Federal Ethics And Anti- Corruption Commission
9.93K subscribers
10.3K photos
244 videos
32 files
3.04K links
Download Telegram
በሙስና እና ብልሹ አሰራር ምክንያት 1,336 አመራርና ሠራተኞች ተጠያቂ ማድረግ ተችሏል - ከንቲባ አዳነች አበቤ

****************

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 16/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የ6 ወራት አፈጻጸም ባቀረቡበት ወቅት ከማዕከል እስከ ወረዳ ድረስ የሚገኙ 1,336 አመራርና ሠራተኞች በሙስና እና በብልሹ አሰራር ምክኒያት ባለፉት 6 ወራት ተጠያቂ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።

ተጠያቂ ከሆኑት አመራርና ሰራተኞች መካከል በማዕከል ደረጃ 520፣ በክፍለ ከተማ 110 እንዲሁም በወረዳ አስተዳደር 736 እንደሚገኙ ከንቲባዋ መናገራቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከተከሳሽ 7 ሺህ ብር ጉቦ የጠየቁት ዳኛ ከስራ ተባረሩ

****

14,594 የአሜሪካን ዶላር እና 116,050 የቱርክዬ ገንዘብ አግኝተው ያስረከቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች ምስጋና ተቸራቸው

****************

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 17/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተጠናቆ የሁሉም ሀገራት መሪዎች በሰላም ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት (Central Africa Republic President ) ከቱርክዬ ካምፓኒ ተከራይተው ለጉባዔው የመጡበት አውሮፕላን አብራሪ የሆነው ካፒቴን ፋቲህ ይልዲዝ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአብራሪዎች ማብራሪያ በሚሰጥበት ክፍል እንዳሉ የበረራ ሰዓት በመዘግያቱ ምክንያት በጥድፊያ ወደ አይሮፕላን ለመግባት ሲሉ 14 ሺህ 5 መቶ 94 የአሜሪካን ዶላር እና አንድ መቶ 16 ሺህ 50 የቱርክዬ ገንዘብ የያዘ የእጅ ቦርሳ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ረስተው መሄዳቸው ታውቋል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የብሪፊንግ ሠራተኞች የሆኑት አቶ ከበደ በላይ እና አቶ መኮንን የተረሳውን የእጅ ቦርሳ ከነገንዘቡ አግኝተው የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጠን ሠራተኛ ለሆኑት ለአቶ አልዓዛር አድማሱ በአደራ አስረክበዋል።

አቶ አልዓዛር አድማሱ የተረከቡትን የእጅ ቦርሳ ከነገንዘቡ ቆጥረው ለኃላፊያቸው ለአቶ ዮሐንስ አበራ አስረክበዋል።

አቶ ዮሐንስ አበራም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የተረከቡትን ገንዘብ ወደ ቱርክዬ ሀገር ይዘው በመሄድ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት (Central Africa Republic President ) አውሮፕላን አብራሪ ለነበረው ካፒቴን ፋቲህ ይልዲዝ ማስረከባቸው ተረጋግጧል።

ይህም የሀገራችንን ሥምና ክብር የሚጠብቁ ምስጉንና መልካም ስብዕና ያላቸው ሠራተኞች በየተቋማቱ መኖራቸውን ያሳየ ተግባር መሆኑ ተገልጿል ሲል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መረጃውን አጋርቷል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ለአስተዳደር ዘርፍ ሥራ ኃላፊዎች በሥነምግባራዊ አመራርነት ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው

****************

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 18/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ተጠሪ ለሆኑ የአስተዳደር ዘርፍ በየደረጃው ለሚገኙ ለተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

ስልጠናው በፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ዴስክ ኃላፊ በሆኑት በአቶ አንተነህ ኃይሌ በሥነምግባራዊ አመራርነት፣ ሥነምግባር ለአመራሩ ያለው ፋይዳ፣ በሥነምግባራዊ አመራርነት ክህሎት፣ መርሆዎች እና ባህሪያት ላይ በኮሚሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተሰጠ ይገኛል፡፡

ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፤ በነገው ዕለትም በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ፣ ሙስና አና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የአመራሩ ሚና ምን ይመስላል በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፈር ማዳበሪያ ለግል ጥቅማቸው ያዋሉ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ላይ የተላለፈ ቅጣት