Federal Ethics And Anti- Corruption Commission
9.93K subscribers
10.3K photos
244 videos
32 files
3.03K links
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አባቶቻችን በጀግንነት ጠብቀው ያቆዩትን ሀገር የዛሬው ትውልድ በሥነምግባር በመገባት እና ሌብነትን በመፀየፍ ልማቷን ማስቀጠል ይገባል - የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዘዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

****

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀገርን ለመገንባት ከስግብግብነት የነፃና በራሱ የሚተማመን ትውልድ ያስፈልጋል - ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

****

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኮሚሽኑ በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ ላይ በቅንጅት በሰራቸው ተግባራት የእውቅና ሽልማት ማግኘቱ ተገለፀ

****

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 24/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2016 በጀት አመት የመጀመሪያ 6 ወራት ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጋር በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ ላይ በሰራቸው ቅንጅታዊ ስራዎች በቢሮው የእውቅና ሽልማት ተበርክቶለታል።

ኮሚሽኑ በተለይ ክበባትን በየትምህርት ቤቶች እንዲቋቋሙና ተከታታይ የትውልድ ግንባታ ስራዎችን እንዲሰሩ ድጋፍ እያደረገ ሲሆን፥ በሥነምግባራቸው እና በውጤታቸው ምስጉን የሆኑ ተማሪዎችን ለማበረታታት ከየክፍለ ከተማው ለተመረጡ ተማሪዎች ሽልማት አበርክቷል።

በሌላ በኩል ተማሪዎች መልካም ሥነምግባርን እንዲያዳብሩ ተከታታይ ስራዎችን እየሰራ ሲሆን፥ መምህራንም የሥነምግባር ግንባታ ስራው ላይ ያላቸውን የላቀ ሚና ተረድተው በበላይነት እንዲወጡ በኮሚሽኑ የተለያዩ ተግባራት መከናወናቸውን ከኮሚሽኑ የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ጉቦ የሚቀበሉ ፖሊሶች የተበራከቱባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራትን ጥናት ይፋ አደረገ

****************

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በአፍሪካ ሙያዊ ግዴታቸውን ለመወጣትና ወንጀለኛን ለመደበቅ ጉቦ የሚጠይቁ ፖሊሶች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አዲስ ጥናት አሳይቷል።

ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል በየአመቱ በሚያወጣው የሀገራት የሙስና ተጋልጭነት ደረጃ የአፍሪካ ሀገራት ቀዳሚዎቹ ናቸው።

ዴሞክራሲ በራቃቸውና ፍትህ ማስፈን ባልቻሉ ሀገራት የዜጎችን በሰላም ወጥቶ መግባትና ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች መከበርን የማረጋገጥ ኃላፊነት የተጣለባቸው ፖሊሶች ጭምር የችግሩ አካል ሆነው ይታያሉ።

በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሙስናን ለመዋጋት ህጎችን ቢያወጡም ተፈጻሚ በማድረጉ ሂደት በርካታ ፈተናዎች ይገጥሟቸዋል።

አፍሮባሮሜትር በ39 ሀገራት የፖሊሶችን የኃይል አጠቃቀም፣ የሙስና እና ሌሎች ወንጀሎች ተጋላጭነት የተመለከተ የዳሰሳ ጥናት አድርጓል።

ከ2021 እስከ 2023 የተካሄደው ጥናት ፖሊሶች ሙያዊ መርህና የዜጎችን መብት አክብረው እንደሚንቀሳቀሱ የሚያምኑ አፍሪካውያን 30 በመቶው ብቻ ናቸው ብሏል።

54 በመቶ አፍሪካውያን ከፖሊሶች ድጋፍ ለማግኘት ቀላል መሆኑን ሲገልጹ፥ 36 በመቶው ጉቦ መክፈል ግዴታ ነው ማለታቸውም በጥናቱ ተመላክቷል።

ይህም ፖሊሶች በህብረተሰቡ ዘንድ ታማኝነታቸውን እየሸረሸረ በሙያው ላይም አሉታዊ አመለካከት እንዲዳብር ማድረጉ ነው የተገለጸው።

በበርካታ የአፍሪካ ሀገራት የወንጀል ጥቆማዎችንና ድንገተኛ አደጋን ሪፖርት አድርጎ ፈጣን የፖሊስ ምላሽ ለማግኘት ብሎም በወንጀል የሚያስጠረጥር ጉዳይን ለማስቀረት ጉቦ መክፈል እየተለመደ መምጣቱን ነው የአፍሮባሮሜትር የዳሰሳ ጥናት ያሳየው።

ኢትዮጵያም በዳሰሳ ጥናቱ የተካተተች ሲሆን፥ ለፖሊሶች ጉቦ በመክፈል ድጋፍ በማግኘት 22ኛ ደረጃን ይዛለች፤ አስተያየታቸውን ከሰጡ ኢትዮጵያውያን 35 በመቶው ለፖሊሶች ጉቦ ከፍለው ድጋፍ እንዳገኙ ገልጸዋል ይላል ጥናቱ።

ፖሊሶች የሙያ መርህን እና የዜጎችን መብት አክብሮ በመንቀሳቀስ ረገድ ደግሞ ኢትዮጵያ ከ39ኙ በዳሰሳ ጥናቱ ከተካተቱ ሀገራት 13ኛ ደረጃን ይዛለች።

በአፍሪካ ፖሊሶች ሙያቸውን አክብረው ይሰራሉ ብለው የሚያምኑት 32 በመቶው ብቻ መሆናቸውን የጠቀሰው ጥናቱ፥ ወታደሮች በአንጻራዊ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ወደ ስልጣን የመጡ መሪዎችን በተኩባቸው ሀገራት ለፖሊሶች ያለው አመለካከት ዝቅተኛ መሆኑን አብራርቷል።

ቡርኪናፋሶ፣ ኒጀር፣ ቤኒን እና ማሊ ፖሊሶች ሙያዊ ግዴታቸውን በሚገባ የማይወጡባቸውና የሰው ልጆችን መብቶች የማያከብሩባቸው ተብለው ከፊት ተቀምጠዋል።

ጉቦ የሚቀበሉ ፖሊሶች የተበራከቱባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት ደግሞ 1ኛ. ላይቤሪያ፣ 2ኛ. ናይጀሪያ፣ 3ኛ. ሴራሊዮን፣ 4ኛ. ኡጋንዳ፣ 5ኛ. ኮንጎ ብራዛቪል፣ 6ኛ. ካሜሮን፣ 7ኛ. ቡርኪናፋሶ፣ 8ኛ. ጊኒ እና 9ኛ. ኬንያ እንዲሁም 10ኛ. ጋቦን መሆናቸውን አል ዐይን ዘግቧል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወጣቶች በመልካም ሥነምግባር ታንጸው ታደጉ ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋልጭ አይሆኑም - ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን

****************

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ኮሚሽኑ ሀብት ላስመዘገቡ የምክር ቤቱ አመራሮችና የፅ/ቤቱ ሰራተኞች የምስክር ወረቀት ሰጠ

****************

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሀብታቻውን ላስመዘገቡ የአዲስ አበባ ምክር ቤት አመራሮችና ለጽ/ቤቱ ሠራተኞች የምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሪት ፋይዛ መሐመድ በሰርተፊኬት አሰጣጥ ሥነስርዓቱ ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት ሌብነትና ብልሹ አሰራር አገር አጥፊ እንደመሆኑ መጠን እኛ እንደአመራር ሆነ እንደ መንግስት ሠራተኛ ለሌላው ማህበረሰብ አርዓያ በመሆን በጋራ እጅ ለእጅ ተያይዘን መታገል ይጠበቅብናል ብለዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ማናዬ በሥነምግባር የታነፀ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራት በሚደረገው ርብርብ ሁሉም ዜጋ የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

በዕለቱ ሀብታቸውን ያሳወቁና ያስመዘገቡ አመራሮች እና ሠራተኞች ሀብትን ያስመዝገቡበትን ምስክር ወረቀት ርክክብ በማካሄድ በተቋሙ የሥነምግባር ሰራዊት ማቋቋማቸውን ከአዲስ አበባ ምክር ቤት የህ/ግ/ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዘገባ ማወቁን ገልፆ ኮሚሽኑ በፌስቡክ ገፁ መረጃውን አጋርቷል፡፡

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
የፌደራል ፖሊስ አባላትና ግብራበሮቻቸው በስራ ተግባር የሚፈፀም የመውሰድና የመሰወር ከባድ የሙሰና ወንጀል ተከሰሱ

****

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 26/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) አራት የፌደራል ፖሊስ አባላትና 4 በግል ስራ የተሰማሩ ግብራበሮቻቸው በስራ ተግባር የሚፈፀም የመውሰድና የመሰወር ከባድ የሙሰና ወንጀል መከሰሳቸው ተገለፀ።

ከተከሻቹ መካከል ሳጅን አሊ መሀመድ አሊ፣ ኮንስታብል መድ በሌ፣ መልካሙ ሽንኮራ እና ሀብታው ዳዲ ይገኙበታል።

በፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀሎች አቃቤህግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል ክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተከሳሾቹ ወንጀሉን የፈፀሙት በያዝነው የካቲት ወር ሌሊት 9 ሰዓት ነው።

ተከሳሾቹ የቱሉዲምቱ ካምፕ የአፍረፅዮን ኮንስትራክሽን ንብረት እንዲጠብቁ ተመድበው ሲሰሩ ወንጀሉን መፈፀማቸው ተገልጿል፡፡

ማንነቱ ለጊዜው ያልታወቀ አይሱዙ ተሸከርካሪ የኮንስትራክሸኑን 5 ሺህ 692 የውሃ ማስተላለፊያ መገጠጣሚያዎች ጭኖ ሲወስድ ቆመው ሽፋን በመስጠታቸው መከሰሳቸው ተገልጿል።

ከነርሱ ጋር የጥቅም ትስስር የነበራቸው 4ቱ ተከሳሾች ንብረቱን ሌሊት ጭነው ሲወጡ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውንም ክሱ ያትታል።

በዚህም አቃቤ ህግ ሁሉንም በስራ ተግባር የሚፈፀም የመውሰድና የመሰወር ከባድ የሙስና ወንጀል ከሷቸዋል፡፡ በትላትናው ዕለት ሁሉም ተከሳሾች በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድቤት 1ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት መቅረባቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።

ከጠበቆቻቸው ጋራ ተመካክረው ክሱ እንዲነበብላቸው ተለዋጭ ቀጠሮ ተይዟል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በፀረ-ሙስና ትግሉ የፖሊስ ሚና

****************

የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአዲስ ሚዲያ ኔትውርክ ጋር በመተባበር በፀረ-ሙስና ትግሉ የፖሊስ ሚና በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ የተደረገ ፕሮግራም ነው፡፡