የተለያዩ ማታለያዎችን በመጠቀም ከ300 ሺህ ብር በላይ የወሰደው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 28/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የተለያዩ ማታለያዎችን በመጠቀም ወደ ግል ተበዳዮች ስልክ በመደወል የሚነገራቸውን ቁጥር በመንካት ገንዘብ እንዲያስተላልፉለት በማድረግ ከ300 ሺህ ብር በላይ የወሰደው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱ ተገልጿል።
በዐቃቤ ሕግ የክስ መዝገብ ላይ ሜጋ ማንዴላ ማለቆ የተባለው ተከሳሽ በተለያዩ 6 ክሶች የተከሰሰ ሲሆን፤ በክሱ ዝርዝርም ተከሳሽ የሌላን ሰው የተሳሳተ እምነት በመጠቀም ካልተያዙ ግብረ-አበሮቹ ጋር በመሆን ከህዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ የካቲት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በተለያዩ 6 ቀናት ለተለያዩ ግለሰቦች በተንቀሳቃሽ ስልካቸው ላይ በመደወል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እንደደወሉ በማስመሰል የተለያዩ ማታለያዎችን በመጠቀም እነሱ የሚነግሯቸውን ቁጥር በስልካቸው እንዲነኩ በማድረግ በ1ኛ ክሱ ላይ 11 ሺህ 10 ብር፣ በ2ኛ ክሱ ላይ 64 ሺህ 900 ብር፣ በ3ኛ ክሱ ላይ 8 ሺህ 300 ብር፣ በ4ኛ ክሱ ላይ 199 ሺህ 400 ብር፣ በ5ኛ ክሱ ላይ 68 ሺህ ብር፣ በ6ኛ ክሱ ላይ 19 ሺህ 600 ብር ከተበዳዮች ሂሳብ ቁጥር ላይ ተቀናሽ ሆኖ ተከሳሽ ሀሰተኛ ስም እና መታወቂያ ተጠቅሞ ወደከፈተው ሂሳብ ቁጥር እንዲያስተላልፉ አድርጓል።
ተከሳሽም የገባውን ብር ከአካውንቱ ላይ ያወጣው በመሆኑ በፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀኔራል ዐቃቤ ሕግ በ1996 ዓ.ም በወጣው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32/1/ሀ/ መሰረት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት ተከሳሽ በፈፀመው በኮምፒዩተር አማካኝነት የሚፈፀም የማታለል ወንጀል ክስ ቀርቦበት ክርክር ሲደረግ ቆይቷል፡፡
በክርክሩ ሂደትም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃ ከተሰማ በኋላ ተከሳሽ እንዲከላከል ብይን ተሰጥቶ የመከላከያ ምስክር የለኝም በማለቱና በዐቃቤ ሕግ የቀረበበትን ክስ መከላከል ባለመቻሉ ምክንያት ፍርድ ቤቱ በተከሳሽ ላይ የጥፋተኛነት ፍርድ በመስጠትና የቅጣት ውሳኔ በማሳረፍ በ6 ዓመት ከ6 ወር ጽኑ እስራትና በ6 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ መወሰኑን በፍትህ ሚኒስቴር የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያስረዳል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ሴቶች ሙስና እና ብልሹ አሰራርን የመከላከል ሚናቸው የጎላ ነው!

ለኮሚሽኑ ሰራተኞች አቅማቸውን ሊገነባ የሚችል የስራ ላይ ሥነምግባር ስልጠና ተሰጠ
***************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 29/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ለአብክመ የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሰራተኞች በስራ ላይ ሥነምግባር አቅማቸውን ማሳደግ የሚያስችል ስልጠና ተሰጥቷል።
የኮሚሽኑ የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ስልጠና ባለሙያ ወ/ሮ በላይነሽ አሰፋ በስራ ላይ ሥነምግባር ዙሪያ የመነሻ ጽሁፍ አዘጋጅተው ያቀረቡ ሲሆን፥ በሥነምግባር ምንነት፣ ከስራ ጋር ተያያዥ የሆኑ የሥነምግባር መገለጫዎች፣ ችግሮችና መፍትሄዎች ዙሪያ ስልጠና መስጠት ችለዋል።
ወ/ሮ በላይነሽ በሥነምግባር ጉድለት ከሚደርሱ ጥፋቶችና ችግሮች ለመዳን በሥነምግባር መርሆች በመመራት፣ ተቋማዊ የሥነምግባራዊ ባህልን በመገንባት የተሰጠንን ስራ በመልካም ሥነምግባር ልናከናውንና ልናገለግል ይገባል ብለዋል።
የስልጠናው ተሳታፊዎች በበኩላቸው የተሰጠው ስልጠና የሰራተኛውን አቅም ማጎልበት የሚችልና ክፍተቶችን ለማስተካከል አጋዥ ነው። በቀጣይ የሰራተኛውን አቅምና የሥነምግባር ክፍተት የሚሞላ ቀጣይነት ያለው ስልጠና ቢሰጥ መልካም እንደሆነ መግለፃቸውን ከኮሚሽኑ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

በፀረ-ሙስና ትግል ሂደት ውስጥ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሁሉም ኃላፊት ነው!
****************
ሴቶች ሙስና እና ብልሹ አሰራርን በመፈፀም ረገድ ከወንዶች ጋር ሲነፃፀር አነስተኛ መሆኑን አለምዓቀፍ ጥናቶች ያመለክታሉ፤ ስለሆነም በፀረ-ሙስና ትግል ውስጥ የሴቶችን ሚና ማሳደግ ይገባል!

የኮሚሽኑ ሴት አመራሮች እና ሰራተኞች መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 29/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሴት አመራሮች እና ሰራተኞች አለምዓቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ፡፡
አለምዓቀፍ የሴቶችን ቀን (ማርች 8) "ሴቶችን እናብቃ፤ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ!" በሚል መሪ ቃል በዓለምአቀፍ ደረጃ ለ113ኛ፤ በአገራችን ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ የተከበረ ሲሆን፣ በዓሉን አስመልክቶ የኮሚሽኑ ሴት አመራሮች እና ሰራተኞች መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱም በማዕከሉ ድጋፍ፣ እገዛ እና እንክብካቤ ለሚያስፈልጋቸው አረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን የተለያዩ ቁሳቁሶችን ድጋፍ ማድረግ ተችሏል።

በአንዴ በርካታ መንገደኞች በሚሸኙበትና የስራ ጫና በሚኖርበት ወቅት ችግር የሚፈጥሩ ሰራተኞች እንዳሉ እንገነዘባለን - የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት
******************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 29/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በሚገኘው የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት መስሪያ ቤት ላይ የጉዞ ክልከላ መጣል፣ አላስፈላጊ ጥቅማ ጥቅም መጠየቅ እና ሌሎችም ብልሹ አሰራሮች አጋጥመውናል የሚሉ ተጓዞች ቅሬታ እያቀረቡ ይገኛሉ።
የኢቢሲ ሳይበር ሚዲያ ይህን መነሻ በማድረግ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ከሆኑት ሰላማዊት ዳዊት ጋር ቆይታ አድርጓል።
ዋና ዳይሬክተሯ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ኢሚግሬሽን፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እንዲሁም አቪዬሽንን የመሳሰሉ በርካታ ተቋማት በቅንጅት አገልግሎት የሚሰጡበት መሆኑን ተገልጋዮች ሊረዱ ይገባል ብለዋል።
ቅሬታ ከሚቀርብባቸው ጉዳዮች መካከል ተገልጋዮች ተጨባጭ የሆነ መረጃ ይዘው በቦታው ለሚገኙ ተቆጣጣሪዎች ቅሬታ ቢያቀርቡ እርምጃ እንደሚወሰድ ገልፀዋል።
የተሻለ አፈፃፀም ያላቸው ሰራተኞችን በመመደብ፣ በተለይም ድምፅ የሚቀርፅ ካሜራ በመግጠም እንዲሁም የአቪዬሽን ተቋም መቆጣጠሪያን በመጠቀም የስራውን ሂደት ለመከታተል ጥረት እንደሚደረግ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሯ፤ እንዲህም ሆኖ ችግሮች መኖራቸውን አንስተዋል።
በአንድ ጊዜ በርካታ መንገደኛ በሚሸኙበትና ከፍተኛ የስራ ጫና በሚኖርበት ወቅት ተጓዞች ላይ ችግር የሚፈጥሩ ሰራተኞች አሉ ብለዋል ዋና ዳይሬክተሯ።
ሆኖም በአገልግሎት አሰጣጥ ላይ ችግር የሚፈጥሩ ሰራተኞችን በትክክል ለመለየት ተገልጋዮች የምስል ማስረጃ፣ ገንዘብ እንዲከፍሉ የተጠየቁበትን ስልክ ቁጥር፣ ገንዘብ እንዲያስገቡ የተላከላቸውን አካውንት እንዲሰጡ ወይም ሁነቱን እንዲያስረዱ በሚጠየቁ ጊዜ ትብብር እያደረጉ አይደለም ነው ያሉት።
ቅሬታ ያላቸው ተገልጋዮች በቦታው ለሚገኙ ተቆጣጣሪዎች እንዲሁም በዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ቅሬታ ማቅረብ እንደሚችሉ ገልፀው፤ በዚህ ያልተገባ ድርጊት ውስጥ የሚሳተፉ ሰራተኞችን በመከታታል ተቋሙ እርምጃ እደሚወስድ አስታውቀዋል።
መስሪያ ቤቱ ይህን ብልሹ አሰራር ለመቀነስ ሰራተኞችን በፈረቃ እና ቅርንጫፍ በመቀያየር እያሰራ መሆኑን የገለፁት ዋና ዳይሬክተሯ፤ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በርካታ ተቋማት አገልግሎት የሚሰጡበት እንደመሆኑ ያሉ ችግርችን ለመቅረፍ ከባለድርሻ ተቋማት ጋር በቅንጅት እንሰራለን ብለዋል።
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ባለፉት ስድስት ወራት የሪፎርም ስራ እያከናወነ መሆኑን የገለፁት ወ/ሮ ሰላማዊት፤ የቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ላይም በርካታ ስራዎች መሰራታቸውን አንስተዋል።

ለፍርድ ቤት ዘርፍ አመራሮች በሥነምግባራዊ አመራርነት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ
****************
(ፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 29/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች በሥነምግባራዊ አመራርነት ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
በስልጠናው የጠቅላይ ፍርድ ቤት የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ደርቤ ፈየራ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን፣ በተቋሙ ላይ የሰራተኞች ሥነምግባር ስለሚንፀባረቅ ሰራተኞች በሥነምግባራቸው መታነጽ እንዳለባቸው ገልጸዋል፡፡ በተለይ በአመራርነት ደረጃ በሥነምግባር የምንታማና በመልካም ሥነምግባር የማንታወቅ ከሆነ ከእኛ የሚማር አይኖርም ያሉ ሲሆን፣ መጀመሪያ መሰራት ያለበት በራሳችን ላይ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡
በስልጠናው የተገኙት የፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ገዛኸኝ ጋሻው በበኩላቸው ሙስና ዜጎችን ለከፋ ድህነትና ስቃይ የሚዳርግና ዘርፈ ብዙ ችግሮች እንዳለው ገልፀው፣ ሀገራችንም ሙስና እና ብልሹ አሰራር ከሚስተዋልባቸው ሀገሮች አንዷ በመሆኗ የጋራ ርብርብ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል፡፡
ስልጠናው ሥነምግባረዊ አመራርነት የሚለው ቁልፍ ጉዳይ በፍርድ ቤቶች እይታ ምን እንደሚመስልና እንዴት ይቃኛል የሚለውን በደንብ ለመረዳት የሚያስችል መሆኑንም አቶ ገዛኸኝ ገልፀዋል፡፡
ስልጠናው በፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ስልጠና ዴስክ ኃላፊ በአቶ ኪዳነ ምህረት እና በአቶ ካሳነው ጤናው የተሰጠ ሲሆን፣ በሥነምግባራዊ አመራርነት፣ ሥነምግባር ለአመራሩ ያለው አስፈላጊነት፣ የሥነምግባራዊ አመራርነት ክህሎቶች፣ መርሆዎች እና መገለጫ ባህሪያት እንዲሁም ሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥና በዘርፉ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ከመከላከል አኳያ የአመራሩ ሚና በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል፡፡