የኮሚሽኑ አመራርና ሠራተኞች የ2016 በጀት አመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄዱ
***
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም አዳማ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮች እና ሰራተኞች የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደዋል።
የኮሚሽኑ የግማሽ ዓመቱ እቅድ ክንውን የቀረበ ሲሆን፥ በሁሉም ዘርፎች መልካም የሚባል ውጤት የተገኘበት መሆኑ ተመላክቷል።
በተቋማዊ አቅም ግንባታ እና አስተዳደር ድጋፍ ዘርፍ፣ በአሰቸኳይ ሙስና መከላከል፣ በሥነምግባር ግንባታ፣ በጥቅም ግጭት መለየትና ማጣራት፣ በሙስና መረጃ አያያዝ እና የሙስና መከላከል ሥራን ውጤታማ የማድረግና በዘርፍ ተቋማት ላይ የሚገኙ የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎችን የመደገፍና የአቅም ግንባታ የመስጠት እንዲሁም የፀረ-ሙስና ትግሉን የተሳለጠ በማድረግ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ከቀረበው ሪፖርት ለማወቅ ተችሏል።
እንዲሁም አቅምን ከመገንባት አኳያ የተለያዩ ስልጠናዎች እና ግንዛቤ የመፍጠር ስራ የተሰራ ሲሆን፣ በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች የታዩ ክፍተቶችን እስከ ተቋማት ድረስ በመሄድ ለመፍታት መሞከሩ ተገልጿል።
በቀረበው የ6 ወር አፈፃፀም በርካታ ተግባራት መሰራታቸውን እና ለቀጣይ እቅድ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት መሰራት እንዳለበት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ አሳስበዋል።
በተመሣይ ምክትል ኮሚሽነር አቶ እሸቴ አስፋው ከተሳታፊዎች ለተነሡ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡ ሲሆን እስካሁን የተሰሩት ተግባራት እንደ እቅድ ጥሩ አፈፃፀም የታየበት መሆኑን ጠቁመው፥ ለቀጣይ ስራ በቁርጠኝነት እና በተነሳሽነት መንፈስ በጋራ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች ሒሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ቀንሰው ለሌላ ግለሰብ በማዘዋወር ወጪ አድርገዋል በተባሉ ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
*****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ደንበኞች ሒሳብ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ቀንሰው ለሌላ ግለሰብ በማዘዋወር ወጪ አድርገዋል የተባሉ ስምንት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ።
በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ክስ ከተመሰረተባቸው መካከል 1ኛ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእንዶዴ ቅንጫፍ ባንክ ትሬኒ በረከት መኮንን ረዳ፣ 2ኛ በእንዶዴ ቅንጫፍ ሲኒየር ባንኪንግ ኦፊሰር ሁንዳኦል ታደሰ ኡርጌ፣ 3ኛ በእንዶዴ ቅንጫፍ ጁኒየር ኦፊሰር ፋሲካ አዳሙ ለኩ፣ 4ኛ በእንዶዴ ቅንጫፍ ጁኒየር ኦፊሰር በቀለ ከበበ ገዳ እና በእንዶዴ ቅርንጫፍ ባንኪንግ መኮንን አሸናፊ ዘውዴ ማሞ ይገኙበታል።
ቀሪዎቹ ማለትም ከ6ኛ እስከ 8ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ደግሞ በግል ስራ የሚተዳደሩ ናቸው ተብሏል።
የፍትሕ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሾቹ ላይ የተሳትፎ ደረጃ ጠቅሶ የሙስና ወንጀል ክስ አቅርቦባቸዋል።
ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር በተጠቀሱ ተከሳሾች ላይ ብቻ በቀረበው ክስ ተከሳሾቹ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32/1/ሀ/ እና የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 9/1/ሀ/ እና /2/ ስር የተመለከተውን ተላልፈዋል የሚል ነው።
በዚህም ከ2ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ግብይት ያለአግባብ በማጽደቅ፣ በቀረበ ሀሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ ሒሳብ መክፈትና ቅድመ ኦዲት ያለአግባብ ማድረግ የሚል የተሳትፎ ደረጃ የተጠቀሰባቸው ሲሆን÷ አንደኛ ተከሳሽን በሚመለከት ግን ከባንኩ መመሪያና አሰራር ውጪ ከሁለት ደንበኞች ሒሳብ ተቀናሽ በማድረግ በ6ኛ እና በ7ኛ ተከሳሾች ሒሳብ የደንበኞችን ገንዘብ ያለአግባብ ማዘዋወር የሚል ክስ ቀርቦበታል።
በአጠቃላይ የባንኩን መመርያና አሰራር በመጣስ የተሰጣቸውን ሥልጣን ወይም ኃላፊነት በግልጽ ተግባር ያለአግባብ በመገልገል ከሌሎች ካልተያዙ ግለሰቦች ጋር በመመሳጠር የባንኩ ደንበኞች ከሆኑት 1ኛ አቶ አብርሃ ገብሬ ከተባሉ ግለሰብ ሒሳብ ላይ በተለያዩ ቀናት 3 ሚሊየን 41 ሺህ 165 ብር እንዲሁም ከሁመራ ከተማ ስፖርት ምክር ቤት ሒሳብ ደግሞ 2 ሚሊየን 576 ሺህ ብር በመቀነስ በድምሩ 5 ሚሊየን 817 ሺህ 180 ብር ወደ 6ኛ እና 7ኛ ተከሳሾች ያለአግባብ ገቢ በማድረግ በደንበኞቹ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያደረሱ መሆኑ ተጠቅሶ÷ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በሥልጣን አላግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ተከስሰዋል፡፡
5ኛ ተከሳሽን በሚመለከት ደግሞ ተከሳሹ በባንኩ እንዶዴ ቅርጫፍ ሲሰራ ገንዘቡ የወንጀል ፍሬ መሆኑን እያወቀ ወይም ማወቅ ሲገባው በ1ኛ ተከሳሽ አማካኝነት ለ7ኛ ተከሳሽ ከተዘዋወረ ገንዘብ ውስጥ ለ4 ግለሰቦች እና በአንድ የግል ድርጅት ስም ወደ ተከፈተ ሒሳብ በተለያየ የገንዘብ መጠን ያዘዋወረና 50 ሺህ ብር በጥሬ ያወጣ መሆኑ ተጠቅሶ÷ የንብረቱን ህገ-ወጥ ምንጭ ለመደበቅ ወይም ለመሸፈን በማሰብ ገንዘቡን በይዞታው ያደረገ፤ የተጠቀመ እና ያስተላለፈ በመሆኑ በወንጀል የተገኘን ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል ተከስሷል፡፡
6ኛ ተከሳሽ ደግሞ ከቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 የተሰጠ የሚል ሀሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ በመገልገል መስፍን ተፈራ በሚል ስም የባንክ ሒሳብ የከፈተና መንግስታዊ ሰነዶችን አስመስሎ ማዘጋጀት፤ ወደ ሀሰት መለወጥ ወይም በሀሰት በመገልገል ከግል ተበዳይ በአቶ አብርሃ ገብሬ እና ከሁመራ ከተማ ስፖርት ምክር ቤት ሒሳቦች ተቀንሶ በ1ኛ ተከሳሽ አማካኝነት ወደ ሒሳቡ የተዘዋወረለትን ገንዘብ በተለያዩ ቀናቶች ወጪ በማድረግ 190 ሺህ 15 ብር ወደ አቶ ጌትነት ውቤ አደራ ወደተባለ ግለሰብ ሒሳብ ያዘዋወረ በመሆኑ ገንዘቡን በይዞታው ያደረገ፤ የተጠቀመ እና ያስተላለፈ በመሆኑ በፈፀመው በወንጀል የተገኘን ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል ተከስሷል፡፡
7ኛ ተከሳሽ በሚመለከት ደግሞ ወደ ሒሳቡ በ1ኛ ተከሳሽ አማካኝነት የተዘዋወረለትን ገንዘብ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ወይም የንብረቱን ህገ-ወጥ ምንጭ ለመደበቅ ወይም ለመሸፈን በማሰብ 2 ሚሊየን 300 ሺህ 120 ብር ያለአግባብ ገቢ የተደረገለትን ገንዘብ በሙሉ ለ5ኛ ተከሳሽ ሒሳብ በቁጥር ያዘዋወረ በመሆኑ በፈፀመው በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አድርጎ ማቅረብ ወንጀል ተከስሷል፡፡
8ኛ ተከሳሽ ላይ በተመሳሳይ የሙስና አዋጁ በአንቀጽ 23/ ንዑስ ቁጥር 3 ስር የተመለከተውን በመተላለፍ የባንኩ ደንበኛ የሆኑት አቶ አብርሃ ገብሩ የተባሉ ግለሰብ ሒሳብ ቁጥር ውስጥ ብር 3 ሚሊየን 241 ሺህ 180 ብር መኖሩን እና ሒሳቡ የማይንቀሳቀስ መሆኑን በማጥናት አቶ አብርሃ ገብሬ የተባሉ ደንበኛን ስም በመጠቀም ወካይ ሆኖ በመቅረብ እራሱ ተወካይ ሆኖ የራሱን ፎቶግራፍ በመጠቀም በደንበኛው ውክልና ሳይሰጥ ውክልናው በደንበኛው የተሰጠ መሆኑን የሚገልጽ ሀሰተኛ ውክልና ማቅረቡ በክሱ ተመላክቷል።
ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች ችሎት ቀርበው በዚህ መልኩ የቀረበባቸው ክስ በችሎት ከደረሳቸው በኋላ የዋስትና መብታቸውን እንዲከበር ጠይቀዋል።
ፍርድ ቤቱም ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱ ተከሳሾች የቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ ዋስትና እንደማያስፈቅድ ገልጾ ጥያቄያቸውን ውድቅ አድርጎል።
5ኛ ተከሳሽ ላይ የቀረበው ድንጋጌ ዋስትና የማያስከለክል ባለመሆኑ የዋስ መብቱ ተጠብቋል።
ፍርድ ቤቱ በችሎቱ የቀረቡ ከ1ኛ እስከ 5ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሱት የክስ መቃወሚያ እና ያልቀረቡ ቀሪ ተከሳሾችን ለመጠባበቅ ለጥር 8 ቀን 2016ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ መሰጠቱን ኤፍቢሲ ዘግቧል።

ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መታገል የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ በመሆኑ የበኩላችን ድረሻ መወጣት ይኖርብናል!
******
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እንዲሁም የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል።
*****
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
*****
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ህጻናትና ወጣቶች የነገ ሀገር ተረካቢ ዜጎች በመሆናቸው የመልካም ሥነምግባር ባለቤት እንዲሆኑ የበኩላችንን ድርሻ እንወጣ!
****
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
****
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሥነምግባራዊ አመራር (ክፍል አንድ)
****************
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ በበይነመረብ አማካኝነት የሚያቀርበው የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ እና የሙስና መከላከል ክህሎት ሥልጠና እና ግንዛቤ ማጎልበቻ ፕሮግራም የጀመረ ሲሆን፣ በቀጣይም በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችና ክፍሎች የሚቀርብ ይሆናል፡፡

የኮሚሽኑ አመራሮች እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮች በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ
*
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 30/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮች እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮች በጋራ በሚሰሩባቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄደዋል፡፡
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ አመራሮች እንደገለፁት የአመራር ሥነምግባር እና ታማኝነት ማዕከል ለማቋቋም እቅድ ይዞ ተግባራን እያከናወነ መሆኑን ለኮሚሽኑ አመራሮች ገለፃ አድርገዋል፡፡
ፕሮግራሙ በዋናነት የአመራር ልማት ፕሮግራም የመሪዎችን የአመራር ክህሎትና አቅም በመገንባት በሙያቸው፣ በአመራር ሚናቸውና በአደረጃጀታቸው የላቀ ብቃት እንዲላበሱ የሚያስችል የአመራር ግንባታ ዓይነተኛ መሳሪያ መሆኑ ተብራርቷል፡፡
ፕሮግራሙ የመሪዎችን አመለካከት ክህሎት እና የአመራር ዘይቤ በማያቋርጥ ሁኔታ በማሻሻል በሚመሩት ተቋም ወይም ድርጅት የተቀመጡ ግቦችን ከማሳካት ባሻገር ቀጣይነት ባለው መልኩ ብቁ የአመራር ትውልድ ለመፍጠር የሚያስችከል ስትራቴጂ መሆኑን ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የመጡ አመራሮች ገልፀዋል፡፡
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮች እንደገለፁት ፕሮግራሙ የአመራር የሥነምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ላይም እንደ አንድ ፕሮግራሙ ትኩረት ያደረገ መሆኑን በማድነቅ፥ በቀጣይ ሁለቱ ተቋማት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ጉዳዮች የሚያጠና ኮሚቴ ተደራጅቶ ወደ ስራ ተገብቷል፡፡

የአ/አ ከተማ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር የነበሩትና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ
*****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 30/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአ/አ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር የነበሩት እና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ፍርድ ቤት ቀረቡ።
የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የፖሊስን የጥርጣሬ መነሻ ምክንያትንና የተጠርጣሪዎችን የመከራከሪያ ነጥብን ተመልክቷል።
ተጠርጣሪዎቹ የአ/አ ከንቲባ የፕሮቶኮል ዳይሬክተር የነበሩት ኤልቤቴል ሀብቴ እና የፍትህ ሚኒስቴር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር የነበሩት ፍቅሩ ኦላናን ጨምሮ አምስት ናቸው።
ለጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ የጥርጣሬ መነሻውን ያቀረበው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መርማሪ 1ኛ እና 2ኛ ተጠርጣሪዎች ያላቸውን የስራ ኃላፊነት በመጠቀም የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ጀምሮ ምንም ስራ የሌለውን የ1ኛ ተጠርጣሪ ወንድም ይስሀቅ ሀብቴ የተባለ ግለሰብ ትልቅ ባለኃብት እንደሆነና የተለያዩ እቃዎችን ከውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚያመጣ የተለያዩ ግለሰቦችን እየጠቀመ እንደሆነ እና ከውጭ ሀገራት የሚያስመጣቸው እቃዎችን ደግሞ 1ኛ እና 2ኛ ተጠርጣሪዎች በሚሰሩበት መስሪያ ቤት ባላቸው ስልጣን መሰረት ቁጥጥር እንደማይደረግና ከፍተኛ ትርፍ እንደሚያስገኝ በማስመሰል ተግባር ላይ ሚና እንደነበራቸው ጠቅሶ ፖሊስ በጥርጣሬ መነሻው ለጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ አብራርቷል።
3ኛ እና 4ኛ ተጠርጣሪዎች ደግሞ ከግብረአበሮቻቸው ጋር በመሆን በተለያዩ የንግድ ዘርፍ የተሰማሩ ነጋዴዎችን በማግኘት ከ1ኛ ተጠርጣሪ ወንድም ጋር በጋራ እንደሚሰሩና ትርፋማ እንደሚሆኑ በመግለጽና በተለይም 1ኛ እና 2ኛ ተጠርጣሪዎች በመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ስልጣን ያላቸው መሆናቸውን በመግለጽ እንዲሁም እነዚሁ 1ኛ እና 2ኛ ተጠርጣሪዎች እስከ ላይኛው የስልጣን ዕርከን ድረስ ሰንሰለት ያላቸው መሆናቸውን ጠቁመው፤ የግል ተበዳዮቹን ስጋት አይግባችሁ በማለት ነጋዴዎቹን ያግባቡ መሆኑን ጠቅሶ መርማሪ ፖሊስ ለችሎቱ አስረድቷል።
በዚህ መልኩ ከ17 ግለሰቦች ዕቃ ማምጪያ በሚል 47 ሚሊየን 345 ሺህ ብር ከተቀበሉ በኋላ ከግል ተበዳዮች የሰበሰቡትን ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው ማዋላቸውን ጠቅሶ መርማሪ ፖሊስ ለችሎቱ የጥርጣሬ መነሻውን ገልጿል።
በተጨማሪም የግል ተበዳዮቹ በሂደት የተፈጸመው የወንጀል ተግባር መሆኑን ተረድተው ገንዘባችንን መልሱ በሚል ጥያቄ ሲያቀርቡ ደግሞ 1ኛ፣ 2ኛ እና 5ኛ ተጠርጣሪዎች የ1ኛ ተጠርጣሪ ወንድም በህግ እንዳይጠየቅ ከአካባቢው ከሰወሩት በኋላ ወደ ግል ተበዳዮች ስልክ በመደወል በትላልቅ ሆቴሎች ውስጥ ስብሰባ እየጠሩ ''አርፋችሁ ተቀመጡ በዚህ ጉዳይ ሁለተኛ ስለገንዘብ እንዳታነሱ፣ የተለያዩ እንቅስቃሴ ብታደርጉና ወደ ህግ ብትሄዱ የምታመጡት ነገር የለም እንዲሁም በቤተሰባችሁና በራሳችሁ ላይ ጉዳት ይደርሳል በማለት የከፍተኛ ባለስልጣናትን ስም በመጥራት ሲያስፈራሯቸው ነበር ሲል የጥርጣሬ መነሻውን ለጊዜ ቀጠሮ ችሎቱ አስረድቷል።
በዚህ መልኩ በከባድ ማታለልና ስልጣንን ያለአግባብ መገልገል የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተጣራባቸው መሆኑን ገልጿል።
የግል ተበዳዮችን ቃል መቀበሉንና የተወሰኑ የሰነድ ማስረጃዎችን መሰብሰቡን የገለጸው መርማሪ ፖሊስ ቀሪ ማስረጃዎችን ለማሰባሰብ ከወንጀሉ ውስብስብነት አንጻር ጊዜ እንደሚያስፈልገው ገልጾ፤ በወ/መ/ስ/ህ/ቁጥር 59/1 መሰረት የ14 ቀን የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ እንዲሰጠው መጠየቁን ኤፍቢሲ ዘግቧል።
ተጠርጣሪዎቹ በበኩላቸው ምንም ወንጀል እንዳልፈጸሙ በመግለጽ ፖሊስ የጠየቀው የተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮን በመቃወም ተከራክረዋል።
የግራ ቀኝ ክርክሩን የመረመረው ጊዜ ቀጠሮ ችሎት የምርመራ መዝገቡ ጅምር መሆኑን ተከትሎ ለፖሊስ ተጨማሪ የምርመራ ማጣሪያ ጊዜ እንደሚያስፈልገው በማመን የ14 ቀን የምርመራ ማጠቃለያ ጊዜ ለፖሊስ ፈቅዷል።