በኢባዳ ይተጉ ነበር…
እናታችን ዓዒሻ (رضي ﷲ عنها) እንዲህ ትላለች፦
﴿كَانَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَجْتَهِدُ فِي الْعَشْرِ الْأَوَاخِرِ مَا لَا يَجْتَهِدُ فِي غَيْرِهِ﴾
“ነቢዩ (ﷺ) ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ በኢባዳ ላይ ይተጉ ነበር።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1175
https://t.me/fethababora

ተጠንቀቁ‼
=========
✍ «ሌባው ፏ ፈሽ ብሎ ገዢ መስሎ ከች ይልልሀል። ከዛ የሚገዛውን ዕቃ ዋጋ ጠይቆ ይሰማል ፤ ተከራክሮም ሆነ ሳይከራከር በዋጋው ይስማማል። ከዛ የሚፈልገውን ብዛት፣ ዓይነት፣ ቀለም ምናምን ይናገርና ፤ "ግዢውን ከመፈጸሜ በፊት ለአለቃዬ ደውዬ መናገር አለብኝ"... ይልና ስልኩን አውጥቶ ይሞክራል። ከዛ "ስልኬ ዘጋብኝ" ወይ ደግሞ "ስልኬ ብር የለውም" or ሌላም ምክንያት ያቀርብና "ያንተን ስጠኝና ለአለቃዬ ልደውለት" ይላል። አንተ ዕቃውን መሸጡ ላይ ትኩረት ስላደረክ እሺ በማለት ስልክህን ትሰጠዋለህ።
ከዛ ይኼ ሌባ ወድያው ስልክህን ተቀብሎ የሆነ ቁጥር ጽፎ እንደሚደውል በማስመሰል የራሱን ስልክ ቁጥር ይጽፍና CBE ብሎ ሴቭ ያደርጋል። አለቃዬ አላነሳልኝም ወይ ደግሞ ስልኩ አልሰራልኝም ምናምን ይልህና ስልክህን ይመልስልሀል።
ከዛማ ፥ አንተ ላይ በሚፈጥረው ከፍ ያለ ዋቴ የሌለ ይሰካክስህና ፥ "በቃ እንደውም የባንክ ቁጥርህን ፃፍልኝና አለቃዬ ብሩን በአካውንትህ ሲያስገባ ዕቃውን እወስደዋለሁ" ይልሀል። አንተ ሀሳብህ ዕቃውን መሸጥ ስለሆነ ፤ እሺ ትለውና የባንክ አካውንትህን ትነግረዋለህ። ሌባው ካንተ ከተለየ ካንድ ከ10 ደቂቃ በኋላ CBE ተብሎ ሴቭ በተደረገው ቁጥር ከባንክ እንደተላከ አስመስሎ ዕቃው የሚያወጣውን ያህል ገንዘብ ሜሴጅ ይልክልሃል። ከዛ በደቂቃዎች ልዩነት ተመልሶ ይመጣል ወይ ሌላ ሰው ይልክና "ገንዘቡ ደረሰህ ኣ?" ምናምን ብሎህ ፤ በጣም አጠዳድፎህ ዕቃውን በመኪና ወይ በባጃጅ ጭኖ ላሽ ይላል!
ድንገት ባንነህ text በተደረገልህ ቁጥር መልሰህ ስትደውል ሲም ካርዱ አይሰራም!»
ከዚህ ዓይነት ሌብነት ራሳችሁን ጠብቁ! ተጠንቀቁ!

👍1
በሀላባ ከተማ በዚህ ረመዷን ብቻ 140 ሰው እስልምናን ተቀብሏል። እነዚህን ወንድምና እህቶች ሀሩን ሚዲያ ከኡሙ አይመን በጎ አድራጎት ጋር በመተባበር የኢፍጣር ፕሮግራም በማዘጋጀት አስፈጥሯቸዋል። መሠል አለኝታነትን የሚፈጥሩ ፕሮግራሞች በሁሉም ሙስሊም ዘንድ ሊጎለብቱ ይገባል። አልሐምዱሊላህ...!
"አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ከነቢዩ ሴት ልጆች መካከል በአንዷ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተን ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ከቀብሩ በጎን በኩል ተቀምጠው ነበር፡፡ ሁለቱም ዓይኖቻቸው እንባ ሲያፈሱ ተመልክቻለሁ፡፡ ከዚያም እንዲህ አሉ፡- ‹‹ባለፈው ምሽት ከሚስቱ ጋር ያልተኛ ሰው አለን?›› አቡ ጦልሀ ‹‹እኔ (አልተኛሁም)›› አለ፡፡ መካነ መቃብሩ ውስጥ እንዲገባ አዘዙት፡፡ በቀብሩ ውስጥ ገባ (ለህድ ውስጥ በክብር እንድታርፍም አደረገ)፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ"
==========================================
ይህን ሐዲስ ያገኙውት ከ ኢትዮ ቢላል ሃዲስ አፕ ነዉ ።

ሰለምቴው የከባድ ሚዛን ሻምፒዮን ሶኒ ዊልያምስ
በትላንትናው ዕለት በቲውተር ገፁ ላይ ያጋራው ፎቶ
በአውስትራሊያ ፣ ሲድኒ
የእሱን አርአያ ተከትለው
እስልምናን አውቀው የተቀበሉ ወንድሞቹን ሰብስቦ አስደሳች የ20ኛው ረመዳን ኢፍጣር ማድረጉን በፎቶ አያይዞ ገልጿል ።

ማስታወቂያ፡
ሱና ኢስላማዊ እውቀትና የዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ ፣ ተተኪዓሊሞችን እና ብቁዱዓቶችን ለማፍራት በሀገራችን የተቋቋመ የመጀመሪያው ኮሌጅ ነው። እስካሁን ድረስ በከፍተኛ ደረጃ 42 መሻኢኾችን እና በመሰናዶ 18 በጥቅሉ 60 መሻኢኾችን ያስመረቀ ሲሆን 3ኛና 4ኛዙር
የከፍተኛ ደረጃ ተማሪ መሻኢኾችን እያስተማረ ይገኛል።
እነሆ ዛሬ ደግሞ የ5ኛዙር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ፣ ከታች የተጠቀሰውን የኮሌጁን መስፈርት የምታሟሉ ደረሶች ከረመዳን 20/1444 እስከ ሸዋል10/1444ሂ በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስና በደሴ አረብ ገንዳ መስጂድ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0952902650 /0931136421 በመደወል እንድትመዘገቡ ያስታውቃል።
መስፈርቶች፡
1. ተፍሲር ቢያንስ አንድ ጊዜ የዘልቀ።
2. ነሕው ከአጅሩሚያ እስከ አልፊያ የጨረሰና ሶርፍ የቀራ።
3. ፊቅህ ሻፊዒይ ከሆነ ከሰፊና እስከ ሚንሃጅ ያጠናቀቀ ፣ ሐነፊ ከሆነ ደግሞ ከሹሩጡሰላት
እስከ ቁዱሪ የቀራ።
4. ቢያንስ 2 ጁዝ ቁርኣን የሐፈዘ።
5. ከሚኖርብርት አካባቢ ከታወቁ መሻኢኾች የምስክር ወረቀት ማምጣት የሚችል።
6. ሙሉ ጊዜውን/አራት ዓመት በኮሌጁ ለማሳለፍ ዝግጁ የሆነ።
7. የታደሰ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ማቅረብ የሚችል።
8. ከተላላፊ በሽታ ነጻ የሆነ።
9. ተያዥ ማቅረብ የሚችል።
10. ዐረብኛ መጻፍ የሚችል።
ለበለጠመረጃ ፡ 0952902650
0911865686
0911475706 ይደውሉ።
ደዕዋ ቲቪ-daewa tv-قناة الدعوة
Sheikh Mohammed Hamiddin -الشيخ محمد حامي الدين-ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን

ኢማሙን በሰላት ላይ እያሉ የግድያ ሙከራ ያደረገው አሸባሪ
በአሜሪካ ኒው ጀርሲ ውስጥ በሚገኘው የኡመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ ውስጥ ሱብሂ ሰላት በማሰግድ ላይ እያሉ ሰጋጅ መስሎ ተመሳስሎ የገባው አሸባሪ አይሁዲ ልክ ሱጁድ ሲወርዱ ጠብቆ አንገታቸውን በጩቤ በመውጋት ሰጋጁን አተራምሶ ሊያመልጥ ሲል ኢማሙ ባሰሙት የድረሱልኝ ጥሪ ጀመአው ተረባርቦ ይዞታል ይህ አሸባሪ ለምን ይህን እንዳደረገ የኒው ጀርሲ ፖሊስ እያጣራ ሲሆን ኢማሙ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል ውስጥ ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ ።
አላህ ሙሉ አፍያቸውን ይመልስላቸው ።

የተዋለልህን ፀጋ እንድታመሰግን…
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿انْظُرُوا إِلَى مَنْ أَسْفَلَ مِنْكُمْ، وَلَا تَنْظُرُوا إِلَى مَنْ هُوَ فَوْقَكُمْ ؛ فَهُوَ أَجْدَرُ أَنْ لَا تَزْدَرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ﴾
“በዱኒያ ጉዳይ ከበታቻችሁ ያሉትን ተመልከቱ። ከበላያችሁ ያሉትን አትመልከቱ። ከበታቻችሁ ያሉትን መመልከት የተሻለ ነው። ያን ግዜ አላህ በናንተ ላይ የዋለውን ፀጋ ለመመልከት ያግዛችኋልና።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2963
ኢብኑ ሀዝም (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦
“በገንዘብ በሀብት በጤንነት ነገሮች ላይ ከበታችህ ያሉትን ተመልከት። በዲን፣ በእውቀትና በመልካም ስራ ከበላይህ ያሉትን ተመልከት።”
📚 አልአኽላቅ ወልየሲር: 23

አስደሳቹን ዜና ሰማቹ!!
ተወዳጁ የቄራ ሰላም መስጂድ ኢማም ኡስታዝ ሰዒድ አሊ በተከበረው ረመዳን ወር በቁርአን #ኢጃዛውን በሀፍስ አን አሲም አቀራር ከነቢዩ ሰዐወ ቀጥታ ሰንሰለት ከሶሪያዊው ሸይኽ መህሙድ አሹር 31ኛ ሰነድ ተቀባይ በመሆን ኢጃዛውን በቁርአን አግኝቷል።
እንደሚታወቀው በሀገራችን ይህን የቁርአን ኢጃዛ ሰነድ የወሰዱ ኡስታዞች ውስን መሆናቸው ይታወቃል። ይህ የኡስታዝ ሰዒድ አሊ ኢጃዛ እንደ ሀገርም ትልቅ ክብርም ጭምር ነው።
አላህ ሱወ እኛንም ከእሱ ተጠቃሚ የምንሆን ያድርገን።
Qera

በጉንችሬ ሊሰብሯት ታገሉ ... እህታችን ግን የሰሀቦችን ዘመን የምታስታውሰን ጀግና ሆነች ‟ትዕግስትም ማብቂያ አለው!” አለችን
ሁሉንም ማህበረሰብ ጥያቄ ሊሆን በሚችል መልኩ እንዲህ ብላም ጠይቃለች ‟ልልበስ እና አትለብሺም በምን Logic ነው እኩል የሚሆነው? እኛ ሀይማኖታችን ያዘዘንን እንልበስ ስንል ፤ እነሱ አትለብሱም እያሉ ነው። እስኪ ይሄንን የትኛው ሎጂክ ነው እኩል የሚያደርገው?” መልስ አላችሁ ይሆን?
ጀግናችን ትቀጥላለች ‟ወላሂ ለኒቃቤ ፈገግ እያልኩ ሸሂድ እሆናለሁ።”
‟ቀልድ ይመስላችኋል እንዴ በረመዳን ቤተሰባችንን መካደም ትተን እዚህ የምንንከራተተው?”
‟እኛ ነስርን የምንጠይቀው ከአላህ ብቻ ነው ነገር ግን ሰበብ ሁኑ!”
እኔ ጥሪዋን ተቀብያለሁ ኢንሻአላህ ...***
ለበይክ የምንለው ለአቅሳ ብቻ አይደለም ለጉንችሬም ጭምር እንጂ! ለበይክ ብለናል እህቶቼ። እገዛችንን በምትሹት ሁሉ አለንላችሁ።
ነስር ከአላህ ነው። ነስሩም ቅርብ ነው ቢኢዝኒላህ!
Abu osman

ያጀመዓ እየተከታተልን
እያስተዋልን
እየተጠባበቅን
ዱዓም እያረግን
በተረፈ አላህ ይወፍቀን
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
እያስተዋልን
እየተጠባበቅን
ዱዓም እያረግን
በተረፈ አላህ ይወፍቀን
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
https://t.me/fethababora
"አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ) እንዳወሱት የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ፡- ‹‹የ ‹‹ሙአዚንን›› ድምጽ የሰሙ ሁሉ ጂን ወይም ሰው ወይም ሌላ ፍጡር በዕለተ ትንሳኤ ምስክር ይሆኑታል፡፡››