all in one hawasa
107 subscribers
25 photos
47 links
Download Telegram
#Update

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ወደ መፈተኛ ማዕከላት መግባታቸውን ማምሻውን አሳውቋል።

አገልግሎቱ ተማሪዎቹ ነገ በ7/02/ 2015 ገለጻ እንደሚደረግላቸው እና 08-11/02/2015 ፈተናውን እንደሚወስዱ ገልጿል።

" በራስ ጥረት፣ በብርቱ ድካምና በፈጣሪ እርዳታ የሚገኝ ውጤት መጨረሻው ያማረ ነው። " ያለው የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት " የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል " ሲል ጥሪ አቅርቧል።

https://t.me/fetazonee
የዘንድሮውን የDV LOTTERY
2024 በኛ በኩል ይሙሉ!
ስለ ክፍያው አያሳስቦት በዝቅተኛ
ዋጋ በተለያዩ የክፍያ አማራጮች አስመዝግበን የእድል ቁጥሮን እናደርሶታለን!
እንዳያመልጥዎ🏆
le dv ke 100 % 80 %yemiwosdewu poto mehonunh yawukalu enigidawush yihenin egnawu cover enderigal tolo yibelu acir gize bica kere
1 0986183414
2 0984741785
3https://t.me/fetazonee
Channel name was changed to «all in one hawasa»
Channel photo removed
Channel photo updated
🏠 all in one min yifeligalu 🏠
👇👇👇 👉 ስልክ 0986183414/0984741785 ለተጨማሪ https://t.me/ethiodagu
All in one
ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️bet lemekeyer asibewu dikamun asibewu anifeligm ayibelu egna yenaten dikam linakel bik bilenal berasacin mekina berasacin serategna bota botawun asizen enaserekibalen 🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝ke serategna ga mecekacek yelem 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 group lay member add be mareg endititebaberugn
🏠 all in one min yifeligalu 🏠
👇👇👇 👉 ስልክ 0986183414/0984741785 ለተጨማሪ https://t.me/ethiodagu
All in one
Min ayinet sira liseru asibewal le sirawo yemihon bota atewal engidawush egan yamakiru minm sayilefu ufff enasibilotalen🕑🕑🕑🕑https://t.me/ethiodagu
ዲቪ መሙላት ከፍተኛ ጥንቃቄና ጊዜ መስጠት ይፈልጋል አሞላሉ ከባድ ስለሆነ ሳይሆን ጊዜ የሌላቸውን ለመርዳት ያህል ስራችን አድርገን ትኩረት ሰጥተን እየሞላን ስለሆነ ነው። ልብ ይበሉ ብዙዎች በስልክ ቁጥሬ ብቻ መረጃዎችና ፎቶዎችን በመላክ ባሉበት ሆነው ዕድላቸውን እየሞከሩ ነው። አሁንም ቀሪው ጊዜ ከ 12 ቀን አይበልጥም። ብዙዎች የሚሸወዱበትን ጉዳይ ልንገራችሁ። ውይ ገና አይደለም እንዴ? በሚል ከ3 እስከ 5 ቀን ድረስ ሲቀረው የሚሞሉ ሰዎች በመግለጫው ላይ እንደተቀመጠው ሰርቨራቸው በከፍተኛ ትራፊክ ስለሚጨናነቅ ቀኑ ካለፈ በኋላ ይልከዋል ይሄ ማለት ደሞ disqualified ይሆናል። አሁንም ይፍጠኑ 0984741785 ላይ ይደውሉና መረጃዎትንና ፎቶዎችን በቴሌግራም ይላኩ በደቂቃዎች ውስጥ በ50 ብር ብቻ Submission confirmation ይደርስዎታል
🏠 ለሽያጭ የቀረበ L-Shape ቤት 🏠
የሚገኝበት ቦታ፡ Dmc
👉 ይዞታ ስፋት: 250ካሬ (ባለ ሶሰት መኝታ)

👉 በጥሩ በጥሩ ሁኔታ የተሰራ
👉 ዋጋ 3000,000ብር (የተወሰነ ድርድር አለዉ )
👉 ስልክ 0986183414
👉 ለተጨማሪhttps://t.me/ethiodagu
🏠 all in one min yifeligalu 🏠
👇👇👇
ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ ☝️☝️☝️☝️ 🏠 ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
👇👇👇 👉 ቤቱ የሚገኝበት ቦታ፡ waniza
👉 ቤት ያለው
👉 ይዞታ ፡ 190 ካሬ ሜትር
👉 ካርታና ፕላን አለው
👉 ዋጋ-5000,000 (ድርድር አለው) 👉 ስልክ 0986183414/0984741785 ለተጨማhttps://t.me/ethiodagu

All in one
#ERCS

• የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የአምቡላንስ ሹፌር በታጣቂዎች ተገደለ።

• ማኅበሩ በባልደረባው ሞት የጥልቅ ሐዘን እንደተሰማው ገልጾ ግድያውን አውግዟል። ታጣቂ ሃይሎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡም ማህበሩ ተማፅኗል።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የሰሜን ጎንደር ቅርንጫፍ #የአምቡላስ_ሾፌር የነበረው አቶ መንግስት ምንይል ታጣቂ ሃይሎች በፈፀሙት ጥቃት ተገድለዋል።

ማህበሩ፤ ግድያውን በአፅንዖት አውግዟል።

አቶ መንግስት ምኒል በምዕራብ ደንቢያ ሰብዓዊ አገልግሎት በመስጠት ላይ የነበረና በሰብዓዊ ህይወት የማዳን ስራ ወልቃይት አዲ ረመፅ ሆስፒታል ተመድቦ አገልግሎት በመስጠት ላይ ነበር።

አቶ መንግስት አድዋ፣ ትግራይ ተሰማርተው በግጭት የተጎዱ ወገኖችን በማገዝ ላይ ከነበሩ 2 አምቡላንሶች አንዱን በማሽከርከር ከአድዋ ወደ ወልቃይት አዲ ረመፅ ሆስፒታል ቁስለኞችን ለማድረስ በተንቀሳቀሰበት ወቅት ቁስለኞቹን ጨምሮ በታጣቂ ሃይሎች በተፈፀመባቸው ጥቃት መገደላቸውን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ገልጿል።

የአምቡላንስ ሹፌሩ አቶ መንግስት ምኒል የ40 ዓመት ጎልማሳ እና የሁለት ሴት ልጆች አባት ነበር።

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ አምቡላንስ በማሽከርከር ሰብኣዊ አገልግሎት በመስጠት ላይ በነበረው  ባደረባው ግድያ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገልጿል።

በመላ ሀገሪቱ በሰብዓዊ አገልግሎት የተሰማሩ የቀይ መስቀል ማኅበር  ሠራተኞችና በጎ ፈቃደኞችን ሰብዓዊ ተግባራቸውን በገለልተኝነት እና በአለማዳላት መንፈስ በነፃነት ተንቀሳቅሰው መስራት እንዲችሉ፣ እንዲሁም ደህንነታቸው እንዲጠበቅ፣ ታጣቂ ሃይሎች ከእንደዚህ አይነት ጥቃት እንዲቆጠቡ ተማፅኗል
@ https://t.me/fetazonee
🏠 ለሽያጭ የቀረበ L-Shape ቤት🏠
👇👇👇
👉 ቤቱ L-Shape ቤት ፊኒሽንግ የቀረዉ
👉 ቤቱ የሚገኝበት ቦታ፡ ሃዋሳ alamura
👉 ግቢው በግንብ የታጠረ
👉 ይዞታ ፡ 350 ካሬ ሜትር
👉 ካርታና ፕላን አለው
👉 ዋጋ-4,300,000 (ድርድር አለው)
👉 ስልክ 0986183414 / 0984741785
👉 ለተጨማሪ https://t.me/ethiodagu
#Somali

የሶማሌ ክልል ፀጥታ ቢሮ ፤ ከሰሞኑን በጅግጅጋ ኤርፖርት በፀጥታ ኃይል ከተገደሉት ጄዌሪያ መሀመድ ጋር በተያያዘ ህዝቡን እና ከተማውን ለማበጣበጥ ፣ ሁከት እና ግርግር ለመፍጠር እንዲሁም ሌብነትና ዘረፋ ለመፈፀም ፍላጎት ያላቸው አካላት መኖራቸውን ጠቁሞ ህዝቡ እነዚህን አካላት አይሆንም ሊላቸው/ሊገስፃቸው እንደሚገባ መንግስት ግን እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል።

ቢሮው የጄዌሪያን መሀመድ መገደልን ተከትሎ የተለያየ አይነት ስሜትና ፍላጎት ያላቸው የማህበረሰብ ክፍሎች ይስተዋላሉ ብሏል።

አንደኛ፦

በድርጊቱ በጣም ያዘኑ እና ሀዘናቸውንም በአግባቡ መግለፅ የሚፈልጉ ፍትህ እንዲገኝ የሚጠይቁ ናቸው።

ሁለተኛ፦

በዚህ የሀዘን ድባብና ክፉ ድርጊት ጥቅማቸውን የሚፈልጉ ሁከት እና ግርግር እንዲባባስ የሚፈልጉ በዚህ አጀንዳ ተሸጋግረው ሌላ ጥቅም የሚፈልጉ ናቸው።

ሶስተኛ፦

ፖለቲካዊ ፍላጎት ባይኖረውም ግን የሌብነት፣ ዘረፋ እና ብጥብጥን በውስጡ የያዘ ነው፤ ቢሮው፤ እንደዚህ አይነት ፍላጎት ያላቸው አካላት በዚህ አይነት ምክንያት ሌላው ላይ ተፅእኖ በመፍጠር ትላንት በባለፈው ስርዓት ጊዜ እንዳደረጉት ህዝብና ከተማን መበጥበጥ እና መዝረፍ የሚሹ አካላት የሚታወቁና ያልተደበቁ ናቸው ብሏል።

ትላንት የደረሰው ግፍና ተፅእኖ፣ መከራ እና ችግር ከግምት በማስገባት መንግስት የሚያደርገውን ትዕግስት ወደ ጎን በማየት በዚህ አይነት ተልዕኮ የሚሰማሩትን ህዝቡ የትላንቱን አይነት ጥፋት መድገም የለባችሁም በማለት ሊገስፃቸውና አይሆንም ሊላቸው ይገባል ብሏል ቢሮው።

ለክልሉ ህዝቦች አብሮነት ማይጠቅም፤ የነበረውን አንድነትና ህብረት የሚያበላሽ አይነት ፍላጎት ለ2ኛ ጊዜ እንዲመለስ መንግስት አይፈቅድም ያለው የፀጥታው ቢሮ እንዲህ አይነት አካላት ላይ እርምጃ ይወሰዳል ብሏል።

@ https://t.me/fetazonee
#ETHIOPIA

በሀገራችን ኢትዮጵያ 13ኛው የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ተመዝግቧል።

13ኛው የግል የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ሆኖ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የተመዘገበው " ጎልድ ስታር አቪዬሽን " ነው።

ተቋሙ ምዝገባውን በስኬት ያጠናቀቀው ዓለም አቀፍ አሰራርን ተከትሎ የተቀመጠውንና በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የሚተገበሩትን 5 ደረጃዎችን (five phases) በስኬት አጠናቆ በመገኘቱ ነው።

በውስጣቸው በርካታ ተግባራትን የያዙት አምስት ስታንዳርዶች pre-application, formal application, Document evaluation and Inspection and finally Certification የሚባሉ ሲሆን ጎልድ ስታር ትላንት በባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተፈረመበትን ሰርትፊኬት በይፋ ተቀብሏል፡፡

በአሁን ሰዓት " ጎልድ ስታር አቪዬሽን " ን ጨምሮ በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ተመዝግበው አገልግሎት እየሰጡ የሚገኙ የአውሮፕላን አየር ትራንስፖርት ተቋማት 13 ደርሰዋል፡፡

" ጎልድ ስታር አቪዬሽን " የእውቁ ባለሀብት #ወርቁ_አይተነው ድርጅት መሆኑን ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
https://t.me/fetazonee
All in one
ለክራይ የቀረበ ሙሉ ግብ
ለስራ ሆነ ለመኖራያ ምርጥ ባታ
አድሱ መናርያ ሰፈር
በወር 15,000
0986183414/0984741785
https://t.me/fetazonee
All in one
ለክራይ የቀረበ ሙሉ ግብ
ለስራ ሆነ ለመኖራያ ምርጥ ባታ
ከገበያ አቶተ በምወስደዉ አስፓልት ላይ
በወር 8000 ሽህ ገብ ያለዉ
በወር 20000
0986183414/0984741785
https://t.me/fetazonee
መሙያ ግዜ ሊያበቃ የሳምንት እድሜ የቀረውን ቶሎ በመሙላት እድሎን ይሞክሩ!
🇺🇸🇪🇹DV 2024 እንሞላለን 🇺🇸🇪🇹
ማሙዋላት ያለባቹህ መስፈርቶች
1,ጉርድ ፎቶ ከወገብ በላይ :ከፈለጋቹህ በስልክ ትችላላቹህ
2.ስም ከነ አያት
3.የትውልድ ቀንና ቦታ
4ጉግል አካውንት እና ስልክ ቁጥር
4.የትምህርት ደረጃ
5.ፆታ
የኖሮ ሁኔታ:-ያገባ ፣ያላገባ
6.ያገባ ከሆነ የቤተሰብ ብዛት
7.ለመሙያ 50ብር
https://t.me/fetazonee
0984741785/0986183414
🏠 all in one min yifeligalu 🏠
👇👇👇 👉 ስልክ 0986183414/0984741785 ለተጨማሪ https://t.me/ethiodagu
All in one
ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️bet lemekeyer asibewu dikamun asibewu anifeligm ayibelu egna yenaten dikam linakel bik bilenal berasacin mekina berasacin serategna bota botawun asizen enaserekibalen 🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝ke serategna ga mecekacek yelem 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 group lay member add be mareg endititebaberugn
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ

👉1 ዙር በ አድ ያርጉ ይሸለሙ ፕሮግራም ተጀምሯል
በቀላሉ ሰዎችን አድ በማድረግ ብቻ የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ

100 ሰው አድ ላረገ የ 10 birr ካርድ

✏️50 ሰው ላረገ 5 birr card

.ከ መቶ በላይ አድ ላደረገ የተለየ ሽልማት አዘጋጅተናል
አድ ያርጉ ይሸለሙ

አድ ካደረጉ በኋla 0984741785 yanagirun
🏠 all in one min yifeligalu 🏠
👇👇👇 👉 ስልክ 0986183414/0984741785 ለተጨማሪ https://t.me/ethiodagu
All in one
ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️bet lemekeyer asibewu dikamun asibewu anifeligm ayibelu egna yenaten dikam linakel bik bilenal berasacin mekina berasacin serategna bota botawun asizen enaserekibalen 🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝🌝ke serategna ga mecekacek yelem 🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆🎆 group lay member add be mareg endititebaberugn