ለመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች በሥነምግባራዊ አመራር እና በግዥ ላይ የሚፈፀም ሙስና መከላከል ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተሰጠ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ከስድስት አጎራባች ዩኒቨርሲቲ ለተውጣጡ አመራሮች በሥነምግባራዊ አመራር እና በግዥ ላይ የሚፈፀም ሙስና መከላከል ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ተሰጥቷል።
በስልጠናው የተገኙት የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ እንደተናገሩት ስልጠናው በሀገር ደረጃ በአራት ክላስተሮች ተከፋፍሎ በሀዋሳ፣ በድሬዳዋ፣ በአርባምንጭ እና በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲዎች እየተሰጠ መሆኑን ገልፀው፥ ዓላማዉም በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በግዢ ላይ የሚፈፀም ሙስናን ለማስቀረት እንዲሁም ሙስናን መከላከል ላይ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ መሆኑን አመላክተዋል።
ዶ/ር ሳሙኤል ጂሎ አክለውም ስልጠናው አስቸኳይ የሙስና መከላከል ስርዓትን፣ በግዢ ሂደት ላይ የሚፈፀም ሙስና እና የሙስና አጠራጣሪ ምልክቶችን እንዲሁም የመከላከያ ስልቶችን ያከተተ መሆኑን ጠቅሰው፥ በግዢ ስርዓቱ የሚፈፀም ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከልና ክፍተቶችንም ለመድፈን ይህን መሰል ስልጠና በመስጠት አቅምን ማጎልበት አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል።
የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሸን የስልጠና ባለሙያ ወ/ሮ ኃይማኖት ገ/እግዚሔብር ስልጠናውን በሚሰጡበት ወቅት እንደተናገሩት የስልጠናው ዓላማ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አርዓያነት ያላቸውን የአመራር ክህሎት በማጎልበት ሙስና እና ብልሹ አሠራሮችን የሚጠየፍ ዜጋን በማፍራት ረገድ የሚያደርጉትን አስተዋጾኦ ለማጎልበት መሆኑን ገልፀው፥ ኮሚሸኑ በ25 የመንግስት ሴክተር መስሪያ ቤቶች ላይ ባደረገው ጥናት በግዥ ስርዓት አፈጻጸም ላይ ክፍተቶች መኖራቸው ተናግረዋል። ከነዚህም መካከል የትምህርት ሴክተር አንዱ መሆኑንና ድርጊቱን ለመከላከል ስልጠናው ማስፈለጉን አስረድተዋል።
ለሁለት ቀናት በተሰጠው ስልጠና በማዕከልነት የተመረጠውን ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከዲላ፣ ከአርሲ፣ ከቡሌ ሆራ እና ከመደወላቡ እንዲሁም ከቦረና ዩኒቨርስቲ የተወጣጡ 78 የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝዳንቶች፣ የፋይናንስ፣ የግዢና ንብረት አስተዳደር፣ የዉስጥ ኦዲት፣ የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ዳይሬክተሮች፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዲኖች፣ የግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጆችና ከፋይናንስ፣ ግዢና ንብረት ጋር ተያያዥነት ያላቸዉ ስራ አስፈፃሚዎች መሳተፋቸዉን ከሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
ኮሚሽኑ 20ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን በዓል አከባበር የዘርፎች የስራ አፈጻጸም ግምገማ እና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ከመሪ ስራ አስፈፃሚዎች እና ዴስክ ኃላፊዎች እንዲሁም ከ25 የዘርፍ የሥነምግባር መከታተያ ክፍል አስፈፃሚዎች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።
*******
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
*******
ከሙስና የፀዳች እና የበለፀገች ኢትዮጵያን ዕውን እናድርግ!
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የጥቆማ ሶፍትዌር፡- https://epfs.gov.et
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/feaccOfficial/
ቴሌግራም፦ https://t.me/feacc
የጥቆማ ኢሜል፡- CorruptionReportEthiopia@feacc.gov.et
ዩትዩብ፡- https://youtube.com/@federalethicsanti-corrupti149
ትዊተር፦ https://twitter.com/EthiopiaFeacc በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ለገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠቱ ተገለፀ
******
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ) ለገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራር እና ሰራተኞች ሥነ-ምግባር ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መሰጠቱ ተገልጿል።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ያሬድ ፈቃደ እንደገለፁት ሀገራችን ኢትዮጵያን በጽኑ የኢኮኖሚ መሰረት ላይ ለማቆም ተቋሙ የሚሰበስበው ገቢ ዋነኛ መሰረት መሆኑን አንስተው፥ ተግባራትን ስንሰራ በንጹህ ህሊና እና በንጹህ እጅ መሆን አለበት ሲሉ አሳስበዋል፡፡
ስልጠናው ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለመቀነስ ታስቦ የተዘጋጀ ሲሆን፥ በአመራሩ እና በሰራተኛው አመለካከት ላይ በመስራት እና በማነቃቃት መልካም ሥነ-ምግባርን የተላበሰ አገልጋይን ማፍራት ተቋሙ መሰብሰብ ያለበትን ገቢ እንዲሰበስብ የሚያግዝ መሆኑንም አንስተዋል፡፡
ስልጠናውን የሰጡት የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ስራ አስኪያጅ እና ማህበረሰብ አንቂ አቶ ነፃነት ዘነበ እንደገለፁት ህይወትን በአዎንታዊ መልኩ እንዴት መቀየር ይቻላል? ቀና አስተሳሰብን መገንባት፣ አገልጋይነት እና ተጽኖ ፈጣሪነት እንዲሁም ስኬታማ ስራ እንዴት እንሰራለን? የሚሉት ሀሳቦች ላይ በማተኮር ለሚያጋጥሙን ችግሮች መፍትሄ በመሰጠት ሀገርን ታማኝ ሆኖ ማገልገል እና ስኬት ላይ አተኩሮ መስራት አስፈላጊ መሆኑን መናገራቸውን ከገቢዎች ሚኒስቴር የፌስቡክ ገፅ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

ቅንጅታዊ የአሰራር ስርዓት መፍጠር የፀረ-ሙስና ትግሉን ለማጠናከር የጎላ ሚና አለው - ክቡር ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)
**
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም አዳማ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ከኮሚሽኑ የሥራ ክፍል መሪ ስራ አስፈፃሚዎች እና ዴስክ ኃላፊዎች እንዲሁም ከ25 የዘርፍ የሥነምግባር መከታተያ ክፍል አስፈፃሚዎች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
በመድረኩ የዘርፎች የ20ኛ የዓለምአቀፍ የፀረ-ሙስና ቀን አከባበር አፈፃፀም እና የዘርፎች የሥነምግባር መከታተያ ክፍሎች ሥራ እንቅስቃሴ ላይ የሱፐርቭዥን ሪፖርትግምገማ ተካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ እንደገለፁት ሙስና ለሀገር መሠረታዊ ችግር በመሆኑ መከላከል ላይ ትኩረት ተደርጎ መሰራት እንዳለበት ያሳሰቡ ሲሆን፥ እያንዳንዱ ዘርፍ በራሱ አቅም ሙስናን መከላከል አስተዳደራዊ ተልዕኮውንም መወጣት አለበት ብለዋል።
ኮሚሽነር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ አክለውም ቅንጅታዊ የአሰራር ስርዓት መፍጠር የፀረ-ሙስና ትግሉን ለማጠናከር የጎላ ሚና መኖሩን ገልፀዋል።
በውይይቱ ተገኝተው ከመድረኩ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር አቶ ወዶ አጦ በበኩላቸው ሙስና ውስብስብ ወንጀል በመሆኑ አሰራራችን በተቀናጀ መልኩ የአቅም ግንባታ ክፍተቶችን በመሙላት ልንሰራ ይገባል ብለዋል።
በተመሳሳይ እቅዶቻችን በመናበብ መስራት አላማን ከግብ ለማድረስ እንደሚረዳ የገለፁት ም/ኮሚሽነር አቶ እሸቴ አስፋው፥ ሁሉም ዘርፎች ሙስናን እና ብልሹ አሰራርን የመከላከል ኃላፊነት እና ግዴታ እንዳለባቸው አስገንዝበዋል።
ም/ኮሚሽነር አቶ እሸቴ አስፋው አክለውም የአገልግሎት አሰጣጥ ላይ እስታንዳርድ እየወጣ መሠራት አለበት ብለዋል።
በመድረኩ ኮሚሽኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት መስራት እንዳለበት ትኩረት ከተሰጡት ጉዳዮች መካከል አንዱ ሲሆን፥ የትውልድ ሥነምግባር ግንባታ፣ የሙስና ጥናት ግኝቶች እና የሥነምግባር ግንባታና ሙስና መከላከል ስልጠናዎች በትኩረት ተዳሰዋል።
መድረኩ በነገው ዕለትም የሚቀጥል ሲሆን፥ የፀረ-ሙስና ትግል እንቅስቃሴ አፈፃፀም፥ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት እንዲሁም የዘርፍ ተኮር የሙስና መከላከል ጥናት ፕሮፖዛል ግምገማ ቀርቦ ውይይት ይካሄድበታል።

ኮሚሽኑ የሙስና ሥጋት ባለባቸው አምስት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሙስና መከላከል ጥናት ሊያካሄድ ነው
*
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ ታህሳስ 10/2016 ዓ.ም አዳማ) የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ለሙስና እና ብልሹ አሰራር ተጋላጭ በሆኑ አምስት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የሙስና መከላከል ጥናት ሊያካሄድ ነው።
ይህ የተባለው የዝርዝር አሰራር ሥርዓት ጥናቱ ፕሮፖዛል ለኮሚሽኑ የሥራ ክፍል መሪ ስራ አስፈፃሚዎች እና ዴስክ ኃላፊዎች እንዲሁም ከ25 የዘርፍ የሥነምግባር መከታተያ ክፍል አስፈፃሚዎች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት ባካሄደበት ወቅት ነው።
ጥናት ሊካሄድባቸው የተመረጡ እና ፕሮፖዛል የተዘጋጀላቸው አምስቱ ርዕሰ ጉዳዮች በአገራችን የገቢ ግብር እና ታክስ አሰባሰብ የሙስና እና ብልሹ አሠራር ወንጀል ድርጊቶች መንስኤዎችና መፍትሔዎች፣ በአገራችን የጉምሩክ አሠራር ሥርዓት እና የኮንትሮባንድ እርምጃዎች ውጤታማነት፣ በአገርችን የወጪ እና ገቢ ንግድ የዉጭ ምንዛሪ አስተዳደር የአሠራር ሥርዓት ግልጽነት እና ተጠያቂነት፣ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት አሠራር ሥርዓት ግልጽነት እንዲሁም በአገራችን የዉጭ አገር የሰራተኞች ስምሪት አሠራር ሥርዓት ግልጽነት እና የሰራተኞች ተጠቃሚነት የሚሉ ናቸው፡፡
ጥናቱ የሚካሄድባቸው አምስቱ ርዕሰ ጉዳዮች በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት መሪ ሥራ አስፈፃሚ እና ዴስክ ኃላፊዎች ለተሳታፊዎች ቀርቦ ውይይት ተካሄዶባቸዋል።
ከመድረኩ በቀረበው ጥያቄ እና አስተያየት ላይ በም/ኮሚሽነሮች ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን በፕሮፖዛሎች ላይ የተሰጡት አስተያየቶችን በማካተትና በማሻሻል የሙስና መከላከል ጥናት እንደሚካሄድ አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡