በክልሉ የተጀመረው የሀሰተኛ ትምህርት መረጃ ማጥራት ስራ ተጠናክሮ ይቀጥላል - አቶ አስራት አዳሮ
******************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የተጀመረው የሀሰተኛ ትምህርት መረጃ ማጥራት ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ አስራት አዳሮ ገልፀዋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ለባለድርሻ አካላት የአቅም ግንባታ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል።
ቢሮው ቀልጣፋ፣ ፈጣንና ተገልጋይን የሚያረካ የመንግሥት አግልግሎት ለዜጎች ለማቅረብ የሚያስችል የለውጥ አሰራሮች ባሏቸው ጉዳዮች ላይ ከክልሉ ስድስቱም ዞኖች ለተወጣጡ የዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች ለቀጣይ ሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና በቦንጋ ከተማ እየሰጠ ይገኛል።
ክልሉ ከተደራጀ ወዲህ የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥን ለተገልጋዮች ምቹና ቀልጣፋ ለማድረግ መጠነ ሰፊ ተግባራት መከናወናቸውን የገለጹት የቢሮ ኃላፊ አቶ አስራት አዳሮ፤
ከነዚህም ውስጥ በግምባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው ከክልሉ ተጨባጭ ሁኔታ መነሻ የመዋቅር ማጣጣምና መልሶ ማደራጀት ስራ አንዱ መሆኑን አስረድተዋል።
በዚህም ወጪዎችን በመቀነስ የመንግሥት የአግልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊና ቀልጣፋ የማድረግ ተግባር ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ተናግረዋል።
በቢሮክራሲ የተተበተበውን የአግልግሎት አሰጣጥ ለማዘመን ተቋማዊ የመፈጸም አቅምን ማጎልበት እንደሚገባ የገለጹት አቶ አስራት፤ በክልሉ የተጀመረው የሀሰተኛ ትምህርት መረጃ ማጥራት ስራም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።
ስልጠናው በሰው ሀብት አደረጃጀት ተግባራት፣ በኢንስፔክሽን ጥናት ሰነድ ትግበራ፣ የሰው ሀብት መረጃ አያያዝ፣ በተቋም ተኮር የለውጥ ትግበራ እንዲሁም በመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች አፈታት ላይ የሚያተኩር መሆኑን ከወጣው መርሀግብር መገንዘብ መቻሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር(መተግበሪያ)፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
በንግዱ ዘርፍ የሚስተዋለውን የሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋላጭነት ለማስቀረት በትኩረት መሰራት እንዳለበት ተገለፀ
******************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በሥነምግባር፣ በሙያ ሥነምግባር እና በንግድ ሙያ ላይ የብልሹ አሰራር ተጋላጭነት ዙሪያ ስልጠና መስጠቱ ተገለፀ፡፡
የንግድ ቢሮ የከተማዋን ፋይናንስ የሚያንቀሳቅስና ትልቅ ተልዕኮ የያዘ ተቋም በመሆኑ ከሙስና እና ከብልሹ አሰራር እንዲሁም ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የሚስተዋሉ ችግሮች ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ስልጠናውን የሰጡት የኮሚሽኑ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ስልጠና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ጀንበሩ ኢርኮ ተናግረዋል፡፡
ኮሚሽኑ ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋላጭ የሆኑ ተቋማትን በጥናት በመለየትና ዘርፍ ተኮር ስልጠናዎችን በመስጠት በሥነምግባር ግንባታ እና በሙስና መከላከል ላይ አተኩሮ እንደሚሰራ አቶ ጀንበሩ ገልፀዋል፡፡
በስልጠናው የንግድ ቢሮ ከማዕከል እስከ ወረዳ ያሉ ዳይሬክተሮችና ቡድን መሪዎች የተሳተፉ ሲሆን ሰልጣኞች በቆይታቸው ስለ ሥነምግባር፣ የሥነምግባር መርሆች፣ የሙስና ምንነት፣ ሙስና የሚያስከትለው ጉዳት እና የሙስና ተጋላጭነት መንስኤዎች እንዲሁም በቀጣይ መደረግ ስላለባቸው ጉዳዮች ላይ ስልጠና እንደሚወስዱ ዳይሬክተሩ መጠቆማቸውን ኮሚሽኑ በፌስቡክ ገፁ መረጃውን አጋርቷል፡፡

ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የነቃ ተሳትፎ ያስፈልጋል!
******************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et

ኮሚሽኑ በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች የመጀመሪያ ዙር የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ተገለፀ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች የመጀመሪያ ዙር የአሰልጣኞች ስልጠና እየሰጠ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ስልጠናው ከክልል እና ከወረዳ ለተወጣጡ ለአዳዲስ የሥነ-ምግባር መከታተያ ክፍል ባለሙያዎች ከታህሳስ 23-27/2016 ዓ.ም ለተከታታይ 5 ቀናት የሚቆይ የመጀመሪያ ዙር የአሰልጣኞች ስልጠና በይርጋዓለም ከተማ መስጠት ተጀምሯል።
በስልጠናው ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የክልሉ የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ወ/ሮ ዘላለም ለማ እንደገለፁት ሙስና በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ሥር የሰደደ ችግር ሆኖ መቆየቱን ጠቅሰዉ፥ በአለማችን ለሰው ልጆች ሰላምና ህይወት መጥፋት፣ ለፍትህና ፍትሃዊነት መጓደል፣ ለኢኮኖሚያዊ፣ ለማህበራዊና ለዴሞክራሲያዊ ዕድገቶች መቀጨጭ ዋና ዋና ከሚባሉ መንስኤዎች መካከል ሙስና ቀዳሚዉን ስፍራ እንደሚይዝ ተናግረዋል፡፡
ሙስና ሀገራችን ለያዘችው የልማት፣ የዴሞክራሲ፣ የመልካም አስተዳደርና ለብልጽግና ጉዞ ተግዳሮቶች ከሆኑት ዉስጥ አንዱ ነዉ ያሉት ኮሚሽነሯ፥ በዚሁ በተቀናጀ ስራ በርካታ የመንግስትና የህዝብ ሀብት የማዳን ስራ እንደተሰራም አክለዋል።
ኮሚሽነሯ አያይዘውም ቀደም ሲል የፀረ-ሙስና ትግል ለመንግስትና ለሥነምግባር እና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ብቻ የሚተዉ ጉዳይ አድርገዉ የማየት ዝንባሌዎች ትግሉ በተፈለገዉ ልክ እንዳይሄድ አድርጎት እንደቆየ ገልፀዉ፥ አሁን ግን ይህንን አመለካከት ለመቀየር የትምህርት ቤቶችንና የሲቭክ ማህበራትን በማሳተፍ በተደረገዉ ሰፊ ስራ አመርቂ ዉጤት እንደታየ አብራርተዋል፡፡
የሙስና ወንጀል የሚፈፀመዉ በሞራል ዉድቀት መሆኑን ገልፀዉ፥ ወንጀሉ በአገር ላይ እያስከተለ ያለውን ኪሳራ ለመከላከል የተደራጀ እና ንቃተ ህሊናው ከፍ ያለ ማኅበረሰብ ለመፍጠር መስራት፣ ሙስና ይፈፀማል ተብሎ በተጠረጠሩ ቦታዎች ላይ ጥናት አድርጎ የቅድመ መከላከል ስራዎችን መስራት ከሰልጣኞች የሚጠበቅ ተግባር እንደሆነ በመጥቀስ ስልጠናዉ ለዚሁ ትግል ትልቅ ግብዓት እንደሚሆንላቸዉ ገልፀዋል።
ኮሚሽነሯ አክለውም ስልጠናዉ በተለያዩ ይዘቶች ዛሬን ጨምሮ ለቀጣይ 5 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ገልፀው፥ ሰልጣኞች ትኩረት በመስጠትና መልካም ሥነ-ምግባርን በመላበስ እንዲከታተሉ ማሳሰባቸውን ኮሚሽኑ በፌስቡክ ገፁ መረጃውን አጋርቷል።

በሐሰተኛ ሰነድ የይዞታ ካርታ አውጥቶ ሸጧል የተባለው ተከሳሽ በእስራትና በገንዘብ ተቀጣ
******************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በሐሰተኛ ሰነድ 72 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ካርታ አውጥቶ በ5 ሚሊየን ብር ሸጧል የተባለው ተከሳሽ ተፈራ አበራ ተከስተ በእስራትና በገንዘብ እንዲቀጣ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ወሰነ።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በተከሳሹ ላይ ተደራራቢ ክሶችን አቅርቦ ነበር።
በዚህም ባቀረበው 1ኛ ክስ ላይ ተከሳሹ የሙስና ወንጀልን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 23 ንዑስ ቁጥር 1፣ ንዑስ ቁጥር 2/ሀ እና ንዑስ ቁጥር 3 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ስሙን ቀይሮ ሀሰተኛ የነዋሪነት መታወቂያ በመጠቀም በመስከረም 20 ቀን 2015 ዓ.ም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኝ ጅምር ግንባታ ላይ የነበረ 72 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ሐሰተኛ ካርታ በማውጣት ሰናይት ሃይሌ ለተባለች ግለሰብ በ5 ሚሊየን ብር መሸጡን ጠቅሶ በክሱ ላይ አስፍሯል።
በ2ኛ ክስ ላይ ዐቃቤ ሕግ በህገወጥ መንገድ የተገኘ ንብረትን ወይም ገንዘብን ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ ወንጀል አዋጅ ቁጥር 780 አንቀጽ 29 ንዑስ ቁጥር 1 ሀ ስር የተመላከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በህገወጥ መንገድ ያገኘውን ገንዘብ ምንጩን መደበቅ ወንጀል ፈጽሟል በማለትም ክስ አቅርቦበታል።
በሌላ በኩል ዐቃቤ ሕግ በዚሁ ተከሳሽ ላይ በ3ኛ ክስ የሙስና አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 23 ንዑስ ቁጥር 1፣ ንዑስ ቁጥር 2/ሀ እና ንዑስ ቁጥር 3 ስር የተመላከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ በሐሰተኛ ሰነድ ካርታ የወጣለትን ይዞታ ለ3ኛ ሰው በተዘዋዋሪ ተሽጧል የሚል ክስ አቅርቦበት የነበረ ቢሆንም ይህ ክስ ከአንደኛ ክስ ጋር ተጠቃሎ እንዲቀርብ በፍርድ ቤቱ በመታዘዙ ተጠቃሎ እንዲታይ ተደርጓል።
ተከሳሹ የክስ ዝርዝር ከደረሰው በኋላ ወንጀሉን አለመፈጸሙን ገልጾ የሰጠውን የዕምነት ክህደት ቃል ተከትሎ ዐቃቤ ሕግ የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን አቅርቦበታል።
ፍርድ ቤቱም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ በተከሰሰበት ድንጋጌ እንዲከላከል በሰጠው ብይን ተከሳሹ 3 የመከላከያ ማስረጃ ያቀረበ ቢሆንም የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን በተገቢው ማስተባበል ባለመቻሉ የጥፋተኝነት ፍርድ ተሰጥቶበታል። ከዚህም በኋላ ተከሳሹ አምስት የቅጣት ማቅለያ አስተያየት አቅርቧል። በዐቃቤ ሕግ በኩል ግን የቅጣት ማክበጃ አስተያየት አልቀረበም።
ፍርድ ቤቱም ተከሳሹ ያቀረበውን የቅጣት ማቅለያ አስተያየት በመያዝ ዛሬ በዋለው ችሎት ተከሳሹን በዕርከን 29 መሰረት በ10 አመት ጽኑ እስራትና በሁለት ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ መወሰኑን ኤፍቢሲ ዘግቧል።