የክልሉን ሁለንተናዊ ዕድገት ሊያደናቅፉ የሚችሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በንቃት መከላከል ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር ነው - የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የክልሉን ሁለንተናዊ ዕድገት ሊያደናቅፉ የሚችሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን በንቃት መከላከል ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር ነው ሲል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ኮሚሽኑ በክልሉ ለሚገኙ የዞን፣ የከተማና የወረዳ የሥነ-ምግባር መከታተያ ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በወላይታ ሶዶ ከተማ እየሰጠ ይገኛል፡፡
የፀረ-ሙስና ትግሉ ከተጀመረ ዘመናትን ያስቆጠረ ቢሆንም በሀገሪቱ ዕድገትና ብልፅግና ላይ እስከአሁን እያሳደረ ያለው ተፅእኖ ከፍተኛ መሆኑ ይነገራል፡፡
ይህን ተከትሎ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራውን ጨምሮ በሙሰኞች ላይ እየተወሰደ ያለው እርምጃ ጠንካራ ሊሆን እንደሚገባም ይነገራል፡፡
በክልሉ ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና ላይ እንቅፋት ሊፈጥር የሚችለውን የሙስና እና ብልሹ አሰራርን ፈር ለማሲያዝ የታሰበለት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በሚጀመርበት ወቅት የክልሉ የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ሶፊኒያስ ደስታ ኮሚሽኑ በክልሉ በሁሉም ዘርፎች የሚስተዋሉ የሥነ-ምግባር እና ብልሹ አሰራሮችን ለመጋፈጥ በሚያስችል ቁመና ላይ እንዳለም አስታውቀዋል፡፡
በይበልጥ ከመሬት ወረራና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር ከዚህ ቀደም የነበረው ብልሹ አሰራር ክልሉን እየተፈታተነው ነው ያሉት ኮሚሽነሩ፥ ይህንን ተከትሎ ቀድሞ የመከላከልና ብልሹ አሰራሩ ተፈጥሮ ሲገኝ የማጣራትና የህግ እርምጃ የሚወሰድበትን ሂደት መጀመሩንም አስታውቀዋል፡፡
ኮሚሽኑ በአዲስ መልክ ከተዋቀረ በኋላ አስር የተለያዩ ጥቆማዎች የደረሱት ሲሆን፥ በእነዚህም ላይ የማጣራት ሥራ እየተሰራባቸው ስለመሆኑ የጠቆሙት ኮሚሽነር ሶፍኒያስ የማጣራት ሥራው ሲጠናቀቅም ጥፋተኞች ላይ የማያዳግም እርምጃም እንደሚወሰድባቸውም ተናግረዋል፡፡
የክልሉን ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና ሊያደናቀፉ የሚችሉ ብልሹ አሰራሮችን በንቃት መከላከል ጊዜው የሚጠይቀው ተግባር ነውም ብለዋል፡፡
በስልጠናው ላይ ተሳታፊዎች በበኩላቸው አዲስ የተሻሻለው የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ ከዚህ ቀደም የነበረውን የሙስና እና ብልሹ አሰራር ትግልን የበለጠ የሚያጠናክርና ለዘርፉ ባለሙያዎች አቅም እንደሚሆናቸውም ተናግረዋል፡፡
በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተሰጠ ያለው ሥልጠና ብልሹ አሰራሮችንና በይበልጥ ከግዥ ጋር ተያያዥነት ያሉ ሌብነቶች ከመከሰታቸው አስቀድሞ ለማክሰም የሚረዳ አቅም እንደሚፈጥርላቸው የተናገሩት ሠልጣኞቹ ክልሉም ሆነ አከባቢያቸው ከሚሰሩ የልማት ተግባራት ተጠቃሚ የሚሆኑበትን መንገድ እንደሚያግዙም ተናግረዋል፡፡
ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋላጭነት ሥጋት ባለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚሰጠው ሥልጠና የዞን፣ የከተማና የወረዳ የሥነ-ምግባር መከታተያ ባለሙያዎች ተሳታፊ ሲሆኑ ስልጠናውም ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ዘግቧል፡፡
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ለመልካም ሥነምግባር ግንባታ ትኩረት በመስጠት የተሟላ ስብዕና ያለው ትውልድ እንገንባ!

በህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራር በማጋለጥ የበኩላችን ድርሻ እንወጣ!
*****
በህገ-ወጥ ነጋዴዎች ላይ የሚስተዋለውን ብልሹ አሰራር ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር በአማራ ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ አስተማሪ ማስታወቂያ ነው።

ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ዜጎች በመስጠትና ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክ ወንጀል የተከሰሱ 36 ተከሳሾች ጉዳያቸውን በማረሚያ ቤት ሆነው እንዲከታተሉ ታዘዘ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 19/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ፓስፖርትና ቪዛ ለውጭ ሀገር ዜጎች በመስጠትና ሰነድ አልባ ግለሰቦችን ወደ ውጭ በመላክ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ 36 ተከሳሾች በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ትዕዛዝ ተሰጠ።
ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1 ኛ የሙስና ወንጀል ችሎት ነው።
የቀድሞ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታምሩ ግንበቶ ከዚህ በፊት በነበረ የስራ ድርሻቸው ምክንያት ጥቃት ሊፈጸምባቸው እንደሚችል መስጋታቸውን በመግለጽ በማረሚያ ቤት በልዩ ሁኔታ ከለላ እንዲደረግላቸው አቤቱታ ማቅረባቸውን ተከትሎ ትዕዛዝ እስኪሰጥበት ድረስ በፌደራል ፖሊስ ጊዜያዊ ማቆያ እንዲቆዩ ችሎቱ አዟል።
ሌሎች ተከሳሾችን በሚመለከት ግን ማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ ነው የታዘዘው።
የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዘርፍ ዐቃቤ ሕግ ባሳለፍነው ረቡዕ የተሳትፎ ደረጃ ጠቅሶ በ60 ግለሰቦች ላይ በየደረጃው 15 የሙስና ወንጀል ክስ መመስረቱ ይታወሳል።
ክሱ ከቀረበባቸው ተከሳሾች መካከል ቀደም ሲል በነበረ ቀጠሮ በዐቃቤ ሕግ በኩል 54ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሰ ፈራኦል የተባለ ተከሳሽ ክሱ እንዲቋረጥለት በቀረበ ጥያቄ መሰረት መቋረጡ ይታወቃል።
ሌሎች ሁለት ተከሳሾች ደግሞ ማለትም የኢሚግሬሽን ዜግነት አገልግሎት የኬላዎች ዘርፍ ቡድን መሪ የነበረው 5ኛ ተከሳሽ አይክፋው ጓሳዬ ገረመው እና አለሚቱ የኔ አየሁ የተባለች 49ኛ ተከሳሽን በሚመመከት የቀረበባቸው የክስ ድንጋጌ ዋስትና የማያስከለክል መሆኑን ተከትሎ በ10 እና በ20 ሺህ ብር ዋስ ከእስር ተፈተዋል።
በዛሬው ቀጠሮ በዋስ የተፈቱ ሁለት ግለሰቦች እና የቀድሞ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የምዝገባና ቁጥጥር ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታምሩ ግንበቶ አዋልሶ፣ የውጪ ዜጎች ቁጥጥርና ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጅላሉ በድሩ፣ በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ ከድር ሰዒድ ስሩር፣ የኬላዎች ማስተባበሪያ ዳይሬክተር ቴዎድሮስ ቦጋለ ጨምሮ አጠቃላይ 39 ተከሳሾች ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸውን ተከታትለዋል።
ቀሪ 20 ተከሳሾች ግን ችሎት አልቀረቡም።
ችሎቱ ባለፈው ቀጠሮ ክሱን በንባብ ካሰማ በኋላ ከ5ኛ፣ ከ13ኛ እና ከ37ኛ ተራ ቁጥር ከተጠቀሱ ተከሳሾች ውጪ ያሉ የሌሎች ተከሳሾች በጠበቆቻቸው በኩል ክሱ ግልጽ እንዳልሆነ ገልጸው ክርክሩ ከመቀጠሉ በፊት የክስ ግልጽነት ላይ ጥያቄ አለን በማለት አቤቱታ አቅርበው ነበር።
ፍርድ ቤቱም በቀረበው ጥያቄ ላይ ዐቃቤ ሕግ ለዛሬ መልስ እንዲያቀርብ በሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ባቀረበው የጽሁፍ መልስ የጠበቆቹ ጥያቄ ከክስ መቃወሚያ ጋር ተጠቃሎ መቅረብ እንዳለበት ጠቅሷል።
ለብቻው የግልጽነት ጥያቄ ላይ ፍርድ ቤቱ ብይን ሊሰጥበት አይገባም የሚል መልስና በጉዳዩ ላይ ፍርድ ቤቱ ብይን ወይም ትዕዛዝ ሊሰጥ ይገባል የሚል ከሆነ ደግሞ ክሱ መሰረታዊ ካልሆኑ የአሃዝ እና የስያሜ ስህተት ውጪ ግልጽ በመሆኑ ክሱ በቀረበበት አግባብ ሊቀጥል ይገባል በማለት ዐቃቤ ሕግ አስተያየት ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱም ጉዳዩን መርምሮ ብይን ለመስጠት ለታህሳስ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
እነዚህ በሙስና ወንጀል ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ላይ ዐቃቤ ሕግ ከተለያዩ ሀገራት ዜጎች ጋር በጥቅም በመመሳጠር፣ ከህግ ውጪ በጉቦ በዶላር እየተቀበሉ ለውጭ ዜጎች በመስጠት፣ ከህግ አሰራር ውጪ ቪዛ በመስጠት፣ ሰነድ አልባ ዜጎችኝ በጥቅም በህገወጥ መንገድ ከሀገር በማስወጣት፣ መንግስት ላይ ጉዳት ማድረስ የሚሉ ነጥቦች በየተሳትፎ ደረጃ ተጠቅሶ በክስ ዝርዝሩ መካተቱን ኤፍቢሲ ዘግቧል።

አብረን ነበርን አብረን ነን፤ አብረን እንኖራለን!
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ድህረ ገጻችን፡- https://epfs.gov.et

ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የቴክኒክና የሥነባህሪ ብቃት ፈተና መጠናቀቁ ተገለፀ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 20/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርስቲ የተዘጋጀው እና በዛሬው ዕለት ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰራተኞች ሲሰጥ የነበረው የቴክኒክና የሥነባህሪ ብቃት ፈተና መጠናቀቁ ተገልጿል።
ይህ የቴክኒክና የሥነባህሪ ብቃት ፈተና 15 ሺሕ 592 ለሚሆኑ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች፣ ባለሙያዎች እና ሰራተኞች የተሰጠ መሆኑም ተጠቅሷል፡፡
የሪፎርሙ ዋና ዓላማ በተቋማት የሚስተዋሉ የአሰራር ማነቆ፣ ሌብነት እና ብልሹ አሰራሮችን ለመዋጋት የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማስጠበቅ ፣ ተለማጭ የሆነ አደረጃጀት ለመፍጠር፣ አሰራሮችን ለማሻሻል፣ የስራ ተነሳሽነት እና ትጋት ያለው የሰው ኃይል ማፍራት ናቸው ተብሏል።
ቴክኖሎጂ መር አገልግሎቶችን ከመስጠት ባሻገር አገልግሎቶቹን ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ ቀልጣፋ እና ተደራሽ ግልጋሎትን በመስጠት ጊዜ፣ ገንዘብ፣ እንግልት እና የመልካም አስተዳደር ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ እየተሰራ ስለመሆኑም የከንቲባ ፅህፈት ቤትን ዋቢ አድርጎ ኢቢሲ ዘግቧል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM

የጥቅም ግጭት (Conflict of interest) ምንነት
******************
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ መተግበሪያ፡- https://epfs.gov.et