በዱዓእ ላይ ችክ ማለት:
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الدُّعاءُ ينفع مما نزل ومما لم ينزِلْ، فعليكم عبادَ اللهِ بالدُّعاءِ﴾
“ዱዓእ ለተከሰተም ገና ለሚከሰትም መከራ እጅግ ጠቃሚ ነው። እናንተ የአላህ ባሮች ሆይ! ከዱዓእ እንዳትዘናጉ አደራ።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3409
https://t.me/fethababora

❤1
ሶስት ወሳኝ ተግባሮች…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صدقةُ السِّرِّ تُطفئُ غضبَ الرَّبِّ، وصنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السُّوءِ، وصلةُ الرَّحمِ تزيدُ في العمرِ، وتُوسِّعُ في الرِّزقِ،﴾
“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች። በጎ ተግባር ከመጥፎ ውድቀት ይጠብቃል ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል ሪዝቅን ‘ሲሳይን’ ያሰፋል።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 4/537

ነፃ አውጣት! ምክንያቱም እሷ አማኝ ነችና!
ከሙዓዊያ ቢኑል ሐከም አሱለሚ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿جَارِيَةٌ لِي كَانَتْ تَرْعَى غُنَيْمَاتٍ قِبَلَ أُحُدٍ وَالْجَوَّانِيَّةِ إِذِ اطَّلَعْتُ عَلَيْهَا اطِّلَاعَةً، فَإِذَا الذِّئْبُ قَدْ ذَهَبَ بِشَاةٍ مِنْهَا، وَأَنَا مِنْ بَنِي آدَمَ آسَفُ كَمَا يَأْسَفُونَ، لَكِنِّي صَكَكْتُهَا صَكَّةً، فَعَظَّمَ ذَاكَ عَلَىَّ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فَقُلْتُ : أَفَلَا أُعْتِقُهَا ؟ قَالَ : ائْتِنِي بِهَا . قَالَ : فَجِئْتُهُ بِهَا، فَقَالَ : أَيْنَ اللَّهُ ؟ . قَالَتْ : فِي السَّمَاءِ. قَالَ : مَنْ أَنَا ؟ . قَالَتْ : أَنْتَ رَسُولُ اللَّهِ . قَالَ : أَعْتِقْهَا فَإِنَّهَا مُؤْمِنَةٌ﴾
“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! በግ የምትጠብቅ ባሪያ ነበረችኝ፤ አንድ ቀን ጎራ ስል አንዷን በግ ተኩላ ሲበላት ተመለከትኩኝ፤ ሰውነኝና በብስጭት በጥፊ አልኳት። ነቢዩ (ﷺ) እንዴት እንዲህ ታደርጋለህ በማለት ነገሩን አጠባበቁብኝ። ይሄን ግዜ ለምን ነፃ አላወጣትም? አልኳቸው። ይዘሃት ና አሉኝ። አመጣኃት። ከዚያም፦ አላህ የት ነው? ብለው ጠየቋት ‘ሰማይ ላይ’ አለች። እኔስ ማነኝ አሏት ‘አንተ የአላህ መልዕክተኛ ነህ’ አለቻቸው። ይህን ግዜ ‘ነፃ አውጣት! ምክንያቱም እሷ አማኝ ነችና’ አሉኝ።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 930

Telegram
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ሶስት ወሳኝ ተግባሮች…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صدقةُ السِّرِّ تُطفئُ غضبَ الرَّبِّ، وصنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السُّوءِ، وصلةُ الرَّحمِ تزيدُ في العمرِ، وتُوسِّعُ في الرِّزقِ،﴾
“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች። በጎ ተግባር ከመጥፎ ውድቀት ይጠብቃል ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል ሪዝቅን ‘ሲሳይን’ ያሰፋል።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 4/537
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿صدقةُ السِّرِّ تُطفئُ غضبَ الرَّبِّ، وصنائعُ المعروفِ تقي مصارعَ السُّوءِ، وصلةُ الرَّحمِ تزيدُ في العمرِ، وتُوسِّعُ في الرِّزقِ،﴾
“በድብቅ የሚሰጥ ሰደቃ ‘ምፅዋት’ የጌታን ቁጣ ታበርዳለች። በጎ ተግባር ከመጥፎ ውድቀት ይጠብቃል ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል ሪዝቅን ‘ሲሳይን’ ያሰፋል።”
📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 4/537
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
የአባትህም ሆነ ሌሎች የሟች ዘመዶችን፣ ጎደኞችን ዝምድና መቀጠልና ለነሱ በጎ መዋል ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ مِنْ أَبَرِّ الْبِرِّ صِلَةَ الرَّجُلِ أَهْلَ وُدِّ أَبِيهِ بَعْدَ أَنْ يُوَلِّيَ﴾
“ከመልካም ሁሉ መልካሙ ስራ እነርሱ ከሞቱ በኋላ የአባቱን ወዳጅ ቤተሰቦች ዝምድና መቀጠሉ ነው።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2552

👏3
አስተግፊሩላህ ወአቱቡኢለይሂ!
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿ما رأَيْتُ أحَدًا أكثَرَ لِأنْ يقولَ: أستغفِرُ اللهَ وأتوبُ إليه مِن رسولِ اللهِ ﷺ﴾
“እንደ ረሱል (ﷺ) ይህን ንግግር ‘አላህን ምህረት እለምነዋለሁ፤ ወደርሱም ንሰሃ አደርጋለሁ’ አብዝቶ የሚል አንድንም ሰው አልተመከትኩም።”
📚 ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል፡ 928
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ከአቡ ሁረይራ (رضي الله عنه) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿ما رأَيْتُ أحَدًا أكثَرَ لِأنْ يقولَ: أستغفِرُ اللهَ وأتوبُ إليه مِن رسولِ اللهِ ﷺ﴾
“እንደ ረሱል (ﷺ) ይህን ንግግር ‘አላህን ምህረት እለምነዋለሁ፤ ወደርሱም ንሰሃ አደርጋለሁ’ አብዝቶ የሚል አንድንም ሰው አልተመከትኩም።”
📚 ኢብኑ ሂባን ሶሂህ ብለውታል፡ 928
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
Telegram
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
❤1
ከመካሪ በኩል ረሱል (ﷺ) በቁ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا تجعلوا بيوتَكُم قبورًا، ولا تجعلوا قَبري عيدًا﴾
“ቤታችሁን የመቃብር ስፍራ አድርጋችሁ አትያዙ። የኔን መቃብርም የኢድ (የበዓል) ቦታ አታድርጉት።”
📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2042

ሙስሊሞች ካንተ ሰላም ናቸው?
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الْمُسْلِمُ مَنْ سَلِمَ الْمُسْلِمُونَ مِنْ لِسَانِهِ وَيَدِهِ﴾
“ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከእጁና ከምላሱ ትንኮሳ ሰላም የሆኑለት ሰው ነው።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል:10
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الْمُسْلِمُ مَنْ سَلِمَ الْمُسْلِمُونَ مِنْ لِسَانِهِ وَيَدِهِ﴾
“ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከእጁና ከምላሱ ትንኮሳ ሰላም የሆኑለት ሰው ነው።”
📚 ቡኻሪ ዘግበውታል:10
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
Telegram
የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ
በቡኻሪና ሙስሊም ሳይገደብ በሌሎች የሐዲስ ሊቃውንቶች የተዘገቡ ነቢያዊ ሀዲሶችም ይቀርቡበታል።
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ጆይን፦ https://t.me/BuhariMuslimAmharic
ድንበር አላፊ አትሁን!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿وَإِيَّاكُمْ وَالْغُلُوَّ فِي الدِّينِ فَإِنَّمَا أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمُ الْغُلُوُّ فِي الدين﴾
“በሃይማኖት ላይ ድንበር ማለፍን ተጠንቀቁ! ከናንተ በፊት የነበሩትን ያጠፋቸው በሃይማኖት ላይ ድንበር ማለፍ ነውና።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 3029

👍2