ ሁሉ እዝነትና ሰላምህን አስፍን እዘንላቸው እዘንልኝ 🫶🏻🤍
ሙሉ ቀን ስርተህ፣ ምሸትም እንቅልፍ ሰውተህ፣ ምሳህን 11 ሰኣት ድርስ ገፍተህ ስራው አላለቀም። ዝለሀል ደክመሀል ግን ዛሬ ማታም አምሸተህ ካልሰራህ ነገ ይበልጥ ከባድ እንደሚሆን ታውቃለህ።

ቁጭ ብለህ ከቤት ስለምትሰራ ስለምትሰራ ብቻ ሰዎች እንደሚደክምህ እንኳን ሳያውቁልህ እየደከምክ ሳለ አንዱ ይመጣና እረ በቃህ ዱኒያ እኮ ናት ይልሀል። ተከራይቸ እንደምኖር እያወቀ ስንፍና ሲጋብዘኝ ተመልከቱ 😃

ወገን ከጊዜ ጋር መታገል ከባድ ነው። ጊዜ አለኝ ብሎ እንደመዘናጋት ዋጋ የሚያስከፍል አደገኛ ስህተት አላየሁም።

ጊዜ ካላችሁ አደራ እንዳታባክኑት።
👌👌👌
✒️birhan nega
👍1
Forwarded from ስለ ቀልባችን
⚠️በጣም የሚያስፈራራኝ የቁርኣን አያህ፦

«وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّونَ»
(የምትወዱትን ካሳየኋችሁ በኋላ አመፃችሁ!) — [አል-ዒምራን፡ 152]

በጭንቅ ቀን እጅህን ዘርግተህ ፦❝ያ አላህ! ይህን ብቻ ፈፅምልኝ እንጂ ከእንግዲህ ዳግመኛ አልመለስበትም፤ ቃል እገባልሃለሁ!❞  ብለህ ስትለምነው የነበረውን ቀን አስታውስ።

ጌታህ አዘነልህ፤ የለመንከውን ሰጠህ፤ ልብህ የተመኘውን አሳየህ፤ ጭንቅህን ገፈፈልህ።

ነገር ግን... ገና ከእጁ የተቀበልከው ጸጋ ሳይቀዘቅዝ፣ የታበሰው እንባህ ሳይደርቅ፣ በዚያው በሰጠህ ኃይል፣ ጤና እና ጸጋ
እርሱን መልሰህ አመፃኸው! ያቺን የማልክባትን ወንጀል በጌታህ ፊት ደግመህ ተገበርካት።

ከዚህ በላይ የሚያስፈራና የሚያሳፍር ታላቅ ክህደት አለን?! አንተ ከጌታህ 'የምትወደውን' ትቀበላለህ፤ እርሱ ግን ከአንተ
'ሚጠላውን' ያገኛል!
✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️

➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ሰዎች ያላገኙት ነገር ቢኖር The right Education ነው! Especially እኛ ሀገር ውስጥ!

ትክክለኛ ትምህርት የሚሸመደድ ሳይሆን ልብ ላይ የሚቀመጥ ነው!
The right education ማለት፦
• Critically ማሰብ
• communication በራሱ
• ገንዘብ እንዴት እንደሚሰራ
• ጊዜን በአግባቡ መጠቀም
• ጠቃሚ የሆኑ skills መያዝ
• እና አለም ሲቀየር Adopt  ማድረግ ማለት ነው!

ለነዚህ አይነት practical Learning የሚሰጠው ትኩረት በጣም ትንሽ ነው!

ለዛም ነው ብዙ ሰው አሪፍ grade አምጥቶ ቢመረቅም፣ ለስራ፣ ለ business ወይም ራሱን ለማስተዳደር ዝግጁነት የማይሰማው!

Certificate አንድ በር ሊከፍትላችሁ ይችላል! ግን practical የሆነ ትምህርት ነው የራሳችሁን በሮች እንድትሰሩ የሚረዳችሁ!

👇👇👇👇
https://t.me/fewzan_tech
የመጀመሪያ ዙር የክረምት የግራፊክስ ዲዛይን ተማሪዎች ስራ
👍1