የሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 አመራሮችና አባላት ላይ እርምጃ ወሰደ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 15/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን የዲሲፕሊን ግድፈት በተገኘባቸው 81 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
የህግ የበላይነት ሳይሸራረፍ ፍትህ ለማስፈን እየተሰሩ ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ኮሚሽኑ ለ15 ቀናት የአመራርና የአባላት ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷል፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ነስሪ ዘከሪያ እንደገለፁት በመድረኩ በፖሊስ አመራርና አባላት ላይ በሚታዩ የሥነ-ምግባርና የአገልግሎት አሰጣጥ ክፍተቶች ምክንያት ሁሉም አመራርና አባላት በግምገማው እንዲያልፉ ተደርጓል።
በዚህ ሂደትም በመንግስትና በህዝብ የተሰጣቸውን የስራ ኃላፊነት ተጠቅመው ህብረተሰቡን ከማገልገል ይልቅ ለግል ጥቅማቸው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አመራሮችና አባላት ላይ በጥፋታቸው ልክ የዲሲፕሊን እርምጃ መወሰዱን አስታውቀዋል፡፡
በዚህም የስራ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ አመራሮች ከቦታቸው እንዲነሱ መደረጉን ጠቅሰው፤ በተደረገው ግምገማ 51 የፖሊስ አባላት እርምጃ እንደተወሰደባቸው ተናግረዋል፡፡
ከነዚህ ውስጥ 17 በህግ እንዲጠየቁ፣ 15 አባላት ለ1 ወር ከስራና ደመወዝ እንዲታገዱ፣ 8 አባላት ለ2 ወር ከስራና ደመወዝ እንዲታገዱ፣ 7 የፖሊስ አባላት ደግሞ ለ1 እና 2 ወር ከስራና ደመወዝ ታግደው ከማዕረግ ዝቅ በማድረግ ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ኮሚሽነሩ ጨምረው ገልፀዋል።
በግምገማው ችግሮችን በመለየትና የመፍትሔ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ በዘርፉ የተጀመረውን የሪፎርም ስራ ከማሳካት ባሻገር በአገልግሎት አሰጣጥ የህብረተሰቡን እርካታ ለማሳደግ እንደሚሰራ መጠቆማቸውን የኮሚሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

በመሬት ልማት እና አስተዳደር ላይ የሚታየውን ሌብነትና ብልሹ አሰራር ለማስተካከል የተጀመረው ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 16/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ አካሄዷል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የከተማ አስተዳደሩን የ2016 የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ለምክር ቤቱ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡
በመሬት አገልግሎት ላይ የሚታየውን ሌብነት እና ብልሹ አሰራር ለማስተካከል በርካታ ተግባራት መከናወናቸውን ከንቲባዋ አስታውቀዋል፡፡
በለሚ ኩራ እና በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የመሬት ይዞታ ማህደር ኦዲት የማድረግ ስራ መከናወኑን የገለጹት ከንቲባዋ፥ በኦዲት ውጤቱ መሰረት ዝርዝር መረጃ ተጠናክሮ ለሚመለከተው አካልና ለፀረ-ሙስና ኮሚሽን መተላለፉን አብራርተዋል፡፡
በተቋሙ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ የተጀመረው ስራ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡
በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሰራር እና ችግር ከመሰረቱ ለመፍታት በተቋሙ ያለው የሰው ኃይል አስተዳደር ብልሹ አሰራርን ለመከላከል እንዲያስችል የሰራተኛ አስተዳደር ደንብ ፀድቆ ወደ ጠንካራ ሪፎርም መገባቱን ጠቁመዋል፡፡
ለመልካም አስተዳደር እና ለብልሹ አሰራር ችግር ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ 14 የመሬት ደንቦችና መመርያዎችን ሙሉ በሙሉ የማሻሻል ስራ ተሰርቷልም ብለዋል፡፡
በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ተበታትነው የነበሩ መመርያዎችና ሰርኩላሮችን በማጠቃለልና በማደራጀት ወደ ሁለት ደንብ መጠቃለሉን አንስተዋል፡፡
በተቋሙ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ወደ ቴክኖሎጂ ለማሸጋገር የሚያስችል መሰረት መጣሉንም ከንቲባዋ ማብራራታቸውን አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ዘግቧል፡፡

6 ሺ ብር ከግለሰቦች አካዉንት ወደ ራሱ አካዉንት ያዘዋወረ የዩንቨርሲቲ ተማሪ በ4 ዓመት ከ8 ወር በእስር እንዲቀጣ መወሰኑ ተገለፀ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 16/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤ ቅርንጫፍ ከሁለት የግል ተበዳዮች አካዉንት ወደ እራሱ አካዉንት ገንዘብ አዘዋዉሯል የተባለ የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የ3ኛ አመት ተማሪ በተመሰረተበት የማታለል የወንጀል ክስ በ4 ዓመት ከ8 ወር እስራት እንዲቀጣ የተወሰነበት መሆኑን ፖሊስ ገልጿል።
በወልቂጤ ዩንቨርሲቲ የ3ኛ ዓመት ተማሪ የሆነዉ የ23 ዓመቱ ወጣት ዘነበ መኮንን አባቡ በ2016 ዓ.ም በተለያየ ቀንና ሰአት ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወልቂጤና በኩር ሁለት የባንኩ ቅርንጫፎች ቀርቦ ከግል አካዉንቱ ወደሌላ ሰዉ አካዉንት ገንዘብ ለማስተላለፍ ወደ ባንክ መምጣቱን ለባንክ ሰራተኞች በመንገር መንገደኛ መሆኑና የተሳፈረበት ተሽከርካሪ ጥሎት ሊሄደ ጉዞ መጀመሩንና መቸኮሉን በመግለፅ አስቀድሞ ያዘጋጀዉን ገንዘብ ማስተላለፊያ ቅፅ ለባንክ ሰራተኞች በአደራ በመስጠት ገንዘቡን አስተላልፉልኝ ሲል የባንኩን ሰራተኞች ትብብር እየጠየቀ ከሁለቱም ባንኮች እየተጣደፈ ወጥቶ መሄዱ ተገልጿል።
ተከሳሹ ከአካዉንቴ ወደ ሌላ ሰዉ አካዉንት ገንዘብ አስተላልፉልኝ ሲል ለባንክ ሰራተኞች በቃል ይናገር እንጂ ቀደም ሲል ያዘጋጀዉ የገንዘብ ማስተላለፊያ ቅፁ ላይ በፅሁፍ ያሰፈረዉ መረጃ ከሌሎች ሁለት የግል ተበዳዮች አካዉንት ወደ እራሱ አካዉንት ገንዘብ ለማስተላለፍ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል።
በዚህም ከሁለት የግል ተበዳዮች አካዉንት 6,000 (ስድስት ሺህ) ብር ወደ እራሱ አካዉንት ማዘዋወሩን ፖሊስ ገልጿል።
ከግል አካዉንታችን ላይ ከእኛ እዉቅና ገንዘብ ወጪ ተደርጓል በማለት ከግል ተበዳዮች ለባንኩ በቀረበ አቤቱታ መነሻ ግለሰቡ የማታለል ወንጀል መፈፀሙ በመረጋገጡ በዚህም መነሻ በተከሳሹ ላይ ምርመራ ማጣራታቸዉ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጂን ስንታየሁ አበበ ተናግረዋል።
የተከሳሹን የክስ መዝገብ የተመለከተዉ የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የግለሰቡ አድራጎት ወንጀል መሆኑ በቀረበለት የሰዉና የሰነድ ማስረጃ በማረጋገጡ በተከሳሹ ላይ የጥፋተኝነት ዉሳኔ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱ የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም ባዋለዉ የወንጀል ችሎት ተከሳሽ ዘነበ መኮንን በ4 ዓመት ከ8 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ መወሰኑን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን የማህበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘዉ መረጃ ያስረዳል።

በሙስና እና ብልሹ አሰራር ምክንያት 1,336 አመራርና ሠራተኞች ተጠያቂ ማድረግ ተችሏል - ከንቲባ አዳነች አበቤ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 16/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 3ኛ አመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የ6 ወራት አፈጻጸም ባቀረቡበት ወቅት ከማዕከል እስከ ወረዳ ድረስ የሚገኙ 1,336 አመራርና ሠራተኞች በሙስና እና በብልሹ አሰራር ምክኒያት ባለፉት 6 ወራት ተጠያቂ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።
ተጠያቂ ከሆኑት አመራርና ሰራተኞች መካከል በማዕከል ደረጃ 520፣ በክፍለ ከተማ 110 እንዲሁም በወረዳ አስተዳደር 736 እንደሚገኙ ከንቲባዋ መናገራቸውን ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከተከሳሽ 7 ሺህ ብር ጉቦ የጠየቁት ዳኛ ከስራ ተባረሩ
****

14,594 የአሜሪካን ዶላር እና 116,050 የቱርክዬ ገንዘብ አግኝተው ያስረከቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሠራተኞች ምስጋና ተቸራቸው
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 17/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተጠናቆ የሁሉም ሀገራት መሪዎች በሰላም ወደ ሀገራቸው ሲመለሱ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት (Central Africa Republic President ) ከቱርክዬ ካምፓኒ ተከራይተው ለጉባዔው የመጡበት አውሮፕላን አብራሪ የሆነው ካፒቴን ፋቲህ ይልዲዝ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአብራሪዎች ማብራሪያ በሚሰጥበት ክፍል እንዳሉ የበረራ ሰዓት በመዘግያቱ ምክንያት በጥድፊያ ወደ አይሮፕላን ለመግባት ሲሉ 14 ሺህ 5 መቶ 94 የአሜሪካን ዶላር እና አንድ መቶ 16 ሺህ 50 የቱርክዬ ገንዘብ የያዘ የእጅ ቦርሳ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም ረስተው መሄዳቸው ታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የብሪፊንግ ሠራተኞች የሆኑት አቶ ከበደ በላይ እና አቶ መኮንን የተረሳውን የእጅ ቦርሳ ከነገንዘቡ አግኝተው የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጠን ሠራተኛ ለሆኑት ለአቶ አልዓዛር አድማሱ በአደራ አስረክበዋል።
አቶ አልዓዛር አድማሱ የተረከቡትን የእጅ ቦርሳ ከነገንዘቡ ቆጥረው ለኃላፊያቸው ለአቶ ዮሐንስ አበራ አስረክበዋል።
አቶ ዮሐንስ አበራም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የተረከቡትን ገንዘብ ወደ ቱርክዬ ሀገር ይዘው በመሄድ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት (Central Africa Republic President ) አውሮፕላን አብራሪ ለነበረው ካፒቴን ፋቲህ ይልዲዝ ማስረከባቸው ተረጋግጧል።
ይህም የሀገራችንን ሥምና ክብር የሚጠብቁ ምስጉንና መልካም ስብዕና ያላቸው ሠራተኞች በየተቋማቱ መኖራቸውን ያሳየ ተግባር መሆኑ ተገልጿል ሲል የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ መረጃውን አጋርቷል።

ለአስተዳደር ዘርፍ ሥራ ኃላፊዎች በሥነምግባራዊ አመራርነት ዙሪያ ስልጠና እየተሰጠ ነው
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 18/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት ተጠሪ ለሆኑ የአስተዳደር ዘርፍ በየደረጃው ለሚገኙ ለተቋማት የሥራ ኃላፊዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡
ስልጠናው በፌደራል የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የሥነምግባርና ፀረ-ሙስና ዴስክ ኃላፊ በሆኑት በአቶ አንተነህ ኃይሌ በሥነምግባራዊ አመራርነት፣ ሥነምግባር ለአመራሩ ያለው ፋይዳ፣ በሥነምግባራዊ አመራርነት ክህሎት፣ መርሆዎች እና ባህሪያት ላይ በኮሚሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት የሚሰጥ ሲሆን፤ በነገው ዕለትም በሥነምግባራዊ ውሳኔ አሰጣጥ፣ ሙስና አና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የአመራሩ ሚና ምን ይመስላል በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሚቀጥል ይሆናል፡፡