የምስራች 📶
🎉🎉🎉 ተጀመረ 🔔 ተጀመረ 🔔
🎊🎊🎊🎊
1ኛ ዙር የክረምት የግራፊክ ዲዛይን ስልጠና ዝግጅቱ ተጀምሯል 🔊
ይህን ስልጠና ፈውዛን ቴክኖሎጂ በ 1ኛ ዙር የክረምት ስልጠና በሞባይሎቻችን ብቻ ተጠቅመን በቂ ችሎታ እና ልምድ ሰጥቶ! ሰርተፍኬት የምናገኝበትን ስልጠና በቅናሽ ዋጋ አዘጋጅቶልናል!!!
ይመዝገቡ 🕹️ ይመዝገቡ 🕹️
▪️ ይህ ዙር ምዝገባው 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል 🕹️
«ሀምሌ 20 ይጀመራል»
ክረምቱን እነዚህን ወሳኝ ኮርሶችን በመውሰድ ይጠቀሙበት
📱 ለመመዝገብ
በዚህ ያናግሩን 👇
t.me/mif_gfx
official👇👇👇
https://t.me/fewzan_tech

⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
💰 ክፍያ: 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ለ50 ተማሪዎች ብቻ!
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
💰 ክፍያ: 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ለ50 ተማሪዎች ብቻ!
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Fewzan Tech® pinned «👋 ፈውዛን ቴክ እነማን ናቸው ? ፈውዛን ቴክ የተጀመረው በአንድ ቀላል ጥያቄ ነው፦ ዲጂታል ክህሎቶች ማንም ሰው፣ በማንኛውም ቦታ፣ በሞባይሉ ብቻ ቢማር ምን ይመስል ይሆን? እኔ ሚፍታህ እባላለሁ — በድግሪ ነርሲንግ Graduate አርጊያለሁ ተቀጥሬም ሰርቻለሁ፣ ግን Passion More Graphics Designing ነው 🎨 🕹የግራፊክ ዲዛይን እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ጉዞዬ የተጀመረው በ Awaqi…»
⚠️ 3 ቀን ቀረዉ ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:2500= 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
8 High Income Skills You Can Learn For Free Online (YouTube)
1. Copywriting
2. Photography
3. Video Editing
4. Digital Marketing
5. Web Development
6. Graphic Designing
7. Game Development
8. Software Development
Learn for free
👇👇
A. Learn copywriting
1. youtu.be/Pum2gV7N_9A
2. youtu.be/9qZcT9I8W4g
3. youtu.be/B13gAAcqrAc
4. youtu.be/UfCgUv8-HlI
5. youtu.be/LU4gHGdYDI0
B. Learn photography
1. youtu.be/yhAmMUi2NmM
2. youtu.be/LxO-6rlihSg
3. youtu.be/V7z7BAZdt2M
C. Learn video editing
1. youtu.be/y7Ci_H9bYEk
2. youtu.be/oC3gXr1s_aU
3. youtu.be/ZQDGJn89uNk
4. youtu.be/MqwlW76sFCM
D. Learn digital marketing
1. youtu.be/hiEb1m7CXH4
2. youtu.be/BjRmz6rO9SQ
E. Learn web development
1. youtu.be/Q33KBiDriJY
2. youtu.be/zAfLvFHKUS0
F. Learn graphic designing
1. youtu.be/9QTCvayLhCA
2. youtu.be/k0EyAs9Q4NI
J. Learn game development
1. youtu.be/wKNyTvImeqY
2. youtu.be/6luTavBJ3gw
K. Learn software development
1. youtu.be/zOjov-2OZ0E
2. youtu.be/cYXkNOeKXQM
1. Copywriting
2. Photography
3. Video Editing
4. Digital Marketing
5. Web Development
6. Graphic Designing
7. Game Development
8. Software Development
Learn for free
👇👇
A. Learn copywriting
1. youtu.be/Pum2gV7N_9A
2. youtu.be/9qZcT9I8W4g
3. youtu.be/B13gAAcqrAc
4. youtu.be/UfCgUv8-HlI
5. youtu.be/LU4gHGdYDI0
B. Learn photography
1. youtu.be/yhAmMUi2NmM
2. youtu.be/LxO-6rlihSg
3. youtu.be/V7z7BAZdt2M
C. Learn video editing
1. youtu.be/y7Ci_H9bYEk
2. youtu.be/oC3gXr1s_aU
3. youtu.be/ZQDGJn89uNk
4. youtu.be/MqwlW76sFCM
D. Learn digital marketing
1. youtu.be/hiEb1m7CXH4
2. youtu.be/BjRmz6rO9SQ
E. Learn web development
1. youtu.be/Q33KBiDriJY
2. youtu.be/zAfLvFHKUS0
F. Learn graphic designing
1. youtu.be/9QTCvayLhCA
2. youtu.be/k0EyAs9Q4NI
J. Learn game development
1. youtu.be/wKNyTvImeqY
2. youtu.be/6luTavBJ3gw
K. Learn software development
1. youtu.be/zOjov-2OZ0E
2. youtu.be/cYXkNOeKXQM
ለምንድነው ህትመታችሁ "ብዥ" የሚለው?
ብዙ ጊዜ በስልካችን ወይም በኮምፒውተራችን ላይ በጣም ጥራት ያለው የሚመስል ፎቶ አሳትመነው ስናበቃ "የተሰባበረ" ወይም "ብዥ" ያለ (Pixelated) ሆኖ እናገኘዋለን። ለዚህ ዋነኛው ተጠያቂው DPI የተባለው መለኪያ ነው!
DPI ምንድነው?
DPI ማለት Dots Per Inch (በአንድ ኢንች ውስጥ ያሉ የነጥቦች ብዛት) ማለት ነው። በአንድ ኢንች ውስጥ እነዚህ ነጥቦች በበዙ ቁጥር ምስሉ ይበልጥ ጥራት ያለውና ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ ይሆናል።
የዲፒአይ (DPI) ህጎች፦
• 300 DPI (የህትመት ደረጃ)፦ ለማንኛውም ጥራት ላለው ህትመት (መጽሐፍ፣ ቢዝነስ ካርድ) ምስሉ ቢያንስ 300 DPI መሆን አለበት።
• 72 DPI (የስክሪን ደረጃ)፦ ለፌስቡክ, ለቴሌግራም ወይም ለዌብሳይት 72 DPI ሙሉ በሙሉ በቂ ነው። ለዚህ ነው ስክሪን ላይ የሚያምር ምስል ታትሞ ሲወጣ የሚበላሸው።
መፍትሔ፦
1. አንድን ትንሽ ፎቶ Photoshop ላይ በመለጠጥ ጥራቱን መጨመር አትችልም። ሁልጊዜ ኦሪጅናል እና ትልቅ ፋይል ተጠቀም።
2. ሎጎዎችን በDPI የማይወሰኑ (Vector) በማድረግ የፈለግከውን ያህል ብትለጠጥ ጥራታቸው እንዳይቀንስ ማድረግ ይቻላል።
join
👇👇👇
https://t.me/fewzan_tech
ብዙ ጊዜ በስልካችን ወይም በኮምፒውተራችን ላይ በጣም ጥራት ያለው የሚመስል ፎቶ አሳትመነው ስናበቃ "የተሰባበረ" ወይም "ብዥ" ያለ (Pixelated) ሆኖ እናገኘዋለን። ለዚህ ዋነኛው ተጠያቂው DPI የተባለው መለኪያ ነው!
DPI ምንድነው?
DPI ማለት Dots Per Inch (በአንድ ኢንች ውስጥ ያሉ የነጥቦች ብዛት) ማለት ነው። በአንድ ኢንች ውስጥ እነዚህ ነጥቦች በበዙ ቁጥር ምስሉ ይበልጥ ጥራት ያለውና ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ ይሆናል።
የዲፒአይ (DPI) ህጎች፦
• 300 DPI (የህትመት ደረጃ)፦ ለማንኛውም ጥራት ላለው ህትመት (መጽሐፍ፣ ቢዝነስ ካርድ) ምስሉ ቢያንስ 300 DPI መሆን አለበት።
• 72 DPI (የስክሪን ደረጃ)፦ ለፌስቡክ, ለቴሌግራም ወይም ለዌብሳይት 72 DPI ሙሉ በሙሉ በቂ ነው። ለዚህ ነው ስክሪን ላይ የሚያምር ምስል ታትሞ ሲወጣ የሚበላሸው።
መፍትሔ፦
1. አንድን ትንሽ ፎቶ Photoshop ላይ በመለጠጥ ጥራቱን መጨመር አትችልም። ሁልጊዜ ኦሪጅናል እና ትልቅ ፋይል ተጠቀም።
2. ሎጎዎችን በDPI የማይወሰኑ (Vector) በማድረግ የፈለግከውን ያህል ብትለጠጥ ጥራታቸው እንዳይቀንስ ማድረግ ይቻላል።
join
👇👇👇
https://t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
❤1
⚠️ 2 ቀን ቀረዉ ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:2500= 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Fewzan Tech®
https://play.google.com/store/apps/details?id=photoeditor.cutout.backgrounderaser
Background Eraser ስጠይቁ ለነበራችሁ👍
⚠️ 1 ቀን ቀረዉ ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:2500= 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
👍1😁1
ዲሲፕሊን (ራስን መግዛት) ማለት በተግባር የተገለጸ የራስ ፍቅር ማለት ነው። ዲሲፕሊንን እንደ ቅጣት ወይም እንደ አስገዳጅ ነገር እናስበዋለን አይደል።
በማለዳ መነሳት፣ አላስፈላጊ ነገሮችን መተው፣ ጠዋት ጀምሮ ሳያቋርጡ አዳር ጭምር መስራት፣ ነገር ግን እውነታው ዲሲፕሊን ማለት የአሁኑ ማንነትህ ለነገው ማንነትህ የሚያደርገው እንክብካቤ ነው።
ዲሲፕሊን ማለት በሚመችህ ነገር እና በጣም በምትፈልገው አላማህ መካከል የሚደረግ ምርጫ ነው።
@birhan_nega
በማለዳ መነሳት፣ አላስፈላጊ ነገሮችን መተው፣ ጠዋት ጀምሮ ሳያቋርጡ አዳር ጭምር መስራት፣ ነገር ግን እውነታው ዲሲፕሊን ማለት የአሁኑ ማንነትህ ለነገው ማንነትህ የሚያደርገው እንክብካቤ ነው።
ዲሲፕሊን ማለት በሚመችህ ነገር እና በጣም በምትፈልገው አላማህ መካከል የሚደረግ ምርጫ ነው።
@birhan_nega
👍1🥰1
ምዝገባው ሊጠናቀቅ
⚠️ ሰአታት ነው የቀሩት ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:2500= 2000 ብር
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
⚠️ ሰአታት ነው የቀሩት ‼️
~
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ሐምሌ 20 ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 መጀመሪያ ቀን: ሐምሌ 20
✅ 10%off/ቅናሽ/
💰 ክፍያ:
⚠️ ቦታ: ውስን ቦታ ነው ያለን
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Digital Marketing አከባቢ ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶች ( Part 3 )
1. Landing Page : A single web page built for a specific campaign to get conversions
2. Lead Magnet : A free item or discount given in to see who interested in your stuff
3. CAC ( Customer Acquisition Cost ) : The total cost required to gain one new paying customer
4. LTV (Lifetime Value): The total amount of money a customer spends with your business over time
5. CPM (Cost Per Mille / Impression ): The price an advertiser pays for every one thousand impressions
👇👇👇👇

⏰ 9 ሰዓት ቀርተውታል
🔔ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች ብቻ
💰2000=1500✅
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ዛሬ ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 ዛሬ የሚጀምር ኮርስ
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
🔔ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች ብቻ
💰
ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም።
በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ።
~
⏳ ኮርሱ ዛሬ ይጀምራል!
🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ
📅 ዛሬ የሚጀምር ኮርስ
ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇
ለመመዝገብ ⏬
@mif_gfx
ለሌሎችም ሼር ያርጉ
👇👇👇
t.me/fewzan_tech
Telegram
Fewzan Tech®
🚀 Fewzan Tech
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
ቴክኖሎጂን ቀላል በሆነ መንገድ እናስተምራለን።
💻 AI Tools
📱 Mobile & PC Tips
🎓 Tech Tutorials
🚀 Digital Skills
Empowering Through Technology.
Fewzan Tech®
⏰ 9 ሰዓት ቀርተውታል 🔔ቀድመው ለተመዘገቡ 5 ተማሪዎች ብቻ 💰2000=1500✅ ኮርሱ ሙሉ ለሙሉ ስልካችሁ ብቻ በቂ ነዉ።ኮምፒዉተር አያስፈልገዉም። በሁለት ወር የሚጠናቀቅ ኮርስ ነዉ። ~ ⏳ ኮርሱ ዛሬ ይጀምራል! 🎨 Graphic Design ኮርስ — በሞባይል፣ በ2 ወር ውስጥ 📅 ዛሬ የሚጀምር ኮርስ ገና ካልተመዘገባችሁ ጊዜው እያለቀ ነው። ቦታችሁን አሁን ማስያዝ ትችላላችሁ 👇 ለመመዝገብ ⏬…
5 ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል
ምዝገባው ሊጠናቀቅ ትንሽ ሰዓታት ብቻ ነው የቀረው!
ምዝገባው ሊጠናቀቅ ትንሽ ሰዓታት ብቻ ነው የቀረው!
ጊዜው ነጉዶ በማህበረሰቡ ዘንድ "ትልቅ ሰው" ተብለን ልንጠራ እንችላለን። ነገር ግን ይህ "ትልቅነት" አብዛኛውን ጊዜ በፍላጎታችን የመጣ ሳይሆን፣ ትከሻችን ላይ በወደቀው የህይወት ሀላፊነት የተጫነብን ጭንብል ነው። በየቀኑ የምንሸከመው ሸክም፣ የምንወስደው ውሳኔ፣ የምናስበው ስለ ነገ እና የምንጨነቅለት የቤተሰብ፣ የትምህርት ወይም የስራ ነገር በግድ ረጋ እንድንልና አዋቂ እንድንመስል ያስገድደናል።
ነገር ግን ከዚህ የሀላፊነት እና የቁምነገር ጭንብል ጀርባ፣ እያንዳንዳችን ስሜት ውስጥ ገና ያልጨረስነው፣ ያልተጫወትነው እና ያልጠገብነው ህጻን ልጅ አለ። ሀላፊነት እንጂ ትልቅ ያደረገን ፣ ያልጨረስነው ልጅነት አለን።
t.me/abdu_rheman_aman
ነገር ግን ከዚህ የሀላፊነት እና የቁምነገር ጭንብል ጀርባ፣ እያንዳንዳችን ስሜት ውስጥ ገና ያልጨረስነው፣ ያልተጫወትነው እና ያልጠገብነው ህጻን ልጅ አለ። ሀላፊነት እንጂ ትልቅ ያደረገን ፣ ያልጨረስነው ልጅነት አለን።
t.me/abdu_rheman_aman
Telegram
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ
አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩
@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot
በዚህ ያድርሱን👆
👍1
ይሀውላችሁ አሁን ያለንበትን ሁኔታ በደንብ ካየው በኃላ ምን እንደተረዳው ታውቃላችሁ?
1 ነገር ላይ ስኬታማ ለመሆን Volume ምን ያህል ጥቅም እንዳለው በደንብ አልገባንም…Volume የሚባለውን ነገር በጣም ነው underestimate ያደረግነው
Volume ማለት በቀላል አማርኛ ብዛት ማለት ነው
ለምሳሌ content creation ላይ ተስፋ ከመቁረጥህ በፊት ምን ያህል ግዜ post አድረገሀል?…Gym ውጤት አጣው ብለህ ከማቋረጥህ በፊት ለምን ያህል ግዜ ሰርተሀል?…client አጣው ከማለትህ በፊት ምን ያህል ስልከ ደውለሀል?
አንድ ነገር ግልፅ አድርጌ ልንገራችሁ…ብዙ ሚሞክር ሰው በያዘው ነገር ስኬታማ አለመሆን አይችልም! አዎ ስኬታማ አለመሆን አይችልም❗️
እና ይሄንን ነገር በደንብ ያዙልኝ በየትኛውም የህይወት መስመር ብትሆኑ በያዛችሁት መንገድ ላይ ውጤታማ መሆን ምትፈልጉ ከሆነ ከምንም በላይ volume ላይ ትኩረት አድርጉ የዛኔ ብዙ ነገሮች ሲለወጡ ታዩታላችሁ
DO SO MUCH VOLUME THAT IT WOULD BE UNREASONABLE TO BE UNSUCCESSFUL!

«مَنْ لَمْ يَصْبِرْ عَلَى مُرِّ التَّعَلُّمِ، صَبَرَ عَلَى ذُلِّ الْجَهْلِ»
የመማርን(ዒልምን) መራራነት ያልታገሰ ሰው፣ የመሃይምነትን ውርደት ለመታገስ ይገደዳል።"