Fewzan Tech®
121 subscribers
27 photos
1 video
1 file
58 links
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Download Telegram
⚠️ 1 ቀን   ቀረዉ ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።

በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20

     10%off/ቅናሽ/

💰 ክፍያ:2500= 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን

ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇

ለመመዝገብ
    @mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
👍1😁1
ዲሲፕሊን (ራስን መግዛት) ማለት በተግባር የተገለጸ የራስ ፍቅር ማለት ነው። ዲሲፕሊንን እንደ ቅጣት ወይም እንደ አስገዳጅ ነገር እናስበዋለን አይደል።

በማለዳ መነሳት፣ አላስፈላጊ ነገሮችን መተው፣ ጠዋት ጀምሮ ሳያቋርጡ  አዳር ጭምር መስራት፣ ነገር ግን እውነታው ዲሲፕሊን ማለት የአሁኑ ማንነትህ ለነገው ማንነትህ የሚያደርገው እንክብካቤ ነው።

ዲሲፕሊን ማለት በሚመችህ ነገር እና በጣም በምትፈልገው አላማህ መካከል የሚደረግ ምርጫ ነው።

@birhan_nega
👍1🥰1
ምዝገባው ሊጠናቀቅ
⚠️ ሰአታት ነው የቀሩት ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።

በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20

     10%off/ቅናሽ/

💰 ክፍያ:2500= 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን

ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇

ለመመዝገብ
    @mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Digital Marketing አከባቢ ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶች ( Part 3 )

1. Landing Page : A single web page built for a specific campaign to get conversions
2. Lead Magnet : A free item or discount given in to see who interested in your stuff
3. CAC ( Customer Acquisition Cost ) : The total cost required to gain one new paying customer
4. LTV (Lifetime Value): The total amount of money a customer spends with your business over time
5. CPM (Cost Per Mille / Impression ): The price an advertiser pays for every one thousand impressions


👇👇👇👇
https://t.me/fewzan_tech
9 ሰዓት ቀርተውታል

🔔ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች ብቻ

💰2000=1500

ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።

በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
ኮርሱ ዛሬ ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ

📅 ዛሬ የሚጀምር ኮርስ

ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇

ለመመዝገብ
    @mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
3 ሰዓታት ብቻ
🔥1
ከ 15 ደቂቃ በኋላ
ምዝገባው ይጠናቀቃል!
Registration Closed

ምዝገባው ተጠናቋል👍
ጊዜው ነጉዶ በማህበረሰቡ ዘንድ "ትልቅ ሰው" ተብለን ልንጠራ እንችላለን። ነገር ግን ይህ "ትልቅነት" አብዛኛውን ጊዜ በፍላጎታችን የመጣ ሳይሆን፣ ትከሻችን ላይ በወደቀው የህይወት ሀላፊነት የተጫነብን ጭንብል ነው። በየቀኑ የምንሸከመው ሸክም፣ የምንወስደው ውሳኔ፣ የምናስበው ስለ ነገ እና የምንጨነቅለት የቤተሰብ፣ የትምህርት ወይም የስራ ነገር በግድ ረጋ እንድንልና አዋቂ እንድንመስል ያስገድደናል።

​ነገር ግን ከዚህ የሀላፊነት እና የቁምነገር ጭንብል ጀርባ፣ እያንዳንዳችን ስሜት ውስጥ ገና ያልጨረስነው፣ ያልተጫወትነው እና ያልጠገብነው ህጻን ልጅ አለ። ሀላፊነት እንጂ ትልቅ ያደረገን ፣ ያልጨረስነው ልጅነት አለን።
t.me/abdu_rheman_aman
👍1
ይሀውላችሁ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ካየው በኃላ ምን እንደተረዳው ታውቃላችሁ?

1 ነገር ላይ ስኬታማ ለመሆን Volume ምን ያህል ጥቅም እንዳለው በደንብ አልገባንም…Volume የሚባለውን ነገር በጣም ነው underestimate ያደረግነው

Volume ማለት በቀላል አማርኛ ብዛት ማለት ነው

ለምሳሌ content creation ላይ ተስፋ ከመቁረጥህ በፊት ምን ያህል ግዜ post አድረገሀል?…Gym ውጤት አጣው ብለህ ከማቋረጥህ በፊት ለምን ያህል ግዜ ሰርተሀል?…client አጣው ከማለትህ በፊት ምን ያህል ስልከ ደውለሀል?

አንድ ነገር ግልፅ አድርጌ ልንገራችሁ…ብዙ ሚሞክር ሰው በያዘው ነገር ስኬታማ አለመሆን አይችልም! አዎ ስኬታማ አለመሆን አይችልም❗️

እና ይሄንን ነገር በደንብ ያዙልኝ በየትኛውም የህይወት መስመር ብትሆኑ በያዛችሁት መንገድ ላይ ውጤታማ መሆን ምትፈልጉ ከሆነ ከምንም በላይ volume ላይ ትኩረት አድርጉ የዛኔ ብዙ ነገሮች ሲለወጡ ታዩታላችሁ

DO SO MUCH VOLUME THAT IT WOULD BE UNREASONABLE TO BE UNSUCCESSFUL!
«مَنْ لَمْ يَصْبِرْ عَلَى مُرِّ التَّعَلُّمِ، صَبَرَ عَلَى ذُلِّ الْجَهْلِ»

የመማርን(ዒልምን) መራራነት ያልታገሰ ሰው፣ የመሃይምነትን ውርደት ለመታገስ ይገደዳል።"
የማይገድላችሁ ስቃይ ጠንካራ ነው ሚያደርጋችሁ

ሸክም, ችግር, መከራ ሚባሉትን ነገሮች አትፍሯቸው…የምሬን ነው አትፍሯቸው ከምታስቡት በላይ ጠንካራ እና ኃላፊነት መቀበል የምትችሉ ሰዎች ነው ሚያደርጋችሁ

ፈጣሪያችሁን ስትጠይቁም “ ሸክሞቼን አታንሳልኝ, ሸክሞቼን መሸከም ምችልበትን ትከሻ ስጠኝ “ በሉ

መልካም አዳር✌️
💯1
እናንተም ስለምትፈልጉት ነገር እንድፅፍ ትፈልጋላችሁ። እኔም ልነግራችሁ የምፈልገው ነገር አለ። በዚህ ግን እንስማማለን።

To make money, create value.
To create value, solve problems.
To solve problems, build skills.

Skill development ደግሞ ቀረፉፉ ኢንተርኔትን፣ እንቅልፍ አልባ ምሸቶችን፣ ቀረፉፉ ላፕቶፕ ብዙ ብዙ፣ ታግሶ ለደከመ ነገው የተሻለ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።

✒️ Birhan_Nega
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ከአላህ ርቃችሁ ደስታ አጣን አትበሉ።
አልሃምዱሊላህ

📊 ሳምንት 1 ጨርሰናል! 🎉

የመጀመሪያ ሳምንት ተማሪዎች የተማሩት ፦
Introduction to ግራፊክ ዲዛይን፣ የቀለም ንድፈ ሃሳብ (Color Theory)፣ Typography፣ እና PixelLab Interface — መሰረታዊ ግንዛቤ ሙሉ በሙሉ ተሸፍኗል።

🎨 ይሄ ሳምንት፦
ተማሪዎቻችን ከዜሮ ጀምረው PixelLab ን መጠቀም ጀምረዋል፣ የቀለም እና ፎንት ምርጫ መርሆችንም ተምረዋል።

📅 ቀጣይ ሳምንት፦ Canva Mastery — templates, social media posts እንማራለን
እየሰራን ያለው ስራ ደስ ብሎናል፣ ከናንተ ጋር አብረን በመቀጠላችን በጣም ተደስተናል! 🙌
ገና ካልተቀላቀላችሁ inbox me ላኩልን 👇
@mif_gfx
👍5👏1
ሀጃው በዝቶ ፣ ቀን ቆሞ እየሄደ ለይል እያለቀሰ ..ደካማ ሆኖ አንተን እና ያንተን ድጋፍ እየከጀለ መስገጃው ላይ ተደፍቶ ያረብ አንተ ምራኝ ፣ እዘንልኝ ፣ ሀጃየን አሳካልኝ ላለህ ሁሉ እዝነትና ሰላምህን አስፍን እዘንላቸው እዘንልኝ 🫶🏻🤍