በ2016 በጀት ዓመት በፀረ-ሙስና ትግል የተሻለ ጥረት ያደረጉ ዘርፎች
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በተገኙበት 21ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ‘‘ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፣ የነገን ስብዕና ይገነባል!'' በሚል መሪ ሀሳብ በትላትናው ዕለት በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መከበሩ ይታወቃል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ በ2016 በጀት ዓመት በፀረ-ሙስና ትግል የተሻለ ጥረት ካደረጉ 25 ዘርፎች መካከል 1ኛ, ገቢዎችና ጉሙሩክ ዘርፍ፣ 2ኛ, ከተማና መሠረተ ልማት ዘርፍ እና 3ኛ, ባህልና ስፖርት ዘርፍ ዕውቅና እና ሽልማት አግኝተዋል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319

ባለፉት ዓመታት በክልሉ የመንግስት እና የህዝብ ሀብትን በመስረቅና በማጭበርበር የተሳተፉ አካላትን ወደ ህግ በማቅረብ ተጠያቂነትን ማስፈን ይገባል - አፈ ጉባኤ ወንድሙ ኩርታ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) ባለፉት ዓመታት በክልሉ የመንግስት እና የህዝብ ሀብትን በመስረቅና በማጭበርበር የተሳተፉ አካላትን ወደ ህግ በማቅረብ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወንድሙ ኩርታ ተናግረዋል፡፡
በኦዲት ግኝት አመላለስ፣ የፋይናንስ አስተዳደር እና ሂሳብ አያያዝ ዙሪያ የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያደረገ ነው።
በመድረኩ የተገኙት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈጉባዔ አቶ ወንድሙ ኩርታ የህዝብ ሀብት ከብክነት ለመታደግ ለታለመለት ዓላማ ብቻ እንዲውል መደረግ አለበት ብለዋል።
ባለፉት ዓመታት በክልሉ የመንግስት እና የህዝብ ሀብትን በመስረቅና በማጭበርበር የተሳተፉ አካላትን ወደ ህግ በማቅረብ ተጠያቂነትን ማስፈን ይገባል ሲሉም ተናግረዋል።
የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ በበኩላቸው የሂሳብ አያያዝና አወቃቀርን ያልተከተለ የበጀት ምዝገባ፣ ተቀባይነት ያላቸውን አሰራሮች አለመከተል፣ የሂሳብ አያያዝ መርህን አለመከተል ለሀብት ብክነት መነሻ የሆኑ የአሰራር ክፍተቶች መሆናቸውን አመላክተዋል።
የመንግስት እና የህዝብ ሀብት ብክነትን ለመከላከል የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት ብቃት ባላቸው ባለሙያዎች መከናዎን ይኖርበታል ሲሉም ወ/ሮ ወሰነች ተናግረዋል።
የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ መረጃ እንዳመለከተው ለዚህም ውጤታማነት የህግና ፍትህ አካላት እንዲሁም ተሳታፊ ባለድርሻ አካላት የኦዲት ግኝት ሪፖርትን መሠረት በማድረግ የባከኑ ሀብቶችን የማስመለስና አጥፊዎች በህግ የሚጠየቁበት ሁኔታ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ብለዋል።
በክልሉ በኦዲት ግኝት አፈጻጸም የምክክር መድረክ የክልሉ ኦዲት ግኝት አስመላሽ ግብረሃይል የ6ቱ ዞን ዋና አፈ ጉባዔዎች፣ የፋይናንስ መምሪያ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ተገኝተዋል።

"ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት" በሚል ርዕስ ለፋይናንስ ዘርፍ አመራሮች እየተሠጠ ይገኛል
***************
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም አዳማ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን “ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት” በሚል ርዕስ ለፋይናንስ ዘርፍ አመራሮች ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናው የመጀመሪያ ዙር ስልጠና ያልወሠዱ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመሮች ያካተተ ነው፡፡
በዕለቱ የተገኙት በገንዘብ ሚኒስቴር የፊሲካል ፓሊሲ እና ፐብሊክ ፋይናንስ ዘርፍ ሚንስትር ዴኤታ ክቡር እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ሚኒስተር መሥሪያ ቤቱ በፋይናንስ ዘርፍ የሚታዩ የአሠራር ሥርአቶችን በማዘመን ቀልጣፋ፣ ውጤታማ፣ ግልፅነትና ተጠያቂነት የሰፈነበት ሥርዓት በመዘርጋት ክትትል እና ድጋፍ በማድረግ ኃላፊነቱን በመወጣት ላይ እንደሆነ ገልፀዋል።
ሚንስትር ዴኤው አክለውም በፋይናንስ ዘርፍ ሥር ያሉ ተቋማት የሥነምግባር መከታተያ ክፍልን በማስተባበር፣ በመደገፍ እና በመከታተል ተቋማዊ ሀላፊነትን የመወጣት ስራ መሠራቱን ተናግረዋል፡፡
ስልጠናው በሥነምግባር የታነፁ፣ ሙስናን የሚጠየፉ ህዝብና መንግስትን በታማኝነት የሚያገለግሉ ሠራተኞች የማፍራት ሀላፊነትን ለመወጣት የሚያግዝ መሆኑን ጠቁመዋል።
በስልጠናዉ የተገኙት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ፈቃዱ ሰቦቃ ሥነምግባራዊ አመራርነት ለተቋም ተልዕኮ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ገልፀው፣ ተቋሙን ከሙስና እና ብልሹ አሰራር እንዲቆጠብ የአመራር ሚና ከፍተኛ በመሆኑ እንደነዚህ አይነት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በመውሰድ ቆራጥ፣ ሙስናን የሚፀየፍ ሰራተኛ መፍጠር ይገባል ብለዋል።
ስልጠናው በኮሚሽኑ የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ሥልጠና መሪ ስራ አስፈጻሚ አቶ ሐረጎት አብርሃ እና የስልጠና ጥራት እና ተገቢነት ዴስክ ኃላፊ በአቶ የኋላሸት ደሳለኝ እየተሰጠ ሲሆን፣ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚቀጥል ይሆናል።

ኮሚሽኑ ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት በሚል ርዕስ ስልጠና ካካሄዱ ሰባት ዘርፎች ጋር ግምገማ አደረገ
***************
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሥነ-ምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት በሚል ርዕስ ስልጠና ካካሄዱ ሰባት ዘርፎች ጋር ግምገማ አድርጓል።
ግምገማው በዋናነት በስልጠናው የታዩ ደካማ እና ጠንካራ ጎኖችን በመለየት በቀጣይ ለሚሰጡ ስልጠናዎች ግብዓት ለመውሰድና ስልጠናዎች ውጤታማ በሆነ መልኩ እንዲያዘጋጁ ታሳቢ ያደረገ ነው።