የኮሚሽኑ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ውይይት አካሄዱ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት ዐ4/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአብክመ የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለማዕከላዊ፣ ለምዕራብና ለሰሜን ጎንደር ዞን እንዲሁም ለጎንደር ከተማ ለወረዳና ለተቋማት የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች እንዲሁም ለአብክመ የሥነምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ባለሙያዎች ሙያዊ ስልጠናና የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አደረገ።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ሥርዓት መመሪያን በመከተል ለልማት ተግባር የሚመደብ የመንግሥት ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ መዋል እንደሚገባ ተገለፀ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት ዐ4/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ሥርዓት መመሪያን በመከተል ለልማት ተግባር የሚመደብ የመንግሥት ሀብት ለታለመለት ዓላማ ብቻ መዋል እንደሚገባ ተገልጿል።
የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት የኦዲት ግኝት ክትትል ግብረ ኃይል የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂዷል።
መድረኩን በንግግር ያስጀመሩት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ መሠረት በላይነህ መንግሥት ለልማት ሥራ የሚመድበውን ውስን ሃብት ለተፈለገው ዓላማ መዋል አለመዋሉን የሚከታተለውን አደረጃጀት በአዋጅ መቋቋሙን ጠቅሰው፥ አደረጃጀቱ ውጤታማ እንዲሆን የሚመለከታቸው አካላት በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ አሳስበዋል።
የዘርፉ ባለድርሻ አካላት በተሳተፉበት በዚህ መድረክ በኦዲት ግኝት ግብረ-ሃይል የተከናወኑ ተግባራት ሪፖርት ቀርቧል። ከተከናወኑት ተግባራትም በኦዲት ግኝት ከተለዩ ግኝቶች 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን የሚጠጋ ብር ተመላሽ እንዲሆን ቢደረግም ከግኝቱ አንፃር ዝቅተኛ መሆኑ ነው የተገለፀው።
የፋይናንስ የህግ ማዕቀፍ አለማስከበር፣ የበጀት አጠቃቀም ከአሠራር ውጪ መሆን፣ የመረጃ አያያዝ ችግር፣ ተጠያቂነትን የማስፈን ሂደት ደካማ መሆንና የመሳሰሉት እንደ ችግር የተነሱ ነጥቦች ናቸው።
ከዓላማ ውጪ የዋለውን የመንግሥትን ሀብት ለማስመለስ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን፥ በየመስሪያ ቤቶች በሚታዩ የኦዲት ግኝቶች ላይ ወቅታዊና አስተማሪ የእርምት እርምጃ በበቂ ሁኔታ መውሰድ፣ አመራሩ ለኦዲት ግኝቶች ትኩረት በመስጠት ለማረም ቁርጠኛ መሆን፣ ይህንን እንዲከታተል በየደረጃው የተቋቋሙ አደረጃጀቶችን በተገቢው መደገፍ እንደ አቅጣጫ መቀመጡን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዘግቧል።

ከሙስና እና ብልሹ አሰራር የፀዳ የሥራ አካባቢን መፍጠር የተቋማት መሪዎች ዋና ሚና መሆን አለበት!
****************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1