የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ እና ፕላንና ልማት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች አለምዓቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን በጋራ አከበሩ
******************
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ህዳር 25/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል ፋይናንስ ቢሮ እና ፕላንና ልማት ቢሮ አመራሮችና ሠራተኞች 21ኛውን አለምዓቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን "ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፣ የነገ ስብዕና ይገነባል" በሚል መሪ ቃል በጋራ አክብረዋል፡፡
የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ማህዲያ አልበሽር እንደተናገሩት ሙስና በአገር ኢኮኖሚ ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ አመራሩና ሠራተኛው በመተባበር መንፈስ መታገልና መከላከል አለባቸው ብለዋል።
የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ ሁሴን ሀሰን እንደገለፁት ሙስና አደገኛ ወንጀል በመሆኑ ልንፀየፈውና እስከመጨረሻው ልንታገለው ይገባል ሲሉ አሳስበዋል።
በክልሉ ፋይናንስ ቢሮ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያ ወ/ሮ በድሬ እስማኤል በበኩላቸው ውጤታማ አስተዳደርና ፍትሐዊ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሙስና እንቅፋት በመሆኑ ሠራተኞች ሙስናን መከላከልና መጸየፍ እንዳለባቸው ባቀረቡት ጽሁፍ ላይ አመላክተዋል፡፡
ሙስና ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጉዳቶችን የሚያስከትል በመሆኑ በተቀናጀ መልኩ በመከላከልና በመቆጣጠር ፍትሐዊነትን ማስፈን ያስፈልጋል ማለታቸውን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ያስረዳል፡፡
የውይይቱ ተሳታፊዎች በበኩላቸው ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመካላከል የአመራሩና የሠራተኛው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ አሰገንዝበዋል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319

በክልሉ 21ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን "ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፤ የነገን ሰብዕና ይገነባል!" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ትምህርት ቤቶች እየተከበረ ይገኛል
******
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ህዳር 25/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) በሀረሪ ክልል 21ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን በማስመልከት በክልሉ በሚገኘዉ በራስ መኮንን ትምህርት ቤት ከ5ኛ-8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በጥያቄና መልስ ዉድድር መከበሩ ተገልጿል።
በዉድድሩም አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች የክልሉ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዋና እና ምክትል ኮሚሽነሮች የማበረታቻ ሽልማት መስጠታቸውን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
በቀጣይም የበዓሉ አከባበር በተለያዩ ዝግጅቶች በሌሎች ትምህርት ቤቶች እንደሚቀጥል ተገልጿል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
******
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ህዳር 25/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) በሀረሪ ክልል 21ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን በማስመልከት በክልሉ በሚገኘዉ በራስ መኮንን ትምህርት ቤት ከ5ኛ-8ኛ ክፍል ተማሪዎች መካከል በጥያቄና መልስ ዉድድር መከበሩ ተገልጿል።
በዉድድሩም አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች የክልሉ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ዋና እና ምክትል ኮሚሽነሮች የማበረታቻ ሽልማት መስጠታቸውን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
በቀጣይም የበዓሉ አከባበር በተለያዩ ዝግጅቶች በሌሎች ትምህርት ቤቶች እንደሚቀጥል ተገልጿል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
#NCRS ሞባይል መተግበሪያ
#ለAndroid ስልክ ተጠቃሚዎች
https://play.google.com/store/apps/details
#ለApple or iPhone ስልክ ተጠቃሚዎች
https://apps.apple.com/us/app/ncrs/id6593662319
የትምህርት ተቋማት በሥነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ በመገንባት በፀረ-ሙስና ትግሉ አይነተኛ ድርሻ እንዳላቸው ተገለፀ
*******
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ህዳር 26/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአራዳ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረውን ፀረ-ሙስና ቀንን ምክንያት በማድረግ በተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ።
የክፍለ ከተማው ትምህርት ጽ/ቤት "ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፤ የነገን ስብዕና ይገነባል!" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 21ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ-ሙስና ቀንን ምክንያት በማድረግ በተማሪዎች መካከል የጥያቄና መልስ ውድድር አካሄደ።
የትምህርት ተቋማት በሥነ-ምግባር የታነፀ ትውልድ በመገንባት በፀረ-ሙስና ትግሉ አይነተኛ ድርሻ እንዳላቸው የአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት ባካሄደው የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ላይ የተጠቆመ ሲሆን፣ የጥያቄ መልስ ውድድሩ በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች መካከል ተካሄዳል።
ጽ/ቤቱ በ12ኛ ክፍል የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ተማሪዎች መካከል ባካሄደው የጥያቄና መልስ ውድድር ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ ለያዙ ተማሪዎችም የአጋዥ መፅሐፍና ሰርትፍኬት ሽልማት መበርከቱን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።