ሀሰተኛ የማንነት ሰነድ በመጠቀም በህገወጥ መልኩ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች ከጥር አንድ ጀምሮ ወደህጋዊ መስመር እንዲገቡ የጊዜ ገደብ ተሰጠ
************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሀሰተኛ የማንነት ሰነድ በመጠቀም በህገወጥ መልኩ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ዜጎች ከጥር አንድ እስከ ጥር 30 2016 ዓ.ም ድረስ ወደህጋዊ መስመር እንዲገቡ የጊዜ ገደብ መሠጠቱን የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት አስታወቀ።
ከተፈቀደላቸው የጊዜ ገደብ በላይ የሚኖሩና በህጋዊ መስመር ያልገቡ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች መኖራቸውንም ገልጿል።
ሀሰተኛ የማንነት ሰነድ በመጠቀም በሕገወጥ መልኩ በኢትዮጵያ የሚኖሩና የሌላ ሀገር ዜግነት ያላቸው አካላት ወደህጋዊ መስመር የማስገባት ስራን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ተሰጥቷል።
የኢሚግሬሽንና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት፤ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች ሀሰተኛ ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ፣ ሀሰተኛ ጊዚያዊ የመኖሪያ ፈቃድ፣ ሀሰተኛ ፓስፖርት፣ ሀሰተኛ ቪዛ እና ሀሰተኛ ሰነድ አዘጋጅተው በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየኑሩ ይገኛል።
በተደረገው የማጣራት ስራ ከ18 ሺህ በላይ ሀሰተኛ ጊዚያዊ የመኖሪያ ፈቃድ፣ ከ1ሺህ 500 በላይ ሀሰተኛ ቪዛ እና ከአንድ ሺህ 800 በላይ የትውልደ ኢትዮጵያዊ መታወቂያን ያሰሩ ዜጎች በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች መገኘታቸውን አስታውቀዋል።
እነዚህንና ሌሎች ህገወጥ ሰነድ ያለቸው ዜጎች ከጥር አንድ ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ወደ ተቋሙ በመምጣት ህጋዊ ሰነድ እንዲዘጋጅላቸው የማያደርጉ ከሆነ እርምጃ ይወሳዳል ማለታቸውን የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል።
በሕገወጥ መልኩ በኢትዮጵያ የሚኖሩ እና የሌላ ሀገር ዜግነት ባላቸው አካላት ላይ በተጠቀሰው ጊዜ ህጋዊ ሰነድ እንዲዘጋጅላቸው ካለደረጉ መንግስት እርምጃ እንደሚወሰድ ገልጸዋል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የሙስና እና ታክስ ነክ ወንጀሎችን ለመከላከል ቅንጅታዊ አሰራር ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ
********
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ በመሰረታዊ ሕጎች ዙሪያ በየደረጃው ላሉ መዋቅሮችና መርማሪ ፖሊሶች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር በሚዛን ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ ንግግር ያደረጉት የክልሉ ፍትህ ቢሮ ምክትል ሃላፊና የወንጀል እና ፍታብሄር ጉዳዮች ዘርፍ ሃላፊ አቶ ታመነ ታደሰ የሙስና እና ታክስ ነክ ወንጀሎች በሃገር ኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ላይ የሚፈፀሙ ችግሮች በመሆናቸው ለመልካም አስተዳደር ችግር መንስኤ መሆናቸዉን ገልፀዋል።
እነዚህ ወንጀሎች ካላቸዉ ረቂቅ እና ዉስብስብ ባህርይ አንፃር ለምርመራ አዳጋች መሆናቸዉን የገለፁት ኃላፊዉ፥ ወንጀሎቹን መከላከል የሕዝብ እና የመንግስት ሃብትን ከምዝበራ ለመታደግ ቅንጅታዊ አሰራሮችን ማጠናከር አስፈላጊ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በተለይም በተቋም ደረጃ የዓቃብያነ-ህግ እና የፖሊስ ቅንጅታዊ አሰራርን ማጠናከር የሙስ እና ኢኮኖሚ ነክ ወንጀሎችን ለመከላከል አይነተኛ ሚና እንዳላቸዉም ነዉ አቶ ታመነ የገለፁት።
በተቋሙ የታክስና ኢኮኖሚ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር አቶ ውብሸት ጀመረ በስልጠናዉ ወቅት እንደገለፁት የሙስና እና ታክስ ነክ ወንጀሎች በመንግስት የልማት ድርጅቶችና ኢኮኖሚ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች መሆናቸዉን ገልፀዉ፥ እነዚህን ወንጀሎች በመከላከል የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ከግለሰብ ጀምሮ ባለድርሻ አካላት የድርሻቸዉን ሊወጡ ይገባል ብለዋል።
ሙሰኞችን ለህግ አቅርቦ ከማስቀጣት ባለፈ የተመዘበረዉን ሃብት ከማስመለስ አንፃር የክልሉ ፍትህ ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የጀመሩትን ህግ የማስከበር ተግባር አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የገለፁት ደግሞ በክልሉ ፍትህ ቢሮ የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይረክተር አቶ ይንገስ ታደለ ናቸዉ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ በመሰረታዊ ሕጎች እና በሥነ-ሥርአት ህጎች ዙሪያ በየደረጃው ላሉ መዋቅሮችና በክልሉ ለሚገኙ መርማሪ ፖሊሶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መርሃ ግብርን በሚዛን አማን ከተማ አካሂደዋል።
ሰልጣኞች በበኩላቸው ስልጠናዉ ወቅታዊና በተለይ ከጥቆማ ጀምሮ በምርመራ ሂደት ዉስጥ የሚፈፀሙ ክፍተቶችን የሚፈታ መሆኑን መናገራቸውን የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዘግቧል።

ባለፉት አምስት ወራት በሐሰተኛ ደረሰኝ ሊወራረድ የነበረ 530 ሚሊዮን ብር ማዳን ተችሏል
********
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አምስት ወራት በሐሰተኛ ደረሰኝ ሊወራረድ የነበረ 530 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉን አስታውቋል።
የቢሮው የህግ ተገዥነት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ ኮማንደር አሕመድ መሐመድ ቢሮው በታክስ አሰባሰብ ላይ የሚስተዋሉ ህገ-ወጥ አሰራሮችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
ይህን ተከትሎ ባለፉት አምስት ወራት በጥናት ላይ የተመሰረተ ኦፕሬሽን በማካሄድ በሐሰተኛ ደረሰኝና ያለ ደረሰኝ ግብይት በፈጸሙ ነጋዴዎች እና ድርጅቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን ገልፀዋል።
በዚህም ቢሮው ከአዲስ አበባ ፖሊሲ ጋር በመቀናጀት በሐሰተኛ ደረሰኝና ያለ ደረሰኝ ግብይት ሲፈፅሙ በተገኙ 572 ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ኮማንደር አሕመድ ተናግረዋል።
ከአዲስ አበባ ወደ ክልል ከተሞች የተለያዩ ሸቀጦችን ጭነው በሚያጓጉዙ 193 ተሽከርካሪዎች ላይ በተደረገ የደረሰኝ ቁጥጥር 70 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉን አስታውቀዋል።
በአምስት ወራት ውስጥ በ6 ሺህ 887 አጠራጣሪ ደረሰኞች ላይ ማጣራት በማድረግ 1 ሺህ 997 ደረሰኞች ሐሰተኛ ሆነው መገኘታቸውን አብራርተዋል፡፡
በዚህም በህገ ወጥ መንገድ ሊወራረድ የነበረ 530 ሚሊየን ብር በወጪ እንዳይወራረድ እና ተመላሽ እንዳይጠየቅበት መደረጉን ተናግረዋል።
ሀሰተኛ ደረሰኝና መሰል የማጭበርበሪያ ስልቶችን በመጠቀም መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ የሚያሳጡ አዝማሚያዎች በመጨመራቸው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በህገ ወጥ ተግባሩ እየተሳተፉ ያሉ ግብር ከፋዮች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ኮማንደር አሕመድ ማሳሰባቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ህብረተሰቡም ጥቆማ በመስጠት የበኩሉን ኃላፊነት እንዲወጣ በዚሁ ወቅት ጥሪ አቅርበዋል፡፡

የሀገራችንን አብሮነት እሴት በማጠናከር በመልካም ሥነምግባር የታነጸ ትውልድ እንፍጠር!

የባለስልጣን ዘመድ እንደሆኑና ሲሚንቶ አስመጪ ነን በማለት በማታለል ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
*******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን ዘመድ እንደሆኑ በማስመሰልና ሲሚንቶ አስመጪ ነን በሚል በማታለል ገንዘብ ተቀብለዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው።
ተከሳሾቹ የስንቄ ባንክ ፍቼ ቅርጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ እንዳለ ዋቅቶላ እና የትዳር አጋሩ ወ/ሮ ሀዊ ፋጂ ናቸው።
የክልሉ የሰሜን ሸዋ ዞን ዐቃቤ ሕግ ክስ እንደሚያስረዳው 1ኛ ተከሳሽ የትዳር አጋሩ የሆነችው 2ኛ ተከሳሽ አንድ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣን እህት እንዲሁም ሌላ ባለስልጣን ደግሞ አጎቷ እንደሆነ ለተለያዩ ግለሰቦች በመንገርና በሀሰት እምነት እንዲጥሉባት አድርጓል በማለት ዐቃቤ ሕግ በክሱ አስፍሯል።
2ኛ ተከሳሽ ደግሞ ከዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሲሚንቶ አስመጣለሁ በማለት በተለያዩ ጊዜያት ግለሰቦችን በማታለል በ2015 ዓ.ም ከአንድ የግል ተበዳይ 960 ሺህ ብር ከሌላኛው የግል ተበዳይ ደግሞ 600 ሺህ ብር በባንክ ሂሳቧ ገቢ እንዲደረግላት ማድረጓ ዐቃቤ ሕግ በክስ ዝርዝሩ ገልጿል።
ሁለቱም ተከሳሾች የሙስና አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 32 ንዑስ ቁጥር 2 ስር የተደነገገውን ድንጋጌ በመተላለፍ በአታላይነት ወንጀል ተከሰዋል።
ተከሳሾቹ ክሱ ከደረሳቸው በኋላ ወንጀሉን አለመፈጸማቸውን ጠቅሰው የሰጡትን የዕምነት ክህደት ቃል ተከትሎ ዐቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማስረጃ አቅርቦባቸዋል።
ፍርድ ቤቱም የዐቃቤ ሕግን መከራከሪያ ማስረጃን መርምሮ ተከሳሾቹ በተከሰሱበት ድንጋጌ እንዲከላከሉ ብይን የሰጠ ቢሆንም ተከሳሾቹ የመከላከያ ማስረጃ እንደሌላቸው መግለፃቸውን ኤፍቢሲ ዘግቧል።
ፍርድ ቤቱም የጥፋተኝነት ፍርድ በመስጠት የግራ ቀኙን የቅጣት አስተያየት መርምሮ ተከሳሾቹን በ7 አመት ከ8 ወራት ጽኑ እስራትና በ20 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ ወስኗል።

የኮሚሽኑ አመራርና ሠራተኞች የ2016 በጀት አመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄዱ
***
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም አዳማ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አመራሮች እና ሰራተኞች የ2016 በጀት ዓመት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደዋል።
የኮሚሽኑ የግማሽ ዓመቱ እቅድ ክንውን የቀረበ ሲሆን፥ በሁሉም ዘርፎች መልካም የሚባል ውጤት የተገኘበት መሆኑ ተመላክቷል።
በተቋማዊ አቅም ግንባታ እና አስተዳደር ድጋፍ ዘርፍ፣ በአሰቸኳይ ሙስና መከላከል፣ በሥነምግባር ግንባታ፣ በጥቅም ግጭት መለየትና ማጣራት፣ በሙስና መረጃ አያያዝ እና የሙስና መከላከል ሥራን ውጤታማ የማድረግና በዘርፍ ተቋማት ላይ የሚገኙ የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎችን የመደገፍና የአቅም ግንባታ የመስጠት እንዲሁም የፀረ-ሙስና ትግሉን የተሳለጠ በማድረግ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ከቀረበው ሪፖርት ለማወቅ ተችሏል።
እንዲሁም አቅምን ከመገንባት አኳያ የተለያዩ ስልጠናዎች እና ግንዛቤ የመፍጠር ስራ የተሰራ ሲሆን፣ በመልካም አስተዳደር ጉዳዮች የታዩ ክፍተቶችን እስከ ተቋማት ድረስ በመሄድ ለመፍታት መሞከሩ ተገልጿል።
በቀረበው የ6 ወር አፈፃፀም በርካታ ተግባራት መሰራታቸውን እና ለቀጣይ እቅድ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት መሰራት እንዳለበት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ አሳስበዋል።
በተመሣይ ምክትል ኮሚሽነር አቶ እሸቴ አስፋው ከተሳታፊዎች ለተነሡ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡ ሲሆን እስካሁን የተሰሩት ተግባራት እንደ እቅድ ጥሩ አፈፃፀም የታየበት መሆኑን ጠቁመው፥ ለቀጣይ ስራ በቁርጠኝነት እና በተነሳሽነት መንፈስ በጋራ መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያ ዕውን እናድርግ!