Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሥነምግባራዊ አመራር (ክፍል ሁለት)
****************
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ በበይነመረብ አማካኝነት የሚያቀርበው የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ እና የሙስና መከላከል ክህሎት ሥልጠና እና ግንዛቤ ማጎልበቻ ፕሮግራም የጀመረ ሲሆን፣ በቀጣይም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችና ክፍሎች የሚቀርብ ይሆናል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

በሙስና ወንጀል የተጠረጠረ የፍርድ ቤት ዳኛ በቁጥጥር ስር ውሎ ፍርድ ቤት ቀረበ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 6/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በሙስና የወንጀል ድርጊት በመፈጸም ተጠርጥሮ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት ዳኛ ፍርድ ቤት ቀረበ።
ተጠርጣሪው የአዲስ አበባ ፍርድ ቤት ዳኛ የሆነው ተስፋዬ ደረጄ በወንጀል የተከሰሰ ግለሰብን ነጻ አደርግሃለው በማለት በሙስና ገንዘብ ተቀብሏል ተብሎ ተጠርጥሯል።
ተጠርጣሪው አንድን ግለሰብ ከተመሰረተበት የወንጀል ክስ ነጻ አስወጣለው በማለት የግለሰቡን መዝገብ የሚመለከቱ ሁለት ዳኞች አብረውት እንደተማሩና እንደሚያውቃቸው እንዲሁም አንደኛውን ዳኛ ደግሞ የስራ ባልደረባዬ ያውቃቸዋል ብሎ በመግለጽ በማግባባት 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በመጠየቅና 400 ሺህ ብር ሙስና ተቀብሏል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሏል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተጠርጣሪውን በቁጥጥር ስር በማዋል፣ ከፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ዘርፍ ዳይሬክቶሬት ጋር በመተባበር ተጠርጣሪውን ዛሬ ፍርድ ቤት አቅርቧል።
ሆኖም የጊዜ ቀጠሮ መዝገቡ የቀረበለት የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ባሉበት ተደራራቢ የመዝገቦች ምክንያት በይደር ለመመልከት ለነገ መቀጠሩን ኤፍቢሲ ዘግቧል።

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የክልሉ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በአስቼኳይ ሙስና መከላከል ሥራ ከ2.7 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉን ገለፀ
*
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 6/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአብክመ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወራት የእቅድ አፈፃፀም ውይይት አካሄዷል።
በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት በዋናነት በሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል፣ የሙስና መከላከል ጥናት እንዲሁም በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዙሪያ የተሰሩ የእቅድ አፈፃፀም ተግባራት በሪፖርቱ ቀርበዋል።
በሪፖርቱ ለ45,238 የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠቱ፣ ከሙስና መከላከል ጋር በተያያዘ በአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ፣ በክልሉ እንቨስትመንት እንቅስቃሴ ላይ በመሬት አሰጣጥ ዙሪያ እና በአዳጋ መከላከልና ዝግጁነት ለተፈናቃይ ወገኖች በሚመጡ እርዳታዎች ላይ 3 የአሰራር ስራዓት ጥናት የተሰራ መሆኑ እንዲሁም 527 የሀብት ማሳወቅና ምዝገባ፣ 1,190 የሀብት ምዝገባ እድሳት እና ለ24 ተገልጋዮች የሀብት ምዝገባ ማቋረጥ ስራ መከናዎኑ ተመላክቷል።
ለኮሚሽኑ ባለፋት ስድስት ወራት 106 ጥቆማዎች ከህዝብ የቀረቡ ሲሆን፥ ስድስቱ ለምርመራ ለፓሊስ መላካቸው፤ እንዲሁም ሀምሳ አምስቱ በአስተዳደራዊ፣ 45 ጥቆማዋች በአስቸኳይ የሙስና መከላከል ስራ መፈታታቸው ተነግሯል።
በዚህም በአስቸኳይ ሙስና መከላከል በተሰራ ስራ 1,851 ካሜ የከተማ ቦታ፣ 2,710,548 ብር፣ 450 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እና 12 ላፕቶፖች የህዝብና የመንግስትን ሀብት ከብክነትና ከዘረፋ ማዳን መቻሉም ተገልጿል።
ኮሚሽኑ 20ኛውን ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በዓል አከባበርን ከክልል እስከ ወረዳ ባሉ ተቋማት አመራሩና ሰራተኛው በተገኘበት በየቢሮው በፓናል ውይይቶች፣ በጥያቄና መልስ ውድድሮች፣ በአደባባይ ቢልቦርዶችን በመስቀል፣ ባነሮችን በመለጠፍና ህትመቶችን በማሰራጨት በድምቀት የተከበረ መሆኑና በብዓሉም 334,769 ተሳታፊ መገኘቱን በሪፖርቱ መቅረብ ችሏል።
በውይይት መድረኩ በተገኙ ተሳታፊዎች ሀሳብና አስተያየቶች ተነስተው በኮሚሽኑ አመራሮች ማብራሪያ የተሰጠባቸው ሲሆን፥ በክልሉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር ብዙ ያልተከናወኑ ተግባሮች መኖራቸውን አውስተው በቀጣይ ወራትም ያልተከናወኑ ተግባራትን በመለየት መሰራት እንዳለበት አቅጣጫ መሰጠቱን ከኮሚሽኑ የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ሴቶች በሥነምግባር ግንባታም ይሁን ሙስናን ለመከላከል በሚሰሩ ስራዎች ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ
****************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ጥር 7/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከማዕከል እስከ ወረዳ ድረስ ላሉ ለአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር አመራሮች በትውልድ ሥነምግባር ግንባታና በሙስና መከላከል ስራዎች ላይ የሴቶች ሚና ምን መሆን እንዳለበት ስልጠና መስጠቱ ተገጿል።
የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አሰግደው ሃ/ጊዮርጊስ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት የአዲስ አበባ ሴት ማህበር አደረጃጀት በርካታ ሴቶችን በስሩ ያቀፈ በመሆኑ ኮሚሽኑ ሙስናን በመከላከልና በትውልድ ሥነምግባር ግንባታ ላይ በሚሰራቸው ተግባራት የማህበሩ አመራርና አባላት ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው አሳስበዋል።
በከተማችን ውስጥ ውስብስብ የሆኑ የሙስና ተግባርና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ስላሉ ችግሩን በማስተካከል ሂደት እንዲሁም በሙስና ላይ በሚደረገው ትግል ህብረተሰቡ ባለቤት እንዲሆን የሴት ማህበር አመራሮች ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ም/ኮሚሽነር አሰግደው ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ሴቶች ማህበር ፕሬዝደንት ወ/ሮ እናታለም እንዳለ በበኩላቸው ማህበሩ ከ500 ሺህ በላይ አባላት እንዳለው ገልፀው፣ ሙስናን በመከላከልም ሆነ የትውልድ ሥነምግባር ችግሮችን ለማስተካከል በሚሰሩ ስራዎች ብዙሃኑን አባሎቻችንን በማሳተፍ የሙስናን ጉዳት ለህብረተሰቡ ማሳወቅ ይኖርብናል ሲሉ ገልፀዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ስልጠና ዳይሬክቶሬት ተወካይ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ጀንበሩ ኢርኮ ስልጠናውን በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት ሙስና አለም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍና ሃገር አቀፍ ተፅዕኖ እንዳለውና መነሻውም የሥነምግባር መጓደል መሆኑን ገልፀው፣ ሴቶች ሙስናን በመከላከል ረገድ ሚናቸው ከፍተኛ በመሆኑ የሴቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሁሉንም ህብረተሰብ ተሳትፎ ማሳደግ እንደሆነ መናገራቸውን ኮሚሽኑ በፌስቡክ ገፁ መረጃውን አጋርቷል።

ሥነምግባራዊ አመራር (ክፍል ሦስት)