Federal Ethics And Anti- Corruption Commission
9.89K subscribers
10.4K photos
246 videos
32 files
3.06K links
Download Telegram
የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን በማጠናከር ብልሹ አሰራሮችን በማስወገድ ያሉንን ውስን ሀብት በቁጠባ መጠቀም ይገባል - አቶ ፋጂዮ ሳፒ

******

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ላይ ያተኮረ ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ እየሰጠ ነው።

በስልጠናው መድረክ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ የፋይናንስ አሰራር ስርዓት ጠንካራና ከብልሹ አሰራር የጸዳ ሊሆን ይገባል ብለዋል።

የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን በማጠናከር ብልሹ አሰራሮችን በማስወገድ ያሉንን ውስን ሀብት በቁጠባ በመጠቀም የህዝቡን የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች በተገቢው መመለስ ይገባልም ብለዋል።

የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ በበኩላቸው ከክልሉ ምስረታ ወዲህ የመንግስት ፋይናንስ አሰራር ስርዓት ለማሻሻል መጠነ ሰፊ ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል።

ውስን የሆነውን ሀብት በቁጠባ የመጠቀም ባህልን በማዳበር ብክነትንና ብልሹ አሰራሮችን ማረም እንደሚገባም ወ/ሮ ወሰነች ተናግረዋል ።

በዚህም ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለውን አሰራር ለማስፈን የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተቀርጸው ስራ ላይ እየዋሉ እንደሆነም መግለፃቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ሙስና እና ሌብነትን ለማስወገድ የፍትህ አካላት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል

******

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የህግ የበላይነትን የሚፈታተኑት ሙስና እና ሌብነትን ለማስወገድ የፍትህ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።

የፌዴራልና የክልሎች የፍትህ አካላት በአገር አቀፍ የፍትህና የዳኝነት ሪፎርም ላይ የሚመክር የጋራ መድረክ በአዳማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋዬ ዳባ በዚሁ ወቅት እንደገለፁት ህዝቡ በፍትህ ስርዓትና በዘርፉ ተቋማት ላይ ጠንካራ አመኔታ እንዲኖረው ትብብርና ቅንጅታዊ አሰራር መጠናከር አለበት።

በተለይም የህግ የበላይነትን የሚፈታተኑት እንደ ሙስና፣ ሌብነትና ብልሹ አሰራር እንዲሁም የዜጎች የመልካም አስተዳደር ችግር ለማስወገድ የፍትህ አካላት ሚና የማይተካ መሆኑን ተናግረዋል።

በፍትህ ዘርፉ ያሉ ሙያተኞችን በሥነምግባር፣ በዕውቀትና ክህሎት ብቁ ከማድረግ አንፃር እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች አመርቂ ውጤት እየተገኘባቸው አይደለም ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ይህም ከዘርፉ ተግዳሮቶች መካከል ናቸው ብለዋል።

የፍትህ ዘርፉ አሁንም ከዘልማድ አሰራር ያልተላቀቀ መሆኑን ገልጸው፤ በዘርፉ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታትም የኢትዮጵያ የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና ፎኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባር መገባቱን መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
በሙስና የሚመጣ ሀብት ከህሊና ያጣላል፣ ከህዝብ ይነጥላል!

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ልጆች በመልካም ሥነምግባር ታንፀው እንዲያድጉ እንደግፋቸው!

******

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የአመራሩ ሚና ከፍተኛ ነው!

******

የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር "በሙስና ትግል የአመራሩ ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት እንደሚከተለው ቀርቧል።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ከሙስና የፀዳ ፍትህ የእኩልነት ቁልፍ መሳሪያ ነው!

ዛሬ የምንዘራው የሥነምግባር ዘር ለልጆች የወደፊት ህይወት ትልቅ አስተዋፅኦ አለው!

******

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በህገ-ወጥ ደላሎች እና የተቋማት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ሠራተኞች ላይ ያለውን የሙስና እና ብልሹ አሰራር ግንኙነት በማጋለጥ የበኩላችን ድርሻ እንወጣ!

************

በህገ-ወጥ ደላሎች እና የተቋማት የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም ሠራተኞች ላይ ያለውን የሙስና እና ብልሹ አሰራር ግንኙነት ለህብረተሰቡ ግንዛቤ ለመፍጠር በአማራ ክልል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን የተዘጋጀ አስተማሪ ማስታወቂያ ነው።

ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!

ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ በእስራት ተቀጡ

******

(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 16/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ሀሰተኛ የሆነ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የስራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት ወሰነ።

ተከሳሾቹ ወንጀሉን መፈጸማቸውን አምነው ለችሎቱ ቃላቸውን መስጠታቸውን ተከትሎ ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ማስረጃ መስማት ሳያስፈልገው በተከሳሾቹ ላይ የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላልፏል።

የኦሮሚያ ክልል ፍትህ ቢሮ የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ የሙስና አዋጅ ቁጥር 881/2007 አንቀጽ 23 ስር የተመላከተውን ድንጋጌን ተከሳሾቹ ተላልፈዋል በማለት ሀሰተኛ መንግስታዊ ወይም ህዝባዊ ሰነዶችን አዘጋጅቶ መጠቀም የሙስና ወንጀል ክስ አቅርቦባቸው ነበር።

ክሱ የቀረበባቸው ተከሳሾች በአጠቃላይ 12 ሲሆኑ፤ ከነዚህ መካከል ባጂጌ ከበደ፣ ግርማዬ ደገፉና በሬዳ ነበራ ይገኙበታል።

የቀረበው ክስ ላይ እንደሚያመላክተው ተከሳሾቹ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት በወጣ የስራ ማስታወቂያ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በማቅረብ የስራ ቅጥር ውል ስምምነት መፈጸማቸው በክሱ ተጠቅሷል።

ከተከሳሾቹ መካከል 10ሩ የቅጥር ውል ከፈጸሙ በኋላ ለ10 ወራት በየደረጃው በተለያዩ መጠን ወርኃዊ ደመወዝ መውሰዳቸውን ዐቃቤ ሕግ በክሱ አመላክቷል።

ቀሪዎቹ ማለትም ሁለት ተከሳሾች ደግሞ የስራ ቅጥር ውል ስምምነት ከፈጸሙ በኋላ የማስረጃ ማጣራት ስራ ሲጀመር መሰወራቸው ዐቃቤ ሕግ በክሱ አመልክቷል።

በዚህም መልኩ ዐቃቤ ሕግ ሀሰተኛ መንግስታዊ ወይም ህዝባዊ ሰነዶችን አዘጋጅቶ መጠቀም የሙስና ወንጀል ክስ አቅርቦባቸዋል።

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት በተከሳሾቹ ላይ የቀረበው ክስ ዝርዝር ለተከሳሾቹ እንዲደርስ በማድረግ የክስ ዝርዝሩ በችሎት በንባብ አሰምቶ ነበር።

ዐቃቤ ሕግ ከክሱ ጋር ለወንጀሉ መፈጸም ያስረዱልኛል ያላቸውን የሰውና የሰነድ ማስረጃዎችን አያይዞ አቅርቧል።

የዋስትና መብታቸው ታግዶ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ ብይን የተሰጠባቸው ተከሳሾቹ በማረሚያ ቤት ሆነው ጉዳያቸውን ተከታትለዋል።

በዐቃቤ ሕግ የቀረበባቸው የክስ ዝርዝር እንዲሻሻልላቸው ተከሳሾች የመጀመሪያ ደረጃ የክስ መቃወሚያ ቢያቀርቡም፤ ዐቃቤ ሕግ ክሱ ግልጽ መሆኑን ጠቅሶ ሊሻሻል አይገባም የሚል መልስ በጽሁፍ አቅርቧል።

ፍርድ ቤቱም ግራ ቀኙን መርምሮ የክስ መቃወሚያ ጥያቄው ክሱ እንዲሻሻል የሚያስችል የህግ መሰረት የለውም በማለት ውድቅ አድርጓታል።

ከዚህም በኋላ ተከሳሾቹን የዕምነት ክህደት ቃላቸውን እንዲሰጡ ተደርጎ ተከሳሾቹ የወንጀል ተግባሩን መፈጸማቸውን አምነው ለችሎቱ ቃላቸውን ሰጥተዋል።

በዚህም ፍርድ ቤቱ ተጨማሪ ምስክር መስማት ሳያስፈልገው በተከሳሾቹ ላይ በተከሰሱበት ድንጋጌ የጥፋተኝነት ፍርድ ማስተላለፉን ኤፍቢሲ ዘግቧል።

ተከሳሾቹ በክሱ ላይ የተጠቀሰውን የወንጀል ድርጊት በማመናቸው፣ የቀደመ የወንጀል ሪከርድ አለመኖሩንና የቤተሰብ አስተዳዳሪ መሆናቸውን በቅጣት ማቅለያ ታሳቢ በማድረግ ፍርድ ቤቱ እያንዳንዳቸውን በ1 አመት ከ 8 ወራት እስራት እንዲቀጡ ወስኗል።