ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠቱ ተገለፀ
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 8/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ሥነምግባራዊ አመራርን በማጎልበት ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በብሔራዊ ቤተ-መዛግብት እና ቤተ-መፃህፍት አገልግሎት መሰብሰቢያ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡
ሙስናን የመከላከል እና የመግታት ጥረት በአገር አቀፍ ደረጃ ውጤታማ እንዲሆን የተቋሙ እና የተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች በሥነ-ምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ላይ ግንዛቤ በመያዝ ግልጸኝነትን እና ተጠያቂነትን ተላብሰው እንዲሰሩ ለማስቻል ያለመ ስልጠና መሆኑ ተገልጿል፡፡
በስልጠናው ሙስና እና ብልሹ አሰራር በኢትዮጵያ አብዝቶ መንሠራፋቱንና ለዚህም ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በአመራሩ ዘንድ በሥነ-ምግባር ዙሪያ የጠራ ግንዛቤ፣ ስልጠና እና ክትትል አለመኖር፣ የመልካም አስተዳደር ችግሮች በሰዓቱ ምላሽ ያለማግኘት፣ በተቋም ውስጥ ችግሮች በሚከሰቱበት ወቅት የችግሩ መነሻ ምክንያት ከስሩ አለማወቅ ዋነኛ እንደሆኑ ተገልጿል፡፡
ስልጠናው በፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የስልጠና ባለሙያ የተሰጠ ሲሆን፥ በዛሬው ዕለት የተሰጠው ስልጠና በሥነ-ምግባር ምንነት፣ ጽንሰ ሃሳብ፣ መርሆዎች እና አስፈላጊነት ዙሪያ ትኩረት ያደረገ መሆኑ ተመላክቷል።
ስልጠናው በነገው እለትም ሙስና እና የአመራር ሥነ-ምግባር በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚቀጥል እንደሚሆን ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ህፃናትንና ወጣቶችን በመልካም ሥነምግባር ማነፅ በሙስና የፀዳች ሀገር ለመገንባት መሠረት ነው!

ከደረሰኝ ጋር ተይይዞ የሚስተዋሉ ችግሮች ላይ አስተማሪ እርምጃ በመውሰድ ህግ ማስከበር ይገባል - ስንታየሁ ወ/ሚካኤል
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 9/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ያለ ደረሰኝ ህገ ወጥ የንግድ ሥራ በሚያከናውኑ አካላት ላይ አስተማሪ እርምጃ በመውሰድ የክልሉን የገቢ አቅም ማሳደግ እንደሚገባ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል ተናግረዋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የሚመክር የውይይት መድረክ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በውይይት መድረኩ ላይ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አስተባባሪና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ስንታየሁ ወ/ሚካኤል ልማት የሚፋጠነው ጠንካራ የገቢ አቅም ሲኖር ነው ብለዋል።
የክልሉ መንግስት የገቢ አቅሙን ለማሳደግ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ ለመሰብሰብ እየተሠራ መሆኑንም ገልፀዋል። ባለፉት 6 ወራት የገቢዎች ሴክተር ያደረገው እንቅስቃሴና ያስገኘው ውጤትም አበረታች መሆኑን ተናግረዋል።
ቅንጅታዊ የአሰራር ሥርዓት በመዘርጋት የገቢ ሥራን ተቋማት በቅንጅት እንዲፈፅሙ ማድረግ እንደሚገባ ያሳሰቡት አቶ ስንታየሁ በዚህም የክልሉን የወጪ ፍላጎት ሊያሟላ የሚችል አቅም መፍጠር እንደሚቻል አብራርተዋል።
ከታክስ ተገዥነትና ህገ ወጥነት ጋር ተያይዞ ህግ ማስከበር እንደሚገባ አፅንኦት ሰጥተዋል። በከተሞች በተለይም ደረሰኝ የመስጠት ባህል ከበፊቱም ይልቅ አሁን ላይ እየቀነሰ መምጣቱን ተናግረው ይህን ለማስተካከል ግንዛቤ በመፍጠርና አስተማሪ እርምጃ በመውሰድ ህግ ማስከበር ይገባል ብለዋል።
በዘርፉ የሚስተዋለውን ችግር ለመቅረፍ በቀጣይ የታክስ አገልግሎትን ከንክኪ ነፃ የማድረግና የማዘመን ሥራ በትኩረት የሚሰራ መሆኑን አቶ ስንታየሁ አስታውቀዋል።
በክልሉ ባለፉት ስድስት ወራት 5 ቢሊዮን 895 ሚሊዮን 819 ሺ 999 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 5 ቢሊዮን 43 ሚሊዮን 467 ሺ 461 ብር መሰብሰቡን የገለፁት ደግሞ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘይኔ ቢልካ ናቸው።
ሥራው ቅንጅታዊ አሰራርን የሚጠይቅ በመሆኑ የፊት አመራሩ ተግባሩን በባለቤትነት ወስዶ መንቀሳቀስ መጀመሩ ለተሻለ አፈፃፀም አዎንታዊ አስተዋጽኦ አበርክቷል ብለዋል። ይሁንና ከክልሉ የወጪ ፍላጎት አንፃር በቀጣይ በልዩ መልኩ መሥራት እንደሚጠይቅ ተናግረዋል።
የሰው ኃይል አለመሟላት፣ የሥነምግባር ችግሮች፣ የጥቅም ግጭትና አድሎአዊነት እንዲሁም በዜጎች ዘንድ ደረሰኝ የመጠየቅና የመቀበል ባህል አለመዳበር ያጋጠሙ ተግዳሮቶች መሆናቸውን አቶ ዘይኔ አብራርተዋል።
በቀጣይ ለህግ ተገዥ ባልሆኑት ላይ ህጋዊ እርምጃ የመውሰድ ሥራ ይከናወናልም ብለዋል። ከብልሹ አሰራር በፀዳ መልኩ የክልሉን የገቢ አቅም ለማሳደግ የሚደገውን ጥረት ሁሉም እንዲያግዝ ጥሪ ማቅረባቸውን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዘግቧል።

ፓሊስ የሙያ ሥነምግባርን በመላበስና ሙስናን በመከላከል ለሌላው ዜጋ አርዓያ ሆኖ መታየት ይገባዋል
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 9/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ሙያዊ ሥነምግባርን በመላበስና ሙስናን በመከላከል ረገድ የመርማሪ ፓሊሶች ሚና በሚል ርዕስ ለከተማው መርማሪ ፓሊስ አባላት ስልጠና ሰጥቷል።
ፓሊስ የሙያ ሥነምግባርን በመላበስና ሙስናን በመከላከል ለሌላው ዜጋ አርዓያ ሆኖ መታየት እንደሚገባ በስልጠናው ገለፃ ተደርጓል።
የአዲስ አበባ ፓሊስ አካዳሚ የስልጠና ዘርፍ ሀላፊ የሆኑት ኮማንደር ጉማታው ገዳሙ እንደገለፁት ሥነምግባር ከፓሊስ ሙያ ጋር የተቀናጀ መሆኑን አስታውሰው አባላት ሙያቸውን በማክበር፤ በሥነምግባር አርዓያ በመሆንና በአገልጋይነት መንፈስ ሀላፊነታቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል ብለዋል።
ስልጠናው የኮሚሽኑ ስልጠና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጀንበሩ ኢርኮ በሰጡበት ወቅት ፓሊስ ሙያዊ ሥነምግባርን በመላበስ ህዝብና መንግስት የጣሉበትን አደራ መወጣት እንደሚገባው ተናግረዋል።
አያይዘውም ፓሊስ ለህግ የበላይነት መከበር ቅድሚያ በመስጠት ገለልተኛ ሆኖ ሁሉን ዜጋ ማገልገል ይጠበቅበታል፡፡ በተለይም በከተማችን የሚስተዋሉ የፀረ-ሙስና ትግሎች ላይ ሙያዊ ሥነምግባር በተላበሰ መልኩ ተገቢውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ማብራራታቸውን ኮሚሽኑ በፌስቡክ ገፁ መረጃውን አጋርቷል።
ሙያዊ ሥነምግባር የተላበሰ የፓሊስ አባል የተሰጠውን አደራና ሀላፊነት በብቃት እንድንወጣ ስልጠናው ተነሳሽነት ይፈጥራል ሲሉ ሰልጣኞች ሀሳባቸውን ገልፀዋል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሥነምግባራዊ አመራር (ክፍል አራት)
****
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ በበይነመረብ አማካኝነት የሚያቀርበው የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ እና የሙስና መከላከል ክህሎት ሥልጠና እና ግንዛቤ ማጎልበቻ ፕሮግራም የጀመረ ሲሆን፣ በቀጣይም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችና ክፍሎች የሚቀርብ ይሆናል፡፡