የመሬት አያያዝ መረጃን በማዘመን በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሠራር ለመቅረፍ ከመቸውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ሥራ መሥራት ይገባል
***
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 21/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የመሬት አያያዝ መረጃን በማዘመን በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሠራር ለመቅረፍ ከመቸውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ሥራ መሥራት እንደሚገባ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሠረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ ወይዘሮ ሸዊት ሻንካ ጠቁመዋል፡፡
ይህ የተጠቆመው በምከር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ሪፖርት በቀረበበት ወቅት ነው፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ጫልቱ ሳኒ የተቋሙን የግማሽ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት አቅርበው በምከር ቤቱ አስገምግመዋል፡፡
የአፈፃፀም ሪፖርቱ ከተደመጠ በኋላ የመሬት አያያዝ መረጃን በማዘመን በዘርፉ የሚታየውን ብልሹ አሠራር ለመቅረፍ ከመቸውም ጊዜ በላይ ጠንካራ ሥራ መሥራት እንደሚገባ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ አሳስበዋል፡፡
የምክር ቤት አባላት የመረጣቸውን ሕዝብ በሚያወያዩበት ጊዜ ሕዝቡ ቅሬታ ከሚነሳባቸው አንዱ የመንገድ ፕሮጀክቶች በመሆናቸው ሚንስቴር መ/ቤቱ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ የተከበሩ ወይዘሮ ሸዊት ጨምረው አሳስበዋል፡፡
የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ችግሮች፣ እንዲሰሩ እቅድ ተይዞላቸው ያልተሰሩ መንገዶችን፣ ሥራቸው ተጀምሮ የተጓተቱ የመንገድ ፕረጀክቶችን፣ በከተሞች ያለው የመሬት አስተዳደር ለብልሹ አሰራር የሚያጋልጥ መሆኑንና በትክክል ካሳ ለተገመተላቸው የመሬት ባለቤቶች በወቅቱ ካሳ እየተከፈለ አለመሆኑን አንስተው ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ምላሽና ማብራሪያ እንዲሰጣቸው የምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች ቀርበዋል፡፡
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በሰጡት ምላሽ ማብራሪያ፤ ለክልልና ለፌዴራል ፕሮጀክቶች የሚሰጠው የካሳ ግምት የተለያየ በመሆኑ የምክር ቤት አባላት ሊረዷቸው እንደሚገባ ጠቁመው፤ የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ችግር ያለበት መሆኑን በጥናት ስላረጋገጡ በቀጣይ ትኩረት ሰጥተው የሚሠሩ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የመንገድ ፕሮጀክቶችን አስመለክቶም ለተነሱ ጥያቄዎች በአጭር፣ በመካከለኛና በረጅም ጊዜ የሚሠሩ ተለይተው እንቅስቃሴ የተጀመረ በመሆኑ ችግሩ በየደረጃው የሚፈታ መሆኑን ጠቁመው፤ የመሬት መረጃ አስተዳደርን ለማዘመን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን ለምክር ቤት አባላት ማስረዳታቸውን ከህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@feac1993?_t=8jEyU0ouURa&_r=1
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ምንጩ ያልታወቀን ሀብት በመጠቆም በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብሎ ከዘረፋ ከተመለሰው ሀብት እስከ 25% የሚሆንው ሀብት ለጠቋሚው ማበረታቻ ይሰጣል - ኮሚሽነር ሀብታሙ ሞገስ
***
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 21/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአብክመ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በክልሉ ውስጥ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን ለመከላከል የሀብት ምዝገባና የማሳወቅ እንዲሁም የማጣራት ስራ እያካሄደ ይገኛል።
የአብክመ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሀብታሙ ሞገስ በዛሬው እለት ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሀብት ማሳወቅ፣ ምዝገባና ማረጋገጥ ዙሪያ መረጃ ሰጥተዋል።
የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ እንዲሁም ማረጋገጥ ስራ ዓላማው የግልፀኝነትና ተጠያቂነት ስርዓት እንዲሰፍን፣ ተሿሚዎች፣ የህዝብ ተመራጮችና ለሙስና ተጋላጭ ከሆኑ መደቦች ላይ የተመደቡ/የተቀጠሩ ባለሙያዎች ስልጣናቸውን መከታ በማድረግ ከገቢ ምንጫቸው በላይ ሀብት ማካበት እንዳይችሉ እንዲሁም የጥቅም ግጭት እንዳይኖር ለመከላከል ታስቦ የተደረገ ነው ብለዋል ኮሚሽነሩ።
በመሆኑም ማንኛውም ሀብት አስመዝጋቢ በተገደበና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ሀብቱን ማስመዝገብ እንዳለበት በአዋጅ የተቀመጠ መሆኑን ጠቅሰው ማንኛውም ሰው የሌላን ሰው ሀብት ህጋዊ በሆነ መልኩ ማወቅ ከፈለገ የማንኛውንም ሰው የሀብት መረጃ የማግኘትና የማየት መብት አለው ብለዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ማንኛውም ሰው ምንጩ ያልታወቀ ሀብት መኖሩን አውቆ በማስረጃ አስደግፎ ጥቆማ የሰጠ እና የተጠቆመው ሀብት መኖሩ ተረጋግጦ በፍትህ ክስ ተመስርቶበት በፍ/ቤት ጥፋተኛነቱ ታውቆ ለመንግስት የሚመለስ ሀብት ካለ ለጠቋሚው ከሚመለሰው ሀብት እስከ 25% የሚደርስ ሀብት ጠቋሚው የማግኘት መብት አለው ብለዋል።
ኮሚሽነሩ አክለውም በዚህ ዓመት ሙስናን ለመከላከል ያጋጠሙ ችግሮች ወቅታዊ የክልሉ የሰላም አለመረጋጋትና ሁሉም ተቋማት በሚፈለገው ልክ አገልግሎት እየሰጡ ባለመሆኑ ምክንያት ለሙስና እና ብልሹ አሰራር፣ ለዘረፋና የማጭበርበር ተግባር ለሌቦች አመች ሁኔታ ፈጥሯል፤ የፀጥታ አካላት በወቅታዊ ስራ በመጠመዳቸው ምክንያት የሙስና ወንጀል የፈፀሙ አካላትን ተከታትሎ መያዝ አለመቻል፣ ህብረተሰቡ በሚፈለገው ልክ ተዘዋዉሮ ጥቆማዋችንና ማስረጃዎችን ማድረስ አለመቻሉ በፀረ-ሙስና ትግሉ ላይ የመቀዛቀዝ ሁኔታ ፈጥሯል ብለዋል።
እንደኮሚሽን በተቋማት ውስጥ የህዝብን እሮሮ በመስማትና ለሙስና ተጋላጭ የሆኑ ተቋማትን በመለየት የአሰራር ስርዓት ጥናት በማድረግ ብልሹ አሰራሮች እንዲስተካከሉ በማድረግ፤ በክልሉ ውስጥ ያሉ የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎችንና አጋር አካላትን በማጠናከር ወደ ሙስና መከላከል ተግባር እንዲገቡ እየተደረገ መሆኑን ገልፀው፤ ሙስናን በዚህ ተቋም ብቻ መከላከል ስለማይቻል ሁሉም የህብረተሰብ ክፍልና ተቋማት ድጋፍና ተሳትፎ ይጠይቃል ብለዋል።
የፀረ-ሙስና ትግሉን ይበልጥ ለማቀጣጠል ህብረተሰቡ በባለቤትነት ይዞ ጥቆማዎችንና ማስረጃዎችን በመስጠት እንዲሁም አጋር አካላት ከዚህ በፊቱ የተሻለ ቅንጅት በመፍጠር ሁሉም አካባቢ እየታዩ ያሉ የሙስና ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ጥረትና ትግል ያስፈልጋል ማለታቸውን ከኮሚሽኑ የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያስረዳል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኃላፊነታቸውን ተገን በማድረግ ሙስና የፈፀሙ ግለሰቦች ተቀጡ
***************

በፍርድ ቤት ያላቸውን ክርክር ለማሸነፍ ለዳኛ ጉቦ ሊሰጡ የነበሩ ወንድማማቾች በእስራት ተቀጡ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 22/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በኢሉባቡር ዞን ሱፔ ሶዶ ወረዳ ውስጥ በፍርድ ቤት ያላቸውን ክርክር ለማሸነፍ ጉዳያቸውን ለያዘችው ዳኛ ጉቦ ሊሰጡ የነበሩ ሁለት ወንድማማቾች ዳኛዋ በሰጡት ጥቆማ መሰረት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢሉባቡር ዞን ፖሊስ መምሪያ ገልጿል።
የኢሉባቡር ዞን ፖሊስ መምሪያ የኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ለማ ቦይዶ እንደገለፁት አንደኛ ተከሳሽ ተመስገን ባቡና ሁለተኛ ተከሳሽ ፌደስ ባቡ የተባሉ ሁለት ወንድማማቾች ድርጊቱን ፈፅመዋል።
ወንድማማቾቹ በፍርድ ቤት ያላቸውን ክርክር በገንዘብ ለማሸነፍ እና የፍትህ ሂደቱን ለማስቀየር ጉዳያቸውን ለያዘችው ዳኛ 2,500 ብር ለመስጠት ሲዘጋጁ ዳኛዋ ለፖሊስ በሰጡት ጥቆማ መሰረት ሁለቱም እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ስር ውለዋል። የምርመራ መዝገባቸውም በፖሊስ ተጣርቶ መዝገባቸው ለዓቃቢ ህግ ተልኳል።
ዓቃቢ ህግም የምርመራ መዝገቡን ተመልክቶ ለኢሉባቡር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ይመሰርታል። ክሱን የተመለከተው የኢሉባቡር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሁለቱ ወንድማማቾች ጥፋተኛ መሆናቸውን አምኖ እያንዳንዳቸው በ1 ዓመት ከ 6 ወር ቀላል እስራት እና በ2,000 ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ መወሰኑን ኢንስፔክተር ለማ ቦይዶ ጨምረው መናገራቸውን ገልፆ ኢትዮ ትዩብ ዘግቧል።

በተጭበረበረ የባንክ ስቴትመንት የኢንቨስትመንት መሬት ለመረከብ ሲንቀሳቀስ የነበረ ግለሰብ በህግ ቁጥጥር ስር ዋለ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በአሪ ዞን በቅባት እህል ዘርፍ የኢንቨስትመንት መሬት ለመረከብ ዋልዕሸት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ማህበር ሥራ አስኪያጅ የሆኑት ተጠርጣሪ አቶ ግዛው ነጋሽ ለኢንቨስትመንት የሚያስፈልገውን ካፒታል 30 በመቶ ማለትም 32 ሚሊዮን 246 ሺህ 340 ብር እንዲሁም ከባንክ ብድር 70 በመቶ ማለትም 75 ሚሊዮን 246 ሺህ 460 ብር በጠቅላላ 107 ሚሊዮን 492 ሺህ 800 ካፒታል ማሟላት ይጠበቅበታል።
በቀድሞ የደቡብ ኦሞ ዞን ካቢኔ ማህበሩ የጠየቀው 10 ሺህ ሄክታር ቢሆንም ባቀረበው ካፒታል 400 ሄክታር እንዲሰጣቸው ውሳኔ ተላልፎ ለቀድሞ የደቡብ ብሔር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጭምር መረጃው እንዲደርስ መደረጉን የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፍቅረስላሴ ጀማል በሰጡት መግለጫ አስታውሰዋል።
በተለያዩ ምክንያቶች ግለሰቡ በወቅቱ የሚጠበቅበትን አሟልቶ ሳይረከብ ዘግይቶ በአሁን ወቅት መሬቱ ወደ ልማት መግባት እንዳለበት አዲሱ የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ውሳኔ መተላለፉን የመመሪያው ኃላፊ ገልፀዋል።
ተጠርጣሪው ግለሰብ መሬቱን ለመረከብ ሲል ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ካምፕ ቅርንጫፍ የድርሻውን 30 በመቶውን ቆጥቢያለሁ በሚል 48 ሚሊዮን 650 ሺህ ብር የባንክ ስቴትመንት ለአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ ያቀርባል።
ዋልዕሸት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሥራ አስኪያጅ ያቀረበውን የባንክ ስቴትመንት ትክክለኛነቱን ለማረጋገጥ መምሪያው በአቅራቢያ ለሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህጋዊ ደብዳቤ ይፅፋል።
ንግድ ባንኩም ይህንን መነሻ በማድረግ ሲያጣራ በግለሰቡ አካውንት የተጠቀሰው የገንዘብ መጠን አለመኖሩን ያረጋግጣል።
በዚህም ተጠርጣሪው ግለሰብ የባንክ ስቴትመንት አመጣሁ ወዳለው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መረጃው እንዲደርስ ሲደረግ ባንኩም በግለሰቡ የተከፈተ አካውንት መኖሩንና በአካውንቱ ገንዘብ አለመኖሩን ዳግም ያረጋግጣል።
በዚህ ብቻ ሳያበቃ ግለሰቡ ከአዲስ አበባ ከተጠቀሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ካምፕ ስቴትመንት ተሰጥቶኛል ብሎ ያቀረበው ከባንኩ ያልተሰጠ ከመሆኑም ባለፈ ሐሰተኛ ሰነድ መሆኑም ጭምር ይረጋገጣል።
ይህንን ጉዳይ በጥንቃቄ ሲያጣራ የነበረው የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ መረጃዎችን አደራጅቶ ለአሪ ዞን አስተዳደርና ፖሊስ መምሪያ ያሳውቃል።
ግለሰቡ ጉዳዩን ለማስፈፀም የአሪ ዞን ኢንቨስትመንት መምሪያ በተገኘበት በፀጥታ አካላት በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውል መደረጉን የመምሪያው ኃላፊ አቶ ፍቅረስላሴ ጀማል ለደቡብ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት ጂንካ ቅርንጫፍ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
የዞኑ ዋና አስተዳዳር ጉዳዩን በመደገፍ ላበረከተው አስተዋፅኦ አቶ ፍቅረስላሴ በመምሪያው ስም አመስግኗል።
ኃላፊነት በጎደላቸው አካላት በሚደረግ ህገ ወጥ እንቅስቃሴ በርካታ የሀገር ሀብት ሳይለማ ከመቅረቱ ባሻገር ብልሹ አሠራር በሀገሪቱ እንዲንሰራፋ ዕድል የሚፈጥር በመሆኑ ሁሉም አካል ጉዳዩን ሊያወግዝ ይገባል ሲል መልዕክት አስተላልፏል።
የአሪ ዞን ፖሊስ መምሪያ የማህብረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ዲቪዥን ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሽብሩ አማሬ እንደገለፁት ተጠርጣሪው ግለሰብ በአሁን ወቅት በህግ ቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ መናገራቸውን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዘግቧል።
የማጣራቱ ሂደት ሲጠናቀቅ ክስ እንዲመሠረት ይደረጋል ብለዋል። በዞኑ ኢንቨስትመንት መምሪያ በኩል የተደረገው ተግባር የሚደነቅ ነው ሲሉም ምክትል ኢንስፔክተር ተናግረዋል፡፡

የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሰራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የኢትዮጵያ አሌክትሪክ አገልግሎት የሥነ-ምግባር ጥሰት ፈጽመዋል በተባሉ አመራር እና ሰራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታወቀ።
አገልግሎቱ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ የተጠያቂነት ስርዓትን ለማስፈን ባከናወነው ስራ እርምጃው መወሰዱን ነው የገለጸው።
ተቋሙ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ ከደንበኞች ከቀረቡለት 63 ጥቆማዎች ውስጥ የማጣርት ስራ በማከናወን፤ በ23 አመራር እና ሰራተኞች ላይ ላይ ከጹሑፍ ማስጠንቂያ እስከ ስንብት የሚደርስ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መውሰዱን አስታውቋል።
በተጨማሪም በተቋሙ በውስጥ የሥነምግባር ችግር በታየባቸው 409 ሰራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንደወሰደም ገልጿል።
በዚህም በ106 ሰራተኞች ላይ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ፣ በ282 ሰራተኞች ላይ የደመወዝ ቅጣት፣ በ11 ሰራተኞች ላይ ስንብት እንዲሁም በ10 ሰራተኞች ላይ ባደረገው ማጣራት ነጻ እንዳላቸው ከአገልግሎቱ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ተቋሙ ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር የተያያዙ ቅሬታዎች እና ጥቆማዎችን ለመቀበል ከተዘረጉ የ905 እና 904 ነጻ የጥሪ ማዕከላት በተጨማሪ፤ ደንበኞች ቅሬታቸውን ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ ማቅረብ የሚችሉበት ዘመናዊ የሙስና ጥቆማ መቀበያ ስርዓት ለመዘርጋት በሂደት ላይ መሆኑን መጠቆሙን የኢትዮጵያ ብርድካስት ኮርፖሬሽን ዘግቧል።

ሙስና እና ብልሹ አሰራር በሀገር የዕድገት ጉዞ ላይ የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህብራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ በመረዳት በጋራ ልንታገል ይገባል!