በተጭበረበረ የባንክ ስቴትመንት የኢንቨስትመንት መሬት ለመረከብ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ በህግ ቁጥጥር ስር ዋለ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በአሪ ዞን በቅባት እህል ዘርፍ የኢንቨስትመንት መሬት ለመረከብ ዋልዕሸት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ማህበር ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ተጠርጣሪ አቶ ግዛው ነጋሽ ለኢንቨስትመንት የሚያስፈልገውን ካፒታል 30 በመቶ ማለትም 32 ሚሊዮን 246 ሺህ 340 ብር እንዲሁም ከባንክ ብድር 70 በመቶ ማለትም 75 ሚሊዮን 246 ሺህ 460 ብር በጠቅላላ 107 ሚሊዮን 492 ሺህ 800 ካፒታል ማሟላት ይጠበቅበታል።
በቀድሞ የደቡብ ኦሞ ዞን ካቢኔ ማህበሩ የጠየቀው 10 ሺህ ሄክታር ቢሆንም ባቀረበው ካፒታል 400 ሄክታር እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተላልፎ ለቀድሞ የደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጭምር መረጃው እንዲደርስ መደረጉን የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፍቅረስላሴ ጀማል በሰጡት መግለጫ አስታውሰዋል።
በተለያዩ ምክንያቶች ግለሰቡ በወቅቱ የሚጠበቅበትን አሟልቶ ሳይረከብ ዘግይቶ በአሁን ወቅት መሬቱ ወደ ልማት መግባት እንዳለበት አዲሱ የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ውሳኔ መተላለፉን የመመሪያው ኃላፊ ገልፀዋል።
ተጠርጣሪው ግለሰብ መሬቱን ለመረከብ ሲል ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ካምፕ ቅርንጫፍ የድርሻውን 30 በመቶውን ቆጥቢያለሁ በሚል 48 ሚሊዮን 650 ሺህ ብር የባንክ ስቴትመንት ለአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ያቀርባል።
ዋልዕሸት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሥራ አስኪያጅ ያቀረበውን የባንክ ስቴትመንት ትክክለኛነቱን ለማረጋገጥ መምሪያው በአቅራቢያ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህጋዊ ደብዳቤ ይፅፋል።
ንግድ ባንኩም ይህንን መነሻ በማድረግ ሲያጣራ በግለሰቡ አካውንት የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን አለመኖሩን ያረጋግጣል።
በዚህም ተጠርጣሪው ግለሰብ የባንክ ስቴትመንት አመጣሁ ወዳለው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መረጃው እንዲደርስ ሲደረግ ባንኩም በግለሰቡ የተከፈተ አካውንት መኖሩንና በአካውንቱ ገንዘብ አለመኖሩን ዳግም ያረጋግጣል።
በዚህ ብቻ ሳያበቃ ግለሰቡ ከአዲስ አበባ ከተጠቀሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ካምፕ ስቴትመንት ተሰጥቶኛል ብሎ ያቀረበው ከባንኩ ያልተሰጠ ከመሆኑም ባለፈ ሐሰተኛ ሰነድ መሆኑም ጭምር ይረጋገጣል።
ይህንን ጉዳይ በጥንቃቄ ሲያጣራ የነበረው የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ መረጃዎችን አደራጅቶ ለአሪ ዞን አስተዳደርና ፖሊስ መምሪያ ያሳውቃል።
ግለሰቡ ጉዳዩን ለማስፈፀም የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ በተገኘበት በፀጥታ አካላት በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውል መደረጉን የመምሪያው ኃላፊ አቶ ፍቅረስላሴ ጀማል ለደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት ጂንካ ቅርንጫፍ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
የዞኑ ዋና አስተዳዳር ጉዳዩን በመደገፍ ላበረከተው አስተዋፅኦ አቶ ፍቅረስላሴ በመምሪያው ስም አመስግኗል።
ኃላፊነት በጎደላቸው አካላት በሚደረግ ህገ ወጥ እንቅስቃሴ በርካታ የሀገር ሀብት ሳይለማ ከመቅረቱ ባሻገር ብልሹ አሠራር በሀገሪቱ እንዲንሰራፋ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ ሁሉም አካል ጉዳዩን ሊያወግዝ ይገባል ሲል መልዕክት አስተላልፏል።
የአሪ ዞን ፖሊስ መምሪያ የማህብረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዲቪዥን ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሽብሩ አማሬ እንደገለፁት ተጠርጣሪው ግለሰብ በአሁን ወቅት በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ መናገራቸውን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዘግቧል።
የማጣራቱ ሂደት ሲጠናቀቅ ክስ እንዲመሠረት ይደረጋል ብለዋል። በዞኑ ኢንቨስትመንት መምሪያ በኩል የተደረገው ተግባር የሚደነቅ ነው ሲሉም ምክትል ኢንስፔክተር ተናግረዋል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሰራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የኢትዮጵያ አሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሰራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታወቀ።
አገልግሎቱ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ የተጠያቂነት ስርዓትን ለማስፈን ባከናወነው ስራ እርምጃው መወሰዱን ነው የገለጸው።
ተቋሙ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ከደንበኞች ከቀረቡለት 63 ጥቆማዎች ውስጥ የማጣርት ስራ በማከናወን፤ በ23 አመራር እና ሰራተኞች ላይ ላይ ከጹሑፍ ማስጠንቂያ እስከ ስንብት የሚደርስ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታውቋል።
በተጨማሪም በተቋሙ በውስጥ የሥነምግባር ችግር በታየባቸው 409 ሰራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደወሰደም ገልጿል።
በዚህም በ106 ሰራተኞች ላይ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ በ282 ሰራተኞች ላይ የደመወዝ ቅጣት፣ በ11 ሰራተኞች ላይ ስንብት እንዲሁም በ10 ሰራተኞች ላይ ባደረገው ማጣራት ነጻ እንዳላቸው ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ተቋሙ ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር የተያያዙ ቅሬታዎች እና ጥቆማዎችን ለመቀበል ከተዘረጉ የ905 እና 904 ነጻ የጥሪ ማዕከላት በተጨማሪ፤ ደንበኞች ቅሬታቸውን ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ ማቅረብ የሚችሉበት ዘመናዊ የሙስና ጥቆማ መቀበያ ስርዓት ለመዘርጋት በሂደት ላይ መሆኑን መጠቆሙን የኢትዮጵያ ብርድካስት ኮርፖሬሽን ዘግቧል።

ሙስና እና ብልሹ አሰራር በሀገር የዕድገት ጉዞ ላይ የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህብራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ በመረዳት በጋራ ልንታገል ይገባል!
***************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
***************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
በሥነምግባር የታነፀና የህብረተሰብ ጥቅም የሚያከብር ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ተጠየቀ
***************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን "በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ እና ፀረ-ሙስና ጉዳዮች" ትኩረት አድርገው በተዘጋጁ የስልጠና ሞጁሎች ላይ ማረጋገጫ አውደ ጥናት አካሄደ፡፡
በአውደ ጥናቱ ላይ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ጀማል ረዲ እንደገለፁት ለሀገር ዕድገትና ለልማት ፀር የሆነውን ሙስናን ለመዋጋት የዜጎችን ሥነምግባር መገንባት ይገባል ብለዋል፡፡
አክለውም በሥነምግባር የታነፀና የህብረተሰቡን ጥቅም የሚያከብር ትውልድ ለመፍጠር ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር አሰፋ ቶላ በበኩላቸው የአውደ ጥናቱ ዓላማ የትውልድ ሥነምግባር ግንባታና ሙስናን በመለየት ለመከላከልና ለመፍታት የሚያስችል ዕውቀትና ክህሎት ለማስታጠቅ የተዘጋጀውን የስልጠና ሞጁሎች ለማረጋገጥ ነው ብለዋል፡፡
የፀረ-ሙስና ትግል የግለሰብ ብቻ ሳይሆን የጋራ ኃላፊነት ጭምር መሆኑን የጠቆሙት ምክትል ኮሚሽነሩ፣ በዚህ አውደ ጥናት ለራሳችን እና ለመጪው ትውልድ የተሻለ ሁኔታ ለመገንባት ያለንን ቁርጠኝነት ለማሳየትና የስልጠና ሞጁሎቹን ለማዳበር በቂ አስተያየት መስጠት ያስፈልጋል ማለታቸውን ከኮሚሽኑ የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
በአውደ ጥናቱ ላይ በሥነምግባርና መልካም አስተዳደር፣ የሙስና ጽንሰ ሀሳብ እና የመከላከል ስልቶች፣ የሃብት ማሳወቅ እና ማስመዝገብ ስርዓት፣ ሙስናና የመንግስት ግዢ፣ የሙስና ወንጀል ምርመራ፣ የጥቅም ግጭት መከላከልና ማስተዳደር፣ የሙስና ወንጀል በጠቅላላው፣ የፖሊስና ዓቃቢ ህግ የሙያ ሥነምግባር፣ የሙስና ስጋት ዳሰሳ ጥናት እና ሥነምግባራዊ አመራር በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ በዝርዝር ቀርበው በተሳታፊዎች ውይይት ተካሂዶባቸዋል፡፡

ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በእስራት ተቀጣ
***************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃን በማዘጋጀት ወንጀል የተከሰሰው የሻንቡ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኛ በ8 ዓመት ከ5 ወር ጽኑ እስራት እንዲቀጣ የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ውሳኔ አሳለፈ።
የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የሙስና ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ የሙስና አዋጅ 881/2007 ድንጋጌን መተላለፉን ጠቅሶ ሶሬሳ አፋታ ላይ ክስ መስርቶበታል።
ተከሳሹ በጥር 17 ቀን 2015 ዓ.ም በሻንቡ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የተማሪዎች ምዝገባ ኦፊሰር ሆኖ ሲሰራ በተቋሙ አመራሮች ፊርማ የተዘጋጀ የሚመስል ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችና የሙያ ማረጋገጪያ ምስክር ወረቀቶችን በ34 ግለሰቦች ስም አዘጋጅቶ የተገኘ መሆኑ በክሱ ዝርዝር ላይ ተጠቅሷል።
በዚህ መልኩ የቀረበበት ክስ ለተከሳሹ እንዲደርስ ከተደረገ በኋላ ተከሳሹ ወንጀሉን አለመፈጸሙን ጠቅሶ የዕምነት ክህደት ቃሉን ሰጥቷል።
ይህን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን የሰውና የሰነድ ማስረጃን መርምሮ በተከሰሰበት ድንጋጌ እንዲከላከል ብይን የሰጠ ቢሆንም ተከሳሹ መከላከል ባለመቻሉ የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎበታል።
ፍርድ ቤቱ የግራ ቀኝ የቅጣት አስተያየትን ከመረመረ በኋላ ተከሳሹን ጥፋተኛ በተባለበት ድንጋጌ በ8 ዓመት ከ5 ወራት ጽኑ እስራትና በ1 ሺህ ብር ገንዘብ እንዲቀጣ መወሰኑን ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዙሪያ የአማራ ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሀብታሙ ሞገስ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር የተደረገ ቆይታ