ሥነምግባራዊ አመራርነት ለተቋም ተልዕኮ ስኬት ወሳኝ ነው
*******************
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 03/2017 ዓ.ም አዳማ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለሚኒስቴር መስሪያቤቱና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች ‘‘ሥነምግባራዊ አመራርነት ለተቋማዊ ተልዕኮ ስኬት’’ በሚል ርዕስ በአዳማ ከተማ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።
ስልጠናውን በይፋ ያስጀመሩት የግብርና ሚኒስቴር እንስሳት እና ሀብት ሚንስትር ድኤታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) በግብርናው ዘርፍ ስኬት ለማምጣት በሄድነው ልክ፣ መልካም አሰተዳደር እና ሙስናን መከላከል ላይ በቁርጠኝነት መታገል እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል።
እንደዘርፍ ሙስናን ከመከላከል ባሻገር በአመት ሶስት ግዜ ማምረት የተቻለበት ወቅት በመሆኑ የተሻለ ምርታማነትን ለማምጣት አመራሩ እራሱን በሥነምግባር በማነጽ አምራች ዜጋን መፍጠር ይኖርብናል ብለዋል።
ሚንስትር ድኤታ አክለውም የግብርና ስራችንን ውጤታማ ለማድረግ እንደነዚህ አይነት አቅም የሚገነቡ ስልጠናዎችን መውሰድ እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል።
በስልጠናዉ የተገኙት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ፈቃዱ ሰቦቃ ሥነምግባራዊ አመራርነት ለተቋም ተልዕኮ ስኬት ወሳኝ መሆኑን ገልፀው፣ ሙስና ለመከላከል ትውልድን የሚገነባ የሥነምግባር ስልጠናዎችን መውሰድ ሲቻል እንደሆነ ጠቁመዋል።
ስልጠናው የሙስና ስጋት ዳሰሳዊ ጥናት ግኝት መነሻ ተደርጎ፣ የብልሹ አሰራር መገለጫዎችና ምልክቶቹን በማየት የሙስና እና ብልሹ አሰራር መከላከያ ስልቶች ላይ ትኩረቱን ያደረገ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
አመራሩ እራሱን ከሙስና እና ብልሹ አሰራር በማራቅ ከመንግስትና ከህዝብ የተሰጠውን ሀገራዊ ተልኮ መወጣት እንደሚገባ አሳስበው፣ እንደዘርፍ በተቋም ለሚፈጠሩ አስተዳደራዊ ችግሮች በራሱ አቅም እርምጃ የመውሰድ እና የማስወሰድ ግዴታ እንዳለውም ጠቁመዋል።
የሙስና መከላከል ስራው መሰረት እንዲኖረው ለማድረግ 26 ዘርፎች ተለይተው የሥነምግባር ግንባታ ስልጠናና አቅም መገንቢያ ማሰልጠኛ ሞጅሎች መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል።
ምክትል ኮሚሽነሩ አክለውም በትቂት ግለሰቦች ብልሹ አሰራር ተቋማት እና የንፁሃን ግለሰቦች ስም መጥፋት እንደሌለበት ገልፀው፣ አመራሩ እንደነዚህ አይነት ስልጠናዎች በትኩረት በመውሰድ ተቋምንና ሠራተኛውን በሥነምግባር ማብቃት አለበት ብለዋል፡፡
ምክትል ኮሚሽነሩ አያይዘውም የተጀመሩ የሙስና መከላከል ስራዎች በማጠናከር ዘርፉን በግልፅነትና ተጠያቂነት ለመምራት በቅንጅት መስራት እንደሚገባ ገልፀዋል።
በሙስና መከላከል ሂደት ውስጥ አመራሩና ፈፃሚ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ ለማስቻል ያለመ ስልጠና መሆኑንም ጨምረው ተናግረዋል።
ስልጠናው በዶ/ር ተስፋዬ ሂርጳሳ እየተሰጠ ሲሆን፣ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ2016 በጀት ዓመት በፀረ-ሙስና ትግል የተሻለ ጥረት ያደረጉ የክልል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽኖች
*******************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
*******************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሙስና ወንጀልን በተቋማዊ አሰራር በጽናት መታገልና በዘላቂነት መከላከል ይገባል - ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ
*******************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
*******************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
በኮሚሽኑ የሚዘጋጀው የህዳር ወር የአስራ አምስት ቀን የፀረ-ሙስና ዲጂታል ጋዜጣ
*******************
የዲጂታል ፀረ-ሙስና የጋዜጣውን ሙሉ መረጃ ለማግኘት ሊኩን ያስፈጥሩ...https://drive.google.com/file/d/1rd-3GaBE5yinMBgJlpg0lymp4gOfNf3p/view?usp=sharing

በወልድያ ከተማ በሕገወጥ መንገድ የተላለፈ 18 ሺህ ካሬ መሬት ተመላሽ ተደረገ
*****
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሙስናን መታገል ላይ ያተኮረ ምክክር ከከተማ አሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ተካሂዷል።
ብልሹ አሠራርና ሙስና ከተማዋን እንዳታንሰራራ አድርጓታል ያሉት የውይይቱ ተሳታፊዎች፥ በተለይም ሕገወጥ የመሬት ወረራ ሥር የሰደደ ችግር ነው ብለዋል።
የከተማዋ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ ኃላፊ አስናቀች ሃይሌ የመልካም አሥተዳደር እጦት ችግርን ለመፍታት ከመንግሥት ሠራተኛው ጋር ውይይቶችና ሥልጠናዎች መካሄዳቸውን ገለፀዋል።
በተቋማት የሚታዩ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመፍታት ጥረቱ ይቀጥላል ብለዋል።
ሙስና ሕጋዊ በሚመስሉ ነገሮች እና እምነት በተጣለባቸው ሰዎች በድብቅ የሚንቀሳቀስ ወንጀል መሆኑን የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዱባለ አብራሬ ገልፀዋል።
የወልድያ ከተማ ፍትሕ መምሪያ ኃላፊ ሰማየ ፈለቀ ውስብስቡን የሙስናን ችግር ለመቆጣጠር ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ አስገንዝበዋል።
የከተማዋ የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና መኮንን ይሁን ዋሴ ባለፉት ስድስት ወራት የ255 ሠራተኞች ሀብት ምዝገባ ተካሂዷል ብለዋል።
በሕገወጥ መንገድ የተላለፈ 18 ሺህ ካሬ መሬት በማስመለስ ከሶስት ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተመላክቷል።
የአማራ ክልል ሥራና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኃላፊና የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አዳርጋቸው ጎፋ የመንግሥት ሠራተኞች የዘመነች ወልድያን ለመፍጠር ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል።
21ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን “ ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፣ የነገን ስብዕና ይገነባል!” በሚል መሪ ሀሳብ በፓናል ውይይት መከበሩን አሚኮ ዘግቧል።

በ2016 በጀት ዓመት በፀረ-ሙስና ትግል የተሻለ ጥረት ያደረጉ ሚዲያዎች
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌዴራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ በተገኙበት 21ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ ‘‘ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፣ የነገን ስብዕና ይገነባል!'' በሚል መሪ ሀሳብ በትላትናው ዕለት በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት መከበሩ ይታወቃል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ በ2016 በጀት ዓመት በፀረ-ሙስና ትግል የተሻለ ጥረት ካደረጉ ሚዲያዎች መካከል 1ኛ, ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን፣ 2ኛ, የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና 3ኛ, ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ማዕከል (ሪፖርተር) ዕውቅና እና ሽልማት አግኝተዋል፡፡