የፋይናንስ ደህንነት ብሔራዊ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ ማስቀመጡ ተገለፀ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፋይናንስ ደህንነት ብሔራዊ ኮሚቴ ታህሳስ 08/2016 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ እና አቅጣጫ አስቀምጧል።
የፋይናንስ ደህንነት ብሔራዊ ኮሚቴ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመደገፍ ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በአገር ውስጥ ያሉ ተቋማት መካከል የስራ ትብብርና ቅንጅት እንዲጠናከርና ውጤታማ እንዲሆን የተቋቋመ ነው።
የብሔራዊ ኮሚቴው አባላት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የፌዴራል የመንግስት ተቋማት የበላይ ኃላፊዎች የተዋቀረ ሲሆን፥ በስሩም በተለያዩ ቴክኒካል የስራ ቡድኖች የተደራጀ ነው።
ብሔራዊ ኮሚቴው ወንጀሎቹን ከመከላከልና ከመቆጣጠር ጋር በተያያዘ አገራዊ የትብብርና ቅንጅት ስራዎችን ውጤታማነት ከማሳደግ አንጻር የተዘጋጀው የውስጥ የአሰራር ስርዓት ላይ ተወያይቶ ያጸደቀ ሲሆን፥ በዚሁ መሰረት ወደ ስራ እንዲገባ ወስኗል።
በሌላ በኩል ደግሞ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብ እና ሽብርትኝነትን በገንዘብ መርዳት ጋር በተያያዘ በፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ተጠንቶ በቀረበው ጥናት ላይ ተወያይቶ በሚመለከታቸው አካላት በቀጣይ መወሰድ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ ማስቀመጡን ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል ።
ኢትዮጵያ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ የመርዳት ወንጀሎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር አዋጅ ቁጥር 780/2005 አውጥታ ተግባራዊ በማድረግ ላይ ትገኛለች።
አዋጁ ወንጀሎቹን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ለተለያዩ ባለድርሻ አካላት እንደ ስራ ባህሪያቸው ሃላፊነትን ለይቶ ያስቀመጠ ሲሆን፥ በባለድርሻ አካላት መካከል የሚኖር ትብብርና ቅንጅትም የተጠናከረ እንዲሆን በግልጽ ተመላክቷል።
ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የፌደራል የመንግስት ተቋማት የፋይናስ ደህንነት የብሔራዊ ኮሚቴው አባላት መካከል የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ይገኝበታል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የባንኩን መመሪያ እና አሰራር በመጣስ 3 ሚሊዮን 900 ሺ ብር በባንኩ ላይ ጉዳት እንዲደርስበት ባደረገው የባንክ ሰራተኛ ላይ በሥልጣን አላግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተበት
****
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ሕግ የቅርንጫፍ ባንኩን መመሪያ እና አሰራር በመጣስ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ላይ 3 ሚሊዮን 900 ሺ ብር ጉዳት እንዲደርስበት ያደረገው የየረር በር ቅርንጫፍ የባንኪንግ መኮንን ላይ በሥልጣን አላግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ መስርቶበታል፡፡
ተከሳሽ ዮናታን ወንዳፈር በአትዮጵያ ንግድ ባንክ የረር ቅርንጫፍ የቅርንጫፍ ባንኪንግ መኮንን ሲሆን በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ሕግ አንቀጽ 32/1/ሀ/ለ/ እና የሙስና ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣውን አዋጅ ቁጥር 881/2007 9/1/ሀ/ እና /2/ ስር የተመለከተውን በመተላለፍ በዐቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
በዐቃቤ ሕግ የክስ ዝርዝር ላይ ተከሳሽ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የረር በር ቅርንጫፍ የባንኪንግ መኮንን ሆኖ ሲያገለግል የማይገባ ጥቅም ለማግኘት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በአንድ ድርጅት መብት ወይም ጥቅም ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ ለጊዜው ካልተያዙ ግብረ-አበሮቹ ጋር በመሆን፣ ለቅርንጫፍ ባንኩ በተሰጠው ሚና እና ተግባር ብቻ መሰራት እንዳለበት የሚደነግገውን የባንኩን መመሪያ እና አሰራር በመጣስ የተሰጠውን ሥልጣን ወይም ኃላፊነት በግልጽ ተግባር ያለአግባብ በመገልገል፤
ተከሳሽ በሚሰራበት የረር ቅርንጫፍ ሊንቀሳቀስ የማይገባን ሂሳብ እ.አ.አ. 18/9/2023 ላይ ከሂሳቡ ባለቤት/ደንበኛ ፈቃድ፣ እውቅና እና ሂሳቡ ከተከፈተበት አላማ ውጪ፣ ያለዝውውር ሰነድ ከሂሳቡ ላይ 3 ሚሊዮን 900 ሺ ብር ተከሳሽ በሚጠቀምበት የኮምፒዩተር መለያ 1ኛ የዐቃቤ ህግ ምስክር ከሆኑት ላይ የቲ-24 የሲስተም መግቢያ ፈቃድ ከእውቅናቸው ውጪ በመጠቀም ከሂሳቡ ላይ ይህን ገንዘብ ተቀናሽ በማድረግ፣ 2ኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ከሆኑት ላይም የቲ-24 የሲስተም መግቢያ ፈቃድ ከእውቅናቸው ውጪ በመስረቅና በመጠቀም ግብይት የማጽደቅ እና ኦዲት የማድረግ ምንም ግብይት በሌለበት ሁኔታ ወደ ግል ድርጅት ዝውውር ያደረገ በመሆኑ፤
እንዲሁም ከብሄራዊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ገንዘቡን ተቀናሽ በማድረግ ወደ ድርጅቱ ሂሳብ ገቢ ካደረገ በኋላ ሌሎች ከልተያዙ ግብረ አበሮቹ ጋር በመመሳጠር ከአንድ የባንኩ ደንበኛ ከሂሳብ ቁጥሩ ላይ 3 ሚሊዮን 900 ሺ ብር ተቀንሶ ወደ ድርጅቱ ሂሳብ የገባ መሆኑን የሚገልጽ ሀሰተኛ የንግድ ባንክ የገቢ ማረጋገጫ ደረሰኝ ለድርጅቱ በማቅረብ ድርጅቱም ገንዘቡ ገቢ መሆኑን በማረጋገጥ 96 ሺ 768 ፍሬ የሶፍት ጥቅሎችን ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 3 ሚሊዮን 899 ሺ 363 ብር ከ33 ሳንቲም በመሸጥ ከድርጅቱ መጋዘን እ.አ.አ. 18/9/2023 ተረክበው በሶስት ተሸከርካሪዎች ጭነው ከወሰዱ በኋላ ተከሳሽ ወደ ድርጅቱ ሂሳብ ያለአግባብ ገቢ ያደረገውን 3 ሚሊዮን 900 ሺ ብር ከድርጅቱ ፈቃድ እና እውቅና ውጪ ተከሳሽ በሚጠቀምበት የኮምፒውተር መለያ 1ኛ የዐቃቤ ህግ ምስክር ከሆኑት የቲ-24 የሲስተም መግቢያ ፈቃድ ከእውቅናቸው ውጪ በመጠቀም የባንኩን መመሪያ እና አሰራር በመጣስ ከድርጅቱ ሂሳብ ቅልበሳ በማድረግ እንዲሁም 2ኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክር የሆኑትንም የቲ-24 የሲስተም መግቢያ ፈቃድ ከእውቅናቸው ውጪ በመስረቅና በመጠቀም ግብይት የማጽደቅ እና ኦዲት የማድረግ ሚና በህገ-ወጥ መንገድ ለውጥ በማድረግ ተከሳሽ ቅልበሳውን በማጽደቅ እና ኦዲት በማድረግ የተጠቀሰውን ገንዘብ መጀመሪያ ወደ ተቀነሰበት የብሄራዊ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ተመላሽ በማድረግ በድርጅቱ እና በባንኩ ላይ የ3 ሚሊዮን 900 ሺ ብር ጉዳት እንዲደርስ ያደረገ በመሆኑ እንዲሁም ተከሳሽ በድርጊቱ በተጠቀሰው የገንዘብ መጠን ልክ ከፍተኛ ጥቅም ያገኘ በመሆኑ በዋና ወንጀል አድራጊነት ተካፋይ በመሆን በፈፀመው በሥልጣን አላግባብ መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል ተከሷል፡፡
ጉዳዩን የተመለከተው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ተከሳሹ ቀርቦ ክሱ ደርሶት ከተነበበለት በኋላ የተከሳሽን የክስ መቃወሚያ ለመጠባበቅ ለታህሳስ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን በማጠናከር ብልሹ አሰራሮችን በማስወገድ ያሉንን ውስን ሀብት በቁጠባ መጠቀም ይገባል - አቶ ፋጂዮ ሳፒ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ላይ ያተኮረ ስልጠና በሚዛን አማን ከተማ እየሰጠ ነው።
በስልጠናው መድረክ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የመሠረተ ልማት ክላስተር አስተባባሪ እና የክልሉ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ፋጂዮ ሳፒ የፋይናንስ አሰራር ስርዓት ጠንካራና ከብልሹ አሰራር የጸዳ ሊሆን ይገባል ብለዋል።
የፋይናንስ አስተዳደር ስርዓትን በማጠናከር ብልሹ አሰራሮችን በማስወገድ ያሉንን ውስን ሀብት በቁጠባ በመጠቀም የህዝቡን የመሠረተ ልማት ጥያቄዎች በተገቢው መመለስ ይገባልም ብለዋል።
የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ወሰነች ቶማስ በበኩላቸው ከክልሉ ምስረታ ወዲህ የመንግስት ፋይናንስ አሰራር ስርዓት ለማሻሻል መጠነ ሰፊ ስራዎች ተሰርተዋል ብለዋል።
ውስን የሆነውን ሀብት በቁጠባ የመጠቀም ባህልን በማዳበር ብክነትንና ብልሹ አሰራሮችን ማረም እንደሚገባም ወ/ሮ ወሰነች ተናግረዋል ።
በዚህም ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለውን አሰራር ለማስፈን የተለያዩ ፕሮጀክቶች ተቀርጸው ስራ ላይ እየዋሉ እንደሆነም መግለፃቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ዘግቧል።

ሙስና እና ሌብነትን ለማስወገድ የፍትህ አካላት በቅንጅት መስራት ይጠበቅባቸዋል
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የህግ የበላይነትን የሚፈታተኑት ሙስና እና ሌብነትን ለማስወገድ የፍትህ አካላት በቅንጅት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተገልጿል።
የፌዴራልና የክልሎች የፍትህ አካላት በአገር አቀፍ የፍትህና የዳኝነት ሪፎርም ላይ የሚመክር የጋራ መድረክ በአዳማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
የፍትህ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተስፋዬ ዳባ በዚሁ ወቅት እንደገለፁት ህዝቡ በፍትህ ስርዓትና በዘርፉ ተቋማት ላይ ጠንካራ አመኔታ እንዲኖረው ትብብርና ቅንጅታዊ አሰራር መጠናከር አለበት።
በተለይም የህግ የበላይነትን የሚፈታተኑት እንደ ሙስና፣ ሌብነትና ብልሹ አሰራር እንዲሁም የዜጎች የመልካም አስተዳደር ችግር ለማስወገድ የፍትህ አካላት ሚና የማይተካ መሆኑን ተናግረዋል።
በፍትህ ዘርፉ ያሉ ሙያተኞችን በሥነምግባር፣ በዕውቀትና ክህሎት ብቁ ከማድረግ አንፃር እየተከናወኑ ባሉ ስራዎች አመርቂ ውጤት እየተገኘባቸው አይደለም ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው፤ ይህም ከዘርፉ ተግዳሮቶች መካከል ናቸው ብለዋል።
የፍትህ ዘርፉ አሁንም ከዘልማድ አሰራር ያልተላቀቀ መሆኑን ገልጸው፤ በዘርፉ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታትም የኢትዮጵያ የፍትህ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድና ፎኖተ ካርታ ተዘጋጅቶ ወደ ተግባር መገባቱን መግለፃቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

በሙስና የሚመጣ ሀብት ከህሊና ያጣላል፣ ከህዝብ ይነጥላል!

ልጆች በመልካም ሥነምግባር ታንፀው እንዲያድጉ እንደግፋቸው!

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የአመራሩ ሚና ከፍተኛ ነው!
******
የአዲስ አበባ ከተማ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ጋር በመተባበር "በሙስና ትግል የአመራሩ ሚና" በሚል ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የተዘጋጀ የፓናል ውይይት እንደሚከተለው ቀርቧል።